የባለሙያዎች እጥረት ፈተና የሆነበት የአእምሮ ጤና ህክምና

 ቅዱስ አማኑኤል ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አንጋፋና በሃገሪቱ የተሟላ የአእምሮ ህክምና አገልግሎት የሚሰጥ ብቸኛ ተቋም መሆኑ ይታወቃል። በአሁኑ ወቅትም ሆስፒታሉ ከህክምናው ጎን ለጎን የአእምሮ ጤና ክብካቤን ለማጎልበት የማህበረሰብ አገልግሎቶች፣ የአጭር ጊዜና የረጅም ጊዜ ስልጠናዎችን... Read more »

ስርዓተ ፆታና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እይታ

 ዛሬ ዛሬ ከስርዓተ ፆታ ጋር በተያያዘ የብዥታ ችግር እንደሌለ ይታወቃል። ይህ ርዕሰ ጉዳይ በተለያዩ አጋጣሚዎች ይነሳል። በመሆኑም በጉዳዮቹ ላይ ምን እየተሰራ እንደሆነ ከመግለፅ ውጪ ጉዳዮቹን የማብራራት አካሄድ አንከተልም ማለት ነው። መንግስት በትምህርት... Read more »

‹‹ለአዕምሮ ጤና ችግር ትልቁ መፍትሔ መከላከል ነው›› ዶክተር ትግስት ዘርይሁን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የህብረተሰብ አዕምሮ ጤና ሳይንስ ስፔሻሊስት ሃኪም

 የአዕምሮ ህክምና አገልግሎት በቅዱስ አማኑኤል አዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለረጅም ጊዜ ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል፤በአሁኑ ወቅት ደግሞ የሕፃናትና ወጣቶች አዕምሮ ህክምና አገልግሎት ራሱን ችሎ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅና በየካቲት አስራ ሁለት ሆስፒታሎች... Read more »

የትምህርት ጥራት ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው

በየዓመቱ መስከረም 24 የሚከበረው የዓለም መምህራን ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ40ኛ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ በደብረብርሃን ከተማ ተከብሮ ውሏል። በዓሉን በማስመልከትም በኢትዮጵያ መምህራን ማህበር (ኢመማ) እና በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የጋራ ትብብር መስከረም... Read more »

ዩኒቨርሲቲ ወዲህ-ኢንዱስትሪ ወዲያ እንዳይሆን!

በኢንዱስትሪው እና በትምህርት፣ ስልጠናና ምርምር ተቋማት መካከል ሊኖር የሚገባው ትብብር አንዱ ለአንዱ አጋዥና የውጤታማነት አጋር በመሆን ከራሳቸው አልፎ ለአገር ሁለንተናዊ የእድገት ጉዞ ውስጥ ድርሻው ተኪ የሌለው ስለመሆኑ ይነገራል። ይሁን እንጂ በሁለቱ በኩል... Read more »

ስኬታማው የመዲናዋ የትምህርት ዝግጅትና ቀጣዩ የቤት ስራ

 በጎ አስተሳሰብ ያለው፣ በመልካም ስነምግባር የታነጸ እና በእውቀት ብሎም በክህሎት የዳበረ ማህበረሰብን የመፍጠር ስራው አንድ ብሎ የሚጀመረው በታችኛው እርከን ላይ ባሉ ትምህርት ቤቶች እና በታችኛው እድሜ ላይ ባሉ ልጆች ላይ መሆኑ እውን... Read more »

አገር በቀል እውቀት ለአገራዊ እድገት

 በኢትዮጵያ በርካታ አገር በቀል እውቀቶች ቢኖሩም እነዚህን እውቀቶች በቅጡ ተገንዝቦና ጥናት አድርጎ ለአገር ልማት፣ ሰላምና የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሂደት ውስጥ ጠቀሜታ እንዲሰጡ ብሎም ለቀጣዩ ትውልድ እንዲተላለፉ ማድረግ ላይ ክፍተቶች አሉ፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች... Read more »

የገዳ ስርዓትን በስርዓተ-ትምህርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ

 የገዳ ስርዓት ዘመንን ተሻግሮ ለትውልድ ባስተላፈው መልካም ባህላዊ እሴት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) ከሶስት ዓመታት በፊት በዓለም የማይዳሰሱ ቅርስነት ተመዝግቧል። በአሁኑ ጊዜ ድግሞ የገዳ አስተዳደር ስርዓትን በስርዓተ-ትምህርት... Read more »

የግል ትምህርት ቤቶች የስርዓተ ትምህርት ጥሰት

 መንግሥት ከ1986 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ የነበረውን የትምህርት ሥርዓት ለማሻሻል እየሰራ ይገኛል። ይህ የትምህርት እና ሥልጠና ፍኖተ-ካርታ በይፋ ሥራ ላይ ሲውል ተማሪዎች ትምህርታቸውን በሰባት ዓመታቸው ጀምረው በ18 ዓመታቸው ያጠናቅቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። ተማሪዎች... Read more »

ከትምህርት ቤቶች እና ከወላጆች እሰጥ አገባ ያለፈው የተማሪዎች ምዝገባ

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፈረንሳይ አቦ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በህዝባዊ ሠራዊት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ልጆቻቸውን ለማስመዝገብ ከተኮለኮሉት መካከል ወይዘሮ አልማዝ ወርቁ አንዷናቸው። የአራት ዓመት ልጃቸውን ይዘው ለማስመዝገብ... Read more »