‹‹ የከተማ ቦታ ኪራይ እና የከተማ ቤት ግብር ከ1937 ዓ.ም ጀምሮ የነበረ የግብር ዓይነት ነው ›› የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የታክስ ጉዳዮች ዘርፍ ምክትል የቢሮ ኃላፊ- አቶ ዘገየ በላይነህ

 በቅርቡ ማሻሻያ ተደርጎ የቤት ባለይዞታዎች እንዲከፍሉ የተደረገውን ግብር የማኅበረሰቡን ኑሮ ያላማከለ፤ ኅብረተሰቡ እንዲወያይ ሳይደረግ በአቅጣጫ በግዳጅ እየተፈፀመ ያለ፤ በተለይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ቆጥበው ያገኙት ቤት ላይ እንዲከፍሉ መደረጉ፤ ድሃውን የሚጎዳ ነው የሚሉ... Read more »

 «የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ያለዳኛ የሚካሄድ የእግር ኳስ ጨዋታ ሆኖ ቆይቷል»  አቶ መስፍን ነገዎ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

ምህረት ሞገስ በቅርብ የተጀማመሩ ከጥቂቶቹ በስተቀር በአዲስ አበባም ሆነ በሌሎች የክልል ከተሞች እንዲሁም በአገሪቱ የግንባታ መጓተትም ሆነ መቆምን ማየት ከተለመደ ዓመታት ተቆጥረዋል። አንድ ግንባታ በሁለት ዓመት ይጠናቀቃል ተብሎ ከአስር ዓመት በላይ መፍጀቱ... Read more »

‹‹ለከተማዋ ችግር የመፍትሄ አካል መሆን፤ የሞራልም የታሪክም ግዴታ አለብን››  – አቶ ማንደፍሮ ኃይሌ የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት

 የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ከመሠረቱ ሲቋቋም የአዲስ አበባን አመራሮች አቅም በመገንባት የከተማዋ ነዋሪ መልካም አገልግሎት እንዲያገኝ ማስቻል አንዱ አላማ ነው:: ከዚህም ባሻገር ከተማዋ የኢትዮጵያም ብቻ ሳትሆን የአፍሪካ መዲና ብሎም በዓለማችን በርካታ ዲፕሎማቶችን... Read more »

 ‹‹የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ችግር በ2017 ዓ.ም ዘላቂ መፍትሔ ያገኛል›› – ዶክተር ገበየው ሊካሳ የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈፃሚ

በሀገሪቱ የመልካም አስተዳደር ችግር ፈታኝ ሆኖ ቆይቷል፡፡ በተለይም በብዙ ተቋማት የሚሰጠው አገልግሎት ችግር የሚታይበት በመሆኑ ይህ የመልካም አስተዳደር ችግር ዜጎችን ሲፈትን ይስተዋላል፡፡ ከዚህም ውስጥ አንዱ ደግሞ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ መሆኑ ብዙዎች ይስማሙበታል፡፡... Read more »

«አብዛኛዎቹ ኢንተርፕራይዞች እየሰሩ ያሉት ከማምረት አቅማቸው ሀምሳ በመቶ ብቻ ነው›»  አቶ ጳውሎስ በርጋ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር

የሚኒስትሮች ምክር ቤት «የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት» አደረጃጀት፣ ስልጣንና ተግባር መወሰኛ ደንብ በቅርቡ አውጥቷል። ደንቡ የኢንተርፕራይዝ ልማቱን ስልጣንና ተግባር በዘረዘረበት አንቀጽ ልማቱ ኢንተርፕራይዞች እርስ በእርስና ከከፍተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች፣ ከሌሎች ተቋማትና ድርጅቶች ጋር በግብአት፣... Read more »

‹‹ከአሜሪካ እና ቻይና በመቀጠል የሚትዎሮሎጂ መሰረተ-ልማትን የያዘ ህንፃ እየተገነባ ነው››አቶ ፈጠነ ተሾመ የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

የኢትዮጵያ የሚትዎሮሎጂ ዕይታዎች በፈረንጆቹ አቆጣጠር፣ በ19ኛው ክፍለ ዘመን በአውሮፓ ሚሲዮናዊያን እንደተጀመረ ይነገራል:: ይህን እንደመነሻ እርሾ በመጠቀም ሌሎች አማራጮችን መመልከት ተጀመረ:: የተወሰኑ ማዕከላትም እስከ 1890ዎቹ ድረስ መረጃ ነበራቸው:: በ1951 ግን የሚትዎሮሎጂ አገልግሎት በሲቪል... Read more »

“ሕዝብንም ሆነ አካባቢን ሊጎዳ የሚችል አንድም የግብርና ቴክኖሎጂ ወደ አገር ውስጥ አይገባም ”ዶ/ር ታደሰ ዳባበግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ፕሮጀክት አስተባባሪ

ዛሬ ራዕዩን “ተፈላጊና የላቁ የግብርና ቴክኖሎጂዎች ጥቅም ላይ ውለው የዜጎች ሁለንተናዊ ህይወት በፍጹም ተለውጦ ማየት”ን ወዳደረገው፤ ነፍስን በሚያለመልም አፀድ በተዋበው፤ ሙሉ ፀጥታ ባረበበበትና መቀመጫውን ከመገናኛ ወደ ሃያት ሲያቀኑ መሀል ላይ ወደ ቀኝ... Read more »

‹‹ኢ-መደበኛ ነጋዴዎችን ህጋዊ የማድረግ ሥራ በትኩረት እየተሠራ ነው››- አቶ ሙሉጌታ ተፈራ  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የተጣለበትን የገቢ መሠብሰብ ኃላፊነት በሚገባ ለመወጣት እና ከተማዋ ከምታመነጨው ኢኮኖሚ በበጀት ዓመቱ የ70 ቢሊየን ብር ዕቅድን ለማሳካት ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ መቆየቱን ይገልጻል። በስድስት ወራት... Read more »

‹‹የፖለቲካ ገበያ በኢትዮጵያ እጅግ አደገኛ እና ከባድ አዝማሚያ ይዞ መጥቷል›› አቶ ተስፋዬ በልጅጌ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር

 በአሁኑ ወቅት ወደ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ከገቡ ፅንሰ ሃሳቦች መካከል የፖለቲካ ገበያ (ፖለቲካል ማርኬት ፕሌስ) አንዱ ነው። የዚህ ጽንሰ ሀሳብ ትርጉም ምንድን ነው? ምንጩና መገለጫው እንዲሁም የዓለም አገራት ተሞክሮ ምን ይመስላል? አሁን ላይ... Read more »

 ” በክልሉ ዛሬ ላይ የሚታሰበው ግጭት ፤ ፍርሃትና ስጋት ሳይሆን ልማት ነው” – አቶ አብዮት አልቦሮ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሰላም ግንባታና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከለውጡ ማግስት ጀምሮ በመተከልና ካማሺ ዞኖች፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በአሶሳ ዞን ታጣቂዎች በተደጋጋሚ ሰላምን የሚያደፈርሱ ተግባራት ሲፈጽሙ እንደነበር ይታወሳል። የንብረት ውድመትም በተደጋጋሚ አድርሰዋል። በዚህም ሕዝቡ የጸጥታ ችግሩ በስጋት... Read more »