የወዳደቁ ፕላስቲክ ኮዳዎችን ወደ ሀብትነት የቀየሩት ብርቱዎች

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙዎች ተምረው ሥራ ከመጠበቅ ይልቅ ውስጣቸውን አድምጠው፤ አካባቢያቸውን አስተውለው፤ አዳዲስ የቢዝነስ ሃሳቦችን ለመፍጠር ሲጣጣሩ ይስተዋላል። የቢዝነስ ሃሳብ ከመፍጠርም አልፈው በፈጠሩት ቢዝነስ ራሳቸውን ከማሸነፍ አልፈው ሀብት ያካበቱ እንዲሁም ለሌሎች መትረፍ... Read more »

የማዕድን ሀብት ልማት- በአማራ ክልል

በአማራ ክልል የተለያዩ የማዕድን ሀብቶች ይገኛሉ። ክልሉ በወርቅ፣ የከበሩ ማዕድናትን ጨምሮ የድንጋይ ከሰል፣ ጂብሰም፣ የኖራ ድንጋይ እና ሌሎች በርካታ ማዕድናት ይገኙበታል፡፡ እስካሁን በክልሉ ከ40 በላይ ማዕድናት (የኢንዱስትሪ፤ የኮንስትራክሽን፤ የከበሩ ጌጣጌጥ፣ የኢነርጂ የማዕድን... Read more »

የንግዱ ዘርፍ ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት መደረግ ዘርፈ ብዙ ፋይዳና ስጋት

በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት የንግድ ዘርፎች ከውጭ ኢንቨስትመንት ተከልለው እንዲቆዩ የሚያደርግ አሠራር ሲተገበር ቆይቷል:: ይህም የተደረገው የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ከውጭ ባለሀብቶች ውድድር ጫና እንዲጠበቁ በማድረግ ሀብት እንዲያፈሩ ዕድል ለመስጠት፣ ከዓለም አቀፍ የንግድ ትስስር... Read more »

የምርት ገበያው ገበያዎች

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የዛሬ አስራ ስድስት አመት ሲቋቋም ዓላማው አድርጎ የተነሳው የግብርና ምርቶች ግብይትን በማዘመን ዘመናዊ የግብይት ስርአትን ለመመስረትና ለማስፋፋት ነው፤ ነጻ የሆነና የተገበያዮችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ የገበያ ስርአት መፍጠርና በአነስተኛ ማሳዎች... Read more »

ከሌማት ተርፎ ማቀነባበሪያ እየጠየቀ ያለው የወተት ምርት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተመሠረቱ የወተት መንደሮች መካከል አንዱ በሆነው በእነ አቶ ሣሕሌ በርታ መንደር ተገኝተናል፡፡ አቶ ሣሕሌ በርታ በእንድብር ከተማ ልዩ ስሙ የሰሚ የተባለ አካባቢ ነዋሪ ናቸው፡፡ የባንክ ሠራተኛ ነበሩ፤ ጡረታ ከወጡ... Read more »

የኮሪደር ልማቱንም በግዙፍ ፕሮጀክቶች የግንባታ ፍጥነት

ከተሞች የአንድ ሀገር የእድገት ደረጃ የት እንደደረሰ በአጭር ጊዜ ጉብኝት ብቻ መግለጽ የሚቻልባቸው፣ የሀገሮች የእድገታቸው፣ የብልጽግናቸው፣ የኢኮኖሚያቸው መሻሻል፣ የፖለቲካቸው እሳቤ እድገታቸውና የማህበራዊ ስልጣኔያቸው መገለጫ ተደርገውም እንደሚወሰዱ መረጃዎች ያመለክታሉ። በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደው... Read more »

የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት እያረጋገጠ ውጤታማ የሆነው ማህበር

ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ከሚያበረክተው የቡና ልማት የበለጠ ተጠቃሚ መሆን የሚያስችሉ ተግባሮች እየተከናኑ ይገኛሉ። የቡና ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ እንዲሁም የኤክስፖርት ንግዱን ማሻሻል ሀገር ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ውጤት እንድታገኝ ያስችላታል። በመሆኑም ከታች ከልማቱ... Read more »

ማሽነሪ አምራቾችን፣ ፈላጊዎችንና አቅራቢዎችን ማስተሳሰርን ያለመው መድረክ

መንግሥት የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት ውስጥ የሚጠበቅበትን ሚና እንዲወጣ ለማድረግ ለዘርፉ የሚያስፈልጉ ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር መሥራቱን ቀጥሏል።ዘርፉ በኤሌክትሪክ ኃይል፣ በፋይናንስ፣ በማምረቻ ቦታ አቅርቦት፣ በመሠረተ ልማት እና በመሳሰሉት ያሉበትን ችግሮች ለመፍታት... Read more »

የፋይናንስ አቅርቦትን ማሻሻል- የግሉን ዘርፍ ለማጠናከር

በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ትልቅ ድርሻ ያለው የንግዱ ማህበረሰብ በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ የሀገሪቱን ገቢና የውጭ ምንዛሪ በማሳደግ እንዲሁም አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት እንዲጨምር በማድረግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል።ይህም ሚናው እየጨመረ የመጣው ሲሆን፣... Read more »

የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን በመስቃን ወረዳ

በተንጣለለው የበጋ መስኖ ስዴ ማሳ መሐል ታዳጊዎች ከወዲህ ወዲህ ይሯሯጣሉ፤ ሩጫቸው ግን ለጨዋታ አይደለም፤ የግሪሳ ወፍን በማባረር ሥራ ተጠምደው እንጂ!። ይህን ለያዥ ለገራዥ ያስቸገረ የግሪሳ ወፍ ለመከላከል በማሳው የተለያዩ አካባቢዎች ለግሪሳው ማስፈራሪያ... Read more »