ውድቀት ሲመሰገን

አካባቢው ደመና የለበሰው ሰማይ የፀሐይ ብርሃን ሙቀቱን ሊያግድ አልተቻለውም። በቆላማው መሬት ሰዎች ወዲህ ወዲያ ይወራጫሉ። ሁሉም በየፊናው የኑሮ ቀዳዳን ለመድፈን ደፋ ቀና በሚልበት በዚያ ሃሩር ከጭንቅላቷ ላይ የጠመጠመችው ጨርቅ እንደ ሳር ቤት... Read more »

ከመፋጀት ወደ ልማት የዞሩት፤ የ‹‹አፋጀሽኝ›› ልጆች

ሞሄ አምባ የተባለችውን መንደር አቆልቁዬ እያየሁ፤ ዙሪያ ገባዬን ደግሞ እንደ ሰማይ ሊደፋብኝ ያኮበኮበ ከሚመስለው እንዶዴ ተራራን የእንግጦሽ እያየሁ በአካባቢው ልምላ ሜና በመልክዓምድር አቀማመጡ በስሜት እየተናጥኩ ነው። ከአንኮበር ቅርብ ርቀት ላይ እገኛለሁ። ለግል... Read more »

ጥረት ያልታደገው ትዳር እና ዳግም በረንዳ የወጡ ነፍሶች

እንደ መግቢያ ሥራው አጥጋቢ ባለመሆኑና የቤት ኪራይ መክፈል ባለመቻላቸው ትዳራቸው መፍረሱ ልባቸውን ያደማዋል። አሁን እየኖሩት ያለው ሕይወት ቤተሰቦቻቸውን ትተው በመጡ ጊዜ እንግዶቼ ብሎ በተቀበላቸው በረንዳ ላይ ነው። ከምንም በላይ ደግሞ ከበረንዳ ተነስተው... Read more »

የአባት ዕዳ ለልጅ

ትውውቅ አማኑኤልንም ሆነ እሴተ ማርያምን ሳነጋግር ከ14 እና ከ15 ዓመት ታዳጊ ሕፃናት ጋር እያወራሁ ያለሁ ሳይሆን ከብዙ ዓመት የእድሜ ባለፀጋ ዘንድ ምክር ልቀበል የሄድኩ ያህል ነው የተሰማኝ። ምክንያቱም ባንድም ይሁን በሌላ ከእድሜያቸው... Read more »

ውሃ በመሸጥ የሚደጎም ኑሮ

ፒያሳ ከአፄ ምኒልክ አደባባይ ቁልቁል እየተንደረደርኩ አንገቴን ወደ መርካቶ አሻግሬ ጣል ሳደርግ የአንዋር መስጂድ ‹‹ሚናራ›› ከአካባቢው ሁሉ ጎላ ብሎ ይታያል። ወዲያ አንገቴን ጠረር ሳደርግ ደግሞ የመርካቶ ሌላኛው ውበት የራጉኤል ቤተክርስቲያን ጉልላት ከሚናሩ... Read more »

815 ሜትር ቁመት ያለው ህንፃ ደረጃ በእጁ ወጥቶ፤ በእጁ ለመውረድ የወሰነ አትዮጵያዊ

ጠቢባን እንዲህ ይመክራሉ፡፡ ዓለም በየትኛው መንገድ ስትጠራህ ቀድመህ አቤት በል፡፡ በዝምታ ብቻ ተውጠህ ችግሮችን መወጣት አለያም የደስታ ድርብርቦሽን ማጣጣም አትችልም፡፡ በዓለም ውስጥ ሳለህ ተንቀሳቀስ፤ ጠይቅ፤ በሌሎች ስትጠየቅ ደግሞ ምላሽ ስጥ፡፡ የመውጫህ አንዱ... Read more »

ከክራር ጋር የዳከረች ህይወት

የጎጃሙ ወጣት ይርጋ ባዘዘው፣ የተወለደው በጎጃም ዱርቤቴ በሚባል አካባቢ አቸፈር ወረዳ ነው። ከፊደል ጋር ትውውቅ የጀመረው አያሌው መኮንን በሚባል ትምህርት ቤት ሲሆን፤ ሲወለድ ጀምሮ ቆሞ መሄድ አይችልም። አካል ጉዳተኛ ስለነበር ትምህርት ቤት... Read more »

እየሞቱ ፍትህን ማዳን

ዓለም ፅናትና ብርታት፤ ጭካኔ እና የዋህነት የሚፈራረቅባት፣ በቢሆንና በሚሆን ክስተቶች የተሞላች ናት። ይህች ዓለም ሁሉ ነገር ይፈራረቅባታል። ዛሬ ‹‹እንዲህም ይኖራል›› በሚለው አምዳችሁ ፅናትና ብርታትን በውስጡ ስለተሸከመው ወጣት ብሎም ጭካኔን በመርዝ ብልቃጥ ጭልጥ... Read more »

ከሰው ሀገር ዶላር፤ የሀገሯን አንድ ብር የመረጠች እንስት

ተራ ከሚጠብቁ ሦስት ሰዎች ውስጥ ሁለቱ ተቀምጠው አንደኛው ግን ቆሟል። ከፍጥነቷ በተጨማሪ ለሥራዋ ጥራት ከሚገባው በላይ እንደምትጠነቀቅ ለመረዳት አጠገቧ ያሉ የሥራ መገልገያ መሳሪያዎች ምስክር ናቸው። በርካታ ብሩሾች፣ ሁለት ባለ አምስት ሊትር ጀሪካኖች... Read more »

የሙዚቃ እስረኛ

 የዳዊት ነገር ዳዊት መንግስቱ ይባላል። እድሜው 55 ዓመት ነው። ጎፈሬውና ተክለቁመናው ሲታይ ግን ወጣት ያስንቃል። ውሃ፣ አነስተኛ ፍራሽ፣ ቴፕ፣ የፕላስቲክ ሸራ ከአጠገቡ አለ። ሁሉም በየፈርጃቸውም ተሰድረዋል። እርሱ የተቀመጠበት ሥፍራ መስቀለኛ መንገድ ሲሆን፤... Read more »