ውበት ሲገለጽ

ለወደዳችሁት ሰው ባማሩ ቃላት የተከሸነ ማራኪ መልዕክት ለመጻፍ ተጨንቃችሁ አታውቁም ? ያለንበት ዘመን በተዋበ ቋንቋ የወደድነውን ለማማለል ቃላትን ከውስጣችን ለማውጣት ጭንቅ፤ ጥብብ የምንልበት አይደለም። ጭንቀታችን አስጨንቋቸው የማረከንን ሰው ምርኮ ማድረግ እንድንችል የሚያደርጉ... Read more »

በአጫሾች «ጫማ»

ኦዲቲ ሴንትራል ከሰሞኑ ካወጣው ዘገባ ጋር ያያዘው ፎቶ ያለተለመደ መሆን ጉዳዩን መነጋገሪያ አድርጎታል። ፎቶው በአንድ የመማሪያ ክፍል ውስጥ እያጨሱ የሚመሩ ተማሪዎችን ምስል የሚያሳይ ነው። ይህ አስደናቂ ጉዳይም በእግረ መንገድ የገባን ሰውም ቢሆን... Read more »

ፎቶ በአንበሳ ጊቢ

ድንገት እግር ከጣለኝ አንድ ስፍራ በተገኘሁበት፤ ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማው የኖርኩትንና አድጌም ትዝታው ያለቀቀኝን ዘፋኝ በአካል አገኘሁት። እጅግ ከመደሰቴ የተነሳ ዝለል ዝለል ነበር ያለኝ (እንደ ልጅነቴ)። ተማር ልጄ፣ አዲስ አበባ ቤቴ፣… የማደንቀው አቀንቃኝ... Read more »

እውነትም «ጋዜጠኛ» የለም?

‹‹ጓደኛህን ሲያማ ለእኔ ብለህ ስማ›› ሆነና ጋዜጠኛ ሲታማ እበሳጭ ነበር(ወገንተኝነት ተሰምቶኝ ማለት ነው)። በተለይም የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች በተደጋጋሚ እንታማለን። ሀሜቶቹ ብዙ ዓይነት ቢሆኑም ዋናው ግን የእውቀትና የብቃት ጉዳይ ነው። ዛሬ እንደጋዜጠኛ ሳይሆን እንደሌላ... Read more »

ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ማን ናቸው?

ሰላም! ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ልጆችዬ ዛሬ ታላቅ የአገር ባለውለታ ስለሆኑት ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ላስተዋውቃችሁ ነው። ልጆች! ስለ እኚህ ታላቅ ሰው ምን ታውቃላችሁ? ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ፣ መጋቢት 5... Read more »

ወዳጅነት (የሁለት እጆች ወግ)

ድሮ ድሮ ሕፃናት እያለን ሌሎች ትልልቅዬ መሠሎቻችን ነበሩ ሁለታችንንም አጥበው የሚያሠማምሩን። ያኔ ሁለታችንም እንመሳሰልና ቆንጅዬዎች እንደነበርን አስታውሳለሁ። እንደዛሬው ነገር ተቀይሮ አንዳችን ተመራጭ መሆን ሳንጀምር በፊት ነው ይሄ ሁሉ። አሁን ላይ ዓይቻቸው የማን... Read more »

አምቡላንሱ

የአምቡላንሱ ጩኸት ከእንቅልፌ አባነነኝ። ዓይኔን እያሸሁ ከአልጋዬ ስወርድ ከቤት ውጪ የእናቴ ድምፅ ይሰማ ነበር። ገና በደንብ አልነጋም፤ እናቴ ቤተክርስቲያን ለመሳለም ብትነሳም ከግቢ ወጥታ ለመሄድ አልደፈረችም። የአንቡላንሱ ጩኸት እጅግ አስደንግጧታል። ለራሴ፤ ሰው እንዴት... Read more »

የወፍጮ ቤቶቻችን ገመና

በመዲናችን አዲስ አበባ ተመሳስሎ ያልተሰራ፣ከጎኑ ማታለያ ያልተቀመጠለት፣አለያም ባዕድ ነገር ያልተቀየጠበት አገልግሎት ማግኘት ላሳር ነው። አሁን አሁንማ ቆመው የሚሄዱት ሰዎችም ተመሳስለው የተሰሩ እየመሰሉኝ መጥተዋል። የሚሸመቱ እቃዎችን ተዋቸው። ከአይን እይታ የዘለሉ ማታለያዎችን ጭምር መጠቀም... Read more »

“ማማዬ ሳድግ ቢራ ጠጥቼ …”

እንዴት ሰነበታችሁልኝ? እናተዬ የሕይወት ሩጫ ፋታ አይሰጥም አይደል? የሚገርመው ደግሞ ሩጫችን ሲጨምር የምንሮጥለት ነገር እየቀነሰ መሄዱ የሩጫችንን ያህል የሮጥንለት ነገር አለመሙላቱ የስገርማል፡፡ ወይ ጉድ ከሰው ጋር ለየን፤ ከወዳጅ ጋር አራራቀን እኮ፡፡ ግለኝነቱ... Read more »

የ15ኛው ክፍለ ዘመን የህፃናት አፅም

ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ ስለመሆኗ አስረጂ የሆኑ በርካታ ምክንያቶች እንዳሉ ይታወቃል:፡ ከነዚህ ውስጥ ደግሞ በተለያዩ ጊዚያት የተገኙት የሉሲ፣አርዲና ሰላም ቅሪተ አካል በቂ ማረጋገጫዎች ናቸው፡፡ ከሰሞኑ ስካይ ኒውስ የተሰኘው ድረገፅ ባወጣው ዘገባ መሰረት... Read more »