ዘርፉን የሚያሻግር የኤኮ ቱሪዝም ልማት

የኤኮ ቱሪዝም ጽንሰ ሀሰብ ለኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ መሆኑ ይገለጻል፤ እንዲያም ሆኖ ግን ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ ተቋማት ጭምር አድናቆት የተቸራቸው የኢኮቱሪዝም መንደሮች እንዳሏት መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በቅርቡ ደግሞ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) አነሳሽነት... Read more »

 የኢትዮጵያ ሳምንት-የሁለተኛው ትውልድ ጥሪ

ኢትዮጵያ የበርካታ የቱሪዝም መስህቦች መገኛ ነች። እነዚህን መስህቦች ወደ መዳረሻነት ቀይሮ የቱሪስት ፍሰቱን መጨመር ደግሞ ከዘርፉ ተዋንያን የሚጠበቅ ኃላፊነት ነው። ባለፉት ዘመናት የሀገሪቱን ሀብቶች በሚፈለገው ልክ የማስተዋወቅና ከዚያም ተጠቃሚ የመሆን ሂደቱ አዝጋሚ... Read more »

በቱሪዝም ልማት – የግሉ ዘርፍ ድርሻ

ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት በቱሪዝም ዘርፍ በርካታ ለውጦች እያስመዘገበች ስለመሆኗ መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይ በመዳረሻ ልማት እየተመዘገበ ያለው ውጤት የሀገሪቱን ቱሪዝም አንድ እርምጃ ወደፊት የሚያራምድ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎችም ያረጋግጣሉ። መንግሥት ቱሪዝምን ትኩረት ሰጥቶ... Read more »

 የዓለም ቅርሱ – የሸዋል ኢድ በዓል

ሀገራችን ሰሞኑንም አንድ የማይዳሰስ ቅርስ በዓለም ቅርስነት አስመዝግባለች። የዚህ ቅርስ በዩኔስኮ መመዝገብ ሀገሪቱ በዩኔስኮ ያስመዘገበቻቸውን ቅርሶች ቁጥር 16 አድርሶታል። በዓለም ቅርስነት የተመዘገበው ቅርስ በሀረሪ ብሔረሰብ ዘንድ በየዓመቱ ለሶስት ቀናት በደማቅ ሥነ ሥርዓት... Read more »

 ቤኒሻንጉል ጉሙዝ- በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይ

ቱሪዝም ሚኒስቴር የሀገር ውስጥ ቱሪዝምን ለማበረታታት፣ በዲጂታል አማራጭ የመስህብ ሀብቶችን ለቀሪው ዓለም ለማስተዋወቅ እየሠራ እንደሆነ በተለያዩ ጊዜያት በሚያወጣቸው መረጃዎች ይገልፃል። ከዚህ ባሻገር ዘርፉን ያነቃቃል ያላቸውን ፎረሞች፣ ንቅናቄዎች እንዲሁም ውይይቶች በተደጋጋሚ ሲያደርግ ይስተዋላል።... Read more »

አውደ ርዕዩን እንደ ትልቅ እድል የተጠቀመበት ክልል

ባለፈው ጥቅምት ለአንድ ወር በዘለቀው የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይ ተሳታፊ ከነበሩት ክልሎች መካከል የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ይገኝበታል። ክልሉ በተፈጥሮ፣ ባሕል፣ ታሪክና መሰል መስህቦች የታጀቡ የቱሪዝም ሀብቶቹን ወሩን ሙሉ በአውደ ርዕዩ ማስተዋወቅ... Read more »

 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል -የአውደ ርዕዩ ተሳትፎ

ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2016 ዓ.ም በቆየው የሳይንስ ሙዚየም የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይ ላይ በርካታ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። አውደ ርእዩን በአካል 170 ሺህ የሚጠጉ በዲጂታል አማራጭ ደግሞ 9 ሚሊዮን አካባቢ... Read more »

 በኦሮሚያ ክልል – ለልማት የተመረጡ የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ስፍራዎች

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ መንግስት ለቱሪዝም ዘርፍ የሰጠውን ልዩ ትኩረት ተከትሎ መነቃቃቶች እየታዩ ናቸው። በመዳረሻ ልማት ግንባታ፣ በገበያና ማስተዋወቅ እንዲሁም አዳዲስ የመስህብ ስፍራዎች ተጨማሪ የዘርፉን አቅም እንዲገነቡ ከማድረግ አንስቶ ልዩ ልዩ ለውጦች እየተደረጉ... Read more »

ጉዞ ከቱሪስት መተላለፊያነት – ወደ መዳረሻነት

በአዳራሹ የተገኙ ታዳሚዎች በዞኑ የቱሪስት መስህቦች ላይ በኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንስቲትዩትና በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የቀረቡ የውይይት መነሻ ጽሁፎችን አዳምጠው ጥያቄዎችን፣ ማብራሪያዎችንና አስተያየቶችን በማንሳት መምከራቸውን ቀጥለዋል። እምቅ ሀብቱ ብዙ መሆኑ፣ ግን እንዳልለማ ይጠቀሳል፤ ለእዚህ ችግር... Read more »

የቱሪዝም ሀብቶችን  ለማስተዋወቅ እድል የከፈተ ኤግዚቢሽን

ኢትዮጵያ የበርካታ የቱሪዝም መስህብ ሀብቶች መዳረሻ ነች። የታሪክ፣ የባህል፣ የተፈጥሮ ሀብቶቿን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት /ዩኔስኮ/ በብዛት ካስመዘገቡ አገራት በቀዳሚነትም ትጠቀሳለች። ምድረ ቀደምትና የሰው ዘር መገኛነቷን ያስመሰከረች ጥንታዊት አገር እንደመሆኗ፣... Read more »