ፌስቡክ እና የዓለም ቅርጽ

የዓለምን ቅርጽ የሚቀይሩ የተለያዩ ክስተቶች ይኖራሉ:: ለምሳሌ፤ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት በዓለም ላይ ከፍተኛ ድርሻ ያለው ነው:: የብዙ ነገሮችን ታሪካዊ ዳራ ወይም የተለያዩ የርዕዮተ ዓለም አሰላለፎችን ስታነቡ፤ ሁለተኛው ወይም አንደኛው የዓለም ጦርነት ምክንያት... Read more »

መለወጥ ማለት ምን ማለት ነው?

በብዙዎቻችን ዘንድ ሥልጣኔ መስሎ የሚታየን የአለባስ ቄንጥ ወይም የአነጋገር መሞላቀቅ ነው። ይህ ደግሞ ወደ ሥልጣኔ ለውጥ አይወስድም። ለመሆኑ ግን ለውጥ ምንድነው? በምሁራን ይተንተን ከተባለ ሰፊ ማብራሪያ እና ጥልቅ ትርጓሜዎች ሊኖሩት ይችላል። ለማንም... Read more »

አዲስ አበባ ለምን በጊዜ ተኛች?

ለመስክ ሥራ ከአዲስ አበባ ውጭ ቆይቼ ስመለስ የሚያጋጠመኝ ችግር ነው። የመስክ ጉዞ የመጓተት ጣጣ ስለሚበዛበት አዲስ አበባ ስንገባ ይመሻል። የአዲስ አበባ መንገድ ደግሞ የተዘጋጋ ስለሆነ ቤት ለመድረስ የበለጠ ይመሻል። ከቤቴ አካባቢ ስደርስ... Read more »

ዓለም እንደምን ሠለጠነች?

ዓለም የሚለው ቃል በሰባቱም አህጉራት ያሉትን ሀገራት ያካተተ፣ በአጠቃላይ በምድር ላይ ያሉ ነገሮች በሙሉ ማለት ነው። ዓለም አቀፍ ሲባል በምድር ላይ ያሉ ነገሮችን ሁሉ ያቀፈ ማለት ነው። ያም ሆኖ ግን ዓለም አቀፍ... Read more »

የተወደደ መውደድ

ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ብዙ ጊዜ እንጨቃጨቃለን። የምንጨቃጨቅበትን ምክንያት ልንገራችሁና ማን ትክክል እንደሆነ ፍረዱ። ምግብ ለመብላት ወይም አንድ ሁለት ለማለት ስንገባ፤ አዲስ ቤት (ገብተንበት የማናውቅ) ከሆነ ዋጋ ይጠይቃል። እኔ ደግሞ በመጠየቁ እናደዳለሁ። ‹‹ፋራ... Read more »

የመንገዶቻችን ነገር …

በየጊዜው የሚስተዋለው ፈጣን የከተሞች ዕድገት እሰየው ያስብላል። ቀድሞ በአሮጌ ገጽታቸው የሚታውቁ በርካታ አካባቢዎች ዛሬ በዘመናዊ ህንጻዎች ተተክተዋል። ትናንት ያለአንዳች ፋይዳ ዓመታትን የዘለቁ ሥፍራዎች አሁን ይበል በሚያስብል ተግባራት መታየት ጀምረዋል። እንደ እኔ ዕምነት... Read more »

ጽዱ አዲስ አበባ፤ ጽዱ ኢትዮጵያ

በንጽህና እና በድምጽ ብክለት ጉዳይ ላይ ስንት ጊዜ እንደጮህን የዚህ ጋዜጣ ሰነዶች ምስክር ናቸው:: በግሌ አሜሪካ ወይም አውሮፓ ሀገራት መኖር የምመኘው ፒዛና በርገር ለመብላት ወይም ፈጣን የቴክኖሎጂ አማራጮችን ለመጠቀም አይደለም:: ከዚህ በላይ... Read more »

የወፍ ቋንቋ

ወፍ እንደ ሀገሯ ትጮሃለች፣ ጮሃ የማታውቅ ወፍ እለቁ እለቁ ትላለች፣ የሰው ሆዱ የወፍ ወንዱ አይታወቅም፣ የወፍ ዞላ ከቤት ይውላል አሸን ሲፈላ… የሚሉ ምሳሌያዊ አነጋገሮች፤ ወፍ ሲንጫጫ፣ ወፍ ሳይቀምሰው፣ ወፍ ነገረችኝ፣ ወፍ ትልቀመው፣... Read more »

የመሃሉን ትውልድ ማን ካደው?

ደራሲ አሌክስ አብርሃም ሰሞኑን ‹‹ከዚያም ከዚህም ያልሆነ ትውልድ›› በሚል ርዕስ በማህበራዊ ገጹ የጻፈውን አንድ ጉዳይ ብዙዎች ወደውት ነበር:: ጉዳዩ በአጭሩ ሲጨመቅ፤ ከ35 እስከ 45 ዓመት ውስጥ ያለው ጎልማሳ ካለፈው ትውልድም፤ ከአሁኑ ትውልድም... Read more »

የአርበኞችን ታሪክ በምን እንድገመው?

ጀግንነት የዘመን ዓውድ አለው። በጥንት ዘመን የነበረው ጀግንነት አውሬ እያደኑ መግደል ነበር። በዚህ ዘመን ግን እንስሳት እያደኑ መግደል ኋላቀርነት ብቻ ሳይሆን ወንጀል ሆኗል። የሰው ልጅ ከራሱ አልፎ የእንስሳት መብት ተሟጋች እና ጠባቂ... Read more »