«አባቴ ለመንግሥት በአደራ የሰጠውን ቤት ለመውሰድ ተከልክያለሁ» – አቶ ጌታቸው ከበደ አቤቱታ አቅራቢ

ከፍል አንድ የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን የጉለሌ እና የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተሞችን እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት አስተዳደርን መዳረሻው ያደረገ ነው። «በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገኘውንና በ1968 ዓ.ም ወላጅ አባቴ... Read more »

‹‹ልጆቻችን ያለአግባብ ከትምህርት ገበታ ተሰናብተዋል›› ቅሬታ አቅራቢ ወላጆች

*‹‹በፈፀሙት የሥነ-ምግባር ጉድለት የተወሰደ እርምጃ ነው›› የመንግሥት አካላት   ጉዳዩ በአዲስ አበባ ከተማ በወርሃ ጥቅምት 2015 ዓ.ም በተለያዩ ትምህርት ቤቶች መጠነኛ ግጭቶች ተከስተው እንደነበር አይዘነጋም። መረጃዎች እንደሚያሳዩትም፤ የግጭቱ ቅጽበታዊ መንሰኤ የኦሮሚያ ብሔራዊ... Read more »

አርመን ትምህርት ቤት- የኢትዮጵያን ውለታ ከመዘንጋት እስከ መዘጋት

አርመን ትምህርት ቤት ማነው? የኮቭሮኮፍ አርመኒያ ትምህርት ቤት አፄ ኃይለስላሴ አርመኖች በስደት ወደ ኢትዮጵያ በመጡበት ወቅት ልጆቻቸውን ማስተማሪያ ይሆን ዘንድ ቦታው ለትምህር ቤት አገልግሎት ብቻ እንዲጠቀሙበት በነፃ የተሰጣቸው መሆኑ ይታወቃል። መገኛው በአራዳ... Read more »

‹‹ የስኳር አቅርቦት ችግር ሙሉ ለሙሉ ባይፈታም ማስታገስ ግን ይቻላል›› -አቶ ዘመድኩን ተክሌ የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኮርፖሬት ጉዳዮች ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ

ስኳር በአሁኑ ወቅት አንገብጋቢ ከሚባልበት የሰው ልጅ ፍላጎት ላይ ደርሷል፡፡የስኳር አቅርቦትና ፍላጎቱ ባለመጣጣሙም እጥረቱ ጎልቶ ዋጋውም አሻቅቦ ይገኛል። ‹‹በመጋዘን የስኳር ክምችት የለም›› የሚባልበት ደረጃም ተደርሷል። ለመሆኑ ይህ ችግር እንዴት ተከሰተ? አሁናዊ ችግሮችና... Read more »

ዓመታትን የዘለቀው የነዋሪዎች ቅሬታ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ የኖሩ ነዋሪዎች ከተወለድንበት፣ ካደግንበት፣ እትብታችን ከተቀበረበትና ክፉ በጎን ካየንበት የሚያፈናቅለን አሰራር በመምጣቱ ስለነገው ስጋት ጥሎብናል፤ ለዛሬም በእጅጉ ተቸግረናል ሲሉ ነበር አዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት... Read more »

‹‹ከ30 ዓመት በላይ ያለማነውን የአረንጓዴ ስፍራ ለወራሪዎች ተሰጥቶብናል›› አቤቱታ አቅራቢዎች

 የዛሬው የ‹‹ፍረዱኝ አምድ›› ዘገባችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ልዩ ስሙ ገርጂ እየተባለ ወደሚጠራው አካባቢ ይወስደናል ። «ከሦስት አስርተ ዓመታት በላይ ስንገለገልበት የቆየነውን የአረንጓዴ ስፍራ (ግሪን ኤሪያ) በቦሌ... Read more »

በሸማች ማህበሩ የተደረገው «ሪፎርም» ያስነሳው ውዝግብ

 የዛሬው ‹‹የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ፤ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ በተለምዶ አራት ኪሎ እየተባለ ወደ ሚጠራው አካባቢ ይወስደናል። አቤቱታ አቅራቢዎች በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ ዘጠኝ በሚገኘው የእፎይታ ሸማቾች ማህበር አባል... Read more »

‹‹ፍርድ ተዛብቶብኛል ፤ ሰበር ቅስሜን ሰብሮኛል›› አቤቱታ አቅራቢ አቶ ዘመረ ጀማነህ

ጉዳዩ አቶ ዘመረ ጀማነህ ይባላሉ። የ80 ዓመት አዛውንት ሲሆኑ በፍርድ ሂደት ውስጥ የተዛባ ውሳኔ ተላልፎብኝ በስተእርጅና ስለ ፍትህ እያልኩኝ ነው ይላሉ። ነዋሪነታቸውም ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ቤት ቁጥር 405 የራሳቸው መኖሪያ... Read more »

ወደ መጠጥ ቤትነት ተቀይሮ የቆየውን ትምህርት ቤት የማስመለስ ትግል

በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል «ፍረዱኝ» የተሰኘው የምርመራ አምድ በየሁለት ሳምንቱ እየተዘጋጀ እንደሚቀርብ ይታወቃል። በዚሁ አምድ ከሁለት ሳምንት በፊት «ለመጠጥ ቤት የዋለው ትምህርት ቤት» በሚል ርዕስ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስድስት የተፈጠረውን... Read more »

ትምህርት ቤትን ወደ መጠጥ ቤት በማዞር የተፈጠረ ውዝግብ

የዛሬው የ‹‹ፍረዱኝ›› አምድ ዝግጅታችን በመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 በሚገኙት ሁለት የአጸደ ህጻናት ትምህርት ቤቶችን ይመለከታል። አጸደ ህጻናቱ ህጻን ዓለም አጸደ ህጻናት እና አምስት ኪሎ አጸደ ህጻናት... Read more »