የአገር አቀፍ ፈተናው ውጤት ትዝብቶቼ

ሰሞኑን የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተናን የወሰዱ ተማሪዎች ያስመዘገቡት ውጤት የብዙዎችን ትኩረት ስቦ ነበር። ታዲያ ይህ ምን አዲስ ነገር አለው? ሊባል ይችላል። በርግጥም የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ተፈታኝ ተማሪዎቹን አለፍ... Read more »

“የነፃ ገበያው ነፃ ሽፍትነት”

 የሀገራችን የግብይት ሥርዓት ስሙ “ነፃ”፣ ባህርይው ባርነት፣ ተግባሩ ሽፍትነት መሆኑን በድፍረትና በአደባባይ የምንመሰክረው እኛ የእለት እንጀራ አሮብን ጦም ማደርን ባህል ያደረግን ዜጎች እንጂ በቁጥር እንቆቅልሽ የሚያማልሉን መንግሥታዊና ምሁራዊ እስታስቲክሶች አይደሉም። ርሃባችን የዳቦ... Read more »

መስመር የሳተው የኢትዮጵያ ስፖርት ጉዞ

የኢትዮጵያ ስፖርት በተለያዩ የእድገት ደረጃዎች እየተጓዘ አሁን ካለበት ይድረስ እንጂ የወደፊት ጉዞው ግን ውሉ እንደጠፋበት ልቃቂት የተዛባ ስለመሆኑ ለስፖርቱ ቅርብ የሆነ ሁሉ ሊታዘበው ይችላል። የወራሪውን ጣሊያን ቆይታ ተከትሎ ብቅ ብቅ ማለት የጀመረው... Read more »

ሀገሬን የሚፈውሱ ልባም ልቦች

 ልብን የታደገ መልካም ልብ፤ ታሪኩን ያደመጡ የዓለም ሕዝቦችን በሙሉ በእምባ ያራጨ አንድ እውነተኛ ታሪክ በማስታወስ ልንደርደር:: ይህንን ታሪክ ያሰራጨው MBC4 Channel የተባለው ታዋቂ የቴሌቪዥን ጣቢያ ነበር:: ሐምሌ 10 ቀን 2003 ዓ.ም ከምሽቱ... Read more »

የአርሶ አደሩን የሥራ ባሕል የቀየረው የበጋ ግብርና

ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የሆኑና ያልሆኑ የበርካታ ወንዞች ባለቤት መሆኗን ተከትሎ የውሃ ማማ እየተባለች ብትወደስም ስሟና ግብሯ ሳይገናኙ ዘመናትን አሳልፋለች:: አብዛኛዎቹ ወንዞቿ እንደዳቦ በሚገመጠው ለም መሬት መካከል ያለምንም ሥራ ሲገማሸሩ እና ሲተኙ የኖሩ... Read more »

የትናንት ስህተቶቻችን የፈጠሩት የትምህርቱ ዘርፍ ስብራት

አንድ አገር ስኬትና ኪሳራን የምታወራርደው ባለመችው፣ እልምታም ባበቃችው ትውልድ ነው። ትምህርት ደግሞ ይህን ትውልድ እውን ለማድረግና ለአንድ አገር እድገት መሰረት፣ ዋልታና ማገር ነው። የትምህርት ጥራትን ማስጠበቅና የተደራሽነት መጠኑን ማስፋትም የአገርን እድገት አንድ... Read more »

የትምህርት ስርዓቱን ስብራት የጠቆመው የፈተና ውጤት

የ2014 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ውጤት ከቀናት በፊት ይፋ መደረጉ ይታወሳል:: የትምህርት ሚኒስቴር በገለፀው መሰረት፣ ፈተናውን ከወሰዱ 899ሺ520 ተማሪዎች መካከል ከግማሽ በላይ ውጤት (ከ350 በላይ) ማስመዝገብ የቻሉት 29ሺ909 (3.3%) ብቻ... Read more »

“አለባብሰን አርሰን በአረም ተመለስን”

አልወደቅንም ብለን አንዋሽም፤ የዘንድሮው የልጆቻችን የአሥራ ሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤት ላለፉት ረጅም ዓመታት አውቆ የተጨፈነው የሀገሪቱ ዓይን እንዲበራ፣ሆን ተብሎ የተደፈነው ጆሮዋ እንዲከፈትና እውነቱን ይፋ ላለመግለጥ የተሸበበው አንደበቷም እንዲፈታ የትምህርቱን ዘርፍ... Read more »

የሁለት አሥርተ ዓመታቱ ትምህርት ሥርዓታችን ውድቀት ሲገለጥ

የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት እንደ ሀገር የትምህርት ውድቀታችንን አደባባይ ላይ ያሰጣ ሰሞነኛ መነጋገሪያችን ሆኗል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ አዳዲስ አሠራሮችን መዘርጋቱን ተከትሎ ያለፉት የሁለት... Read more »

የሰላም መገኛ ሰላማዊ ተግባቦት ብቻ ነው

የሰላም መገኛዋ መንገድ ሰላማዊ ተግባቦት ብቻ ነው። ከሰላማዊ ተግባቦት ውጪ ሰላም ሊያመጣ የሚችል ሃይል በምድር ላይ የለም። ሰላማዊ ተግባቦት አገርና ሕዝብን አስቀድሞ ፖለቲካዊ መሻትን ያስከተለ ነው። ሰላማዊ ተግባቦት ሁሉም ሰው የተለየ እና... Read more »