
በዓለማችን በኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ምክንያቶች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶች ከተወለዱበት ሀገር ወደ ተለያዩ ሀገራት ይፈልሳሉ። አስቸጋሪ የአየር ፀባይ እና የመሬት አቀማመጥ ያለባቸውን አካባቢዎች በማቆራረጥ ከተፈጥሮና ከድንበር ጠባቂዎች ጋር ግብግብ በመግጠም ከሀገር ሀገር... Read more »

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የተመድ የሥነ ሕዝብ ፈንድ (ዩ ኤን ኤፍ ፒ ኤ) በጋራ በመሆን ‹‹ወጣት የሰላም ባለቤት›› በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የወጣቶች ሰላምና ደህንነት ጉባኤ በያዝነው ሳምንት አካሂዷል። በኮንፍረንሱ... Read more »

ኤደን ሙሉሸዋ ትባላለች። ትውልድና እድገቷ በአዳማ ከተማ ሲሆን ወደ አዲስ አበባ መጥታ መኖር የጀመረችው በልጅነቷ ነበር። ‹‹ ከተሜ ፋሽን ›› የተሰኘ የተለያዩ የእደ-ጥበብ ውጤቶችና በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመካኒካል ኢንጂነሪንግ ምሩቅ ናት ። ከተሜ... Read more »

ደግነት እና ልግስና በሕይወቱ የሚያስደስተው ትልቁ ተግባር ነው። ከልጅነቱ ጀምሮ የሚያልመውን ለማሳካት የሚጓዝበትን መንገድ በጥንቃቄ በመምረጥ ‹‹ዛሬ ላይ የልጅነት ሕልሜ ምንም ሳይሸራረፍ እየኖርኩት እገኛለሁ›› ይላል። የተወለደበት ወቅት በሀገሪቱ ከሥልጣን ለውጥ ጋር ተያይዞ... Read more »

ሙዚቃ መክሊቱ መሆኑን አውቆ፤ ለሥራው በሰጠው ትኩረት ዛሬ ላይ መድረስ የሚፈልግበት የሕይወት መስመር ላይ ይገኛል:: በስሙ የተሰየመ የመጀመሪያ የሙዚቃ አልበም ሥራውን ለአድማጭ ያደረሰ ሲሆን፤ በወጣትነቱ በብዙዎች ዘንድ እውቅናንና ተወዳጅነትን አትርፏል:: በታዳጊነቱ አርአያ... Read more »

መገኛው በእንጨት ሥራና የእደ ጥበብ ውጤቶች ከምትታወቀው ጥንታዊቷ የጅማ ከተማ ነው:: በልጅነቱ የተማረውን የእንጨት ሥራ ውጤቶችን ክህሎት በማዳበር ከሚኖርባት ጅማ ከተማ አልፎ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከኢትዮጵያ አልፎ ደግሞ በሌሎች ሀገራት የሚገኙ ደንበኞችን... Read more »

አንዳንዶች ያላቸው ክህሎት እና ተሰጥኦ በሌሎች ሰዎች እውቅናን አግኝቶ በዙሪያቸው በርካታ ደጋፊዎችን አግኝተው ስኬታማ ይሆናሉ። ሌሎች ደግሞ ያላቸው ክህሎት ላይ ጥረት አክለው ሕይወታቸውን የተሻለ ለማድረግ ይፍጨረጨራሉ። ህልማቸው እና ጠንክሮ መሥራታቸው ነጋቸውን እንደሚያስውበው... Read more »

ወጣት ረድኤት እጅጉ ትባላለች። ትውልድ እና እድገቷ አዲስ አበባ ነው። ገና ጀማሪ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ናት። የወጣትነት ጊዜዋን ውድነት ቀድማ የተረዳችው ትመስላለች። ተማሪዎች የመሰናዶ የትምህርት ጊዜ ቆይታቸውን አጠናቅቀው ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ሲገቡ... Read more »

ወጣት አስናቀ ጥበቡ ይባላል። በአካባቢው ያለውን ክፍተትን በማጥናት ከጓደኛው ጋር በመሆን በመሠረተው ተቋም ለብዙዎች አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር በስሩ ለሚገኙ ሠራተኞች የሥራ እድል መፍጠር ችሏል። እ.አ.አ 2014 የተመሠረተው (Angles Ethiopian Gift Delivery) ውስጥ... Read more »
‹‹እንደራሴ ማለት በድሮ ጊዜ ወይንም ስልጣኔ የሚባለውን እሳቤ ከመቀበላችን በፊት ሀገሩን ወክሎ በተለያዩ ቦታዎች ላይ የሚዘዋወር ሰው እንደራሴ ይባል ነበር። አሁን ላይ አምባሳደር በመባል በተለያዩ ሀገራት እንደሚሾሙት ማለት ነው።›› በማለት ስያሜውን ያብራራል።... Read more »