ወጣት ሴት አብራሪዎች በመካከለኛው ምስራቅ ሰማይ ስር

ሁለቱም ቀላ ያሉ ናቸው፤ ኧረ እንዲያውም አንዷ ብስል ቀይ የሚሏት አይነት ነች። ተክለ ቁመናቸውን ላስተዋለ ደግሞ ቀጠን ብለው መለል ያሉ ናቸው። ፊታቸው ላይ የወጣትነት ስሜት ሲፍለቀለቅ ይስተዋላል። ወጣቶቹ የልጅነት ህልማቸው አውሮፕላንን ማብረር... Read more »

‹‹ሴት ወደ ማጀት”ን ታሪክ ያደረጉ ተመራማሪ››

 ሴቶች ወደ ማጀት በሚባልበት ማህበረሰብ ውስጥ አድገው ያለውን የስራ ጫና ተቋቁመው ለስኬት የበቁት ጥቂት ሴቶች ናቸው። እነዚህም ቢሆኑ የኑሮን ዳገት ቧጠው በርካታ ውጣ ውረዶችን በማለፍ አሁን ያሉበትን የተስፋ ብርሃን ለማየት ችለዋል። ዛሬ... Read more »

‹‹ በዳዴም ቢሆን እየሄድኩ እሰራለሁ›› ወይዘሮ ሙላቷ ደምሴ

ከአዲስ አበባ ከተማ በ35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነው የምትገኘው የሆለታ ከተማ። ወይዘሮ ሙላቷ ደምሴ ደግሞ ከ50 ዓመታት በላይ ኖረውባታል። ከትንሽ ስራ ተነስተውም ዛሬ ላይ አንቱታን ያተረፉ ሴት ባለሀብት ለመሆን በቅተዋል። እኛም... Read more »

ለተማሪዎች ደስታ ፤ ለወላጆች እፎይታ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአንደኛ ዓመት ተማሪ የሆነው ፈይሳ ኩማ የጎንደር ዩኒቨርሲቲን የተቀላቀለው ዘንድሮ ነው። የኦሮሚያ ክልል ተወላጁ ፈይሳ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሲመደብ “ክፉ ነገር ይገጥመኝ ይሆን?” ብሎ ፈራ ተባ እያለ ሲያመነታ እንደ ነበር ይናገራል።... Read more »

ትምህርትና ከባቢያዊ ሁኔታ

ትምህርት ቤቶች ከቀለም መቅሰሚያነት ባለፈ የመልካም ዜጋ መፍለቂያ መሆን እንደሚገባቸው ይታመናል። ይሁን እንጂ አሁን አሁን ትምህርት ቤቶች የሚያፈሯቸው ተማሪዎች የብቃትና የሥነምግባር ችግሮች እንደሚስተዋሉባቸው በተደጋጋሚ ይሰማል። የችግሮቹ ምክንያቶች ብዙ ቢሆኑም በትምህርት ቤቶች ዙሪያ... Read more »

ከግጭት ወደ ማህበረሰብ አገልግሎት

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የፖለቲካ፣ የሀይማኖትና የብሄር መልክ ያላቸው ግጭቶች ሲከሰቱ ይስተዋላል።የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚኒስቴርም እነዚህን ችግሮች ለመፍታት የተለያዩ እርምጃዎችን ሲወስድ ቆይቷል። ከዚህ ጎን ለጎን ግን የከፍተኛ ትምህርት... Read more »

የቴክኒክና ሙያ ዘርፉ የለውጥ ጅማሮ

 በኢትዮጵያ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ከ 1940 ዓ.ም ጀምሮ መሰጠት እንደተጀመረ መረጃዎች ያመላክታሉ። በዘመኑ ስልጣኔ እያደገ የመጣበት ወቅት እንደመሆኑ በርካታ ሙያዎችም እያደጉ የመጡበት ዘመን ነበር። በተለይ በምን አይነት መንገድ የክህሎት ሽግግር... Read more »

ዘላቂ መፍትሄ የሚሻው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፀጥታ ችግር

ባለፈው ሳምንት በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተነሳ ግጭት የሁለት ተማሪዎች ህይወት ሲያልፍ አስር ተማሪዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ይታወሳል። በወልድያ ተከስቷል የተባለው የተማሪዎች ግጭት ወደ አንዳንድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መዛመቱም ይታወቃል። ያም ሆኖ ግን... Read more »

የዩኒቨርሲቲው ስኬትና ተግዳሮት

 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቀዳማዊ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት የተመሰረተ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ 33 ተማሪዎችን በመቀበል ስራ ጀመረ። በአሁኑ ወቅት ዩኒቨርሲቲው 50 ሺ ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል። ተቋሙ በየጊዜው በሚያሳየው መሻሻልና ለውጥ በጥናትና ምርምር አገሪቱ... Read more »

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የጥራት ተግዳሮቶች

ኢትዮጵያ በተለያዩ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዘርፎች ዘርፈብዙ እመርታዎች አስመዝግባለች፤ አሁንም እያስመዘገበችም ትገኛለች፡፡ በተለይ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዘርፍ ትምህርትን በፍትሀዊነት ማዳረስና ማስፋፋት ችላለች፡፡ ነገር ግን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተጋረጡትን ፈተናዎች በጊዜ ካልተፈቱ የሀገሪቱ ዕድገትና... Read more »