የከተማ ግብርና ለምግብ ሉዓላዊነት መረጋገጥ

የኢትዮጵያ ግብርና በአመዛኙ የዝናብ ጥገኛ ሆኖ መቆየቱ፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ የግብርና ምርት ማሳደጊያ ግብዓቶች አለመሟላት፣ የሕዝብ ቁጥር መጨመርና የመሬት መራቆት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እንቅፋት ከሆኑ ምክንያች መካከል ይጠቀሳሉ፡፡ ባለፉት ጥቂት ዓመታት የምግብ... Read more »

 አካታችነትን በተግባር እያሳየ ያለው ሀገራዊ ምክክር

ዜና ሐተታ አቶ ዓለሙ እንደሻ ይባላሉ። የመንጃ ጎሳ አባል ናቸው። አቶ ዓለሙን ከሸካ ዞን ማሻ ወረዳ በባሕልና በሙያቸው ምክንያት የተገለሉ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተወካይ በመሆን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች... Read more »

የኢትዮጵያን የሚቲዎሮሎጂ መሠረተ ልማቶች የሚያዘምን ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፡– የኢትዮጵያን የሚቲዎሮሎጂ መሠረተ ልማቶች ማዘመን የሚያስችል ፕሮጀክት የሚተገበር መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር የሚተገብረውን የዓለም አቀፍ መሠረታዊ ምልከታ አውታር ፕሮጀክት በትናንትናው ዕለት ይፋ አድርጓል። የኢንስቲትዩት... Read more »

ቢሮው በብልሹ አሠራርና ሌብነት ላይ የጀመረውን ርምጃ አጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፡– የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ በሚሰጠው የኦንላይን አገልግሎት ላይ በሚከሰቱ ብልሹ አሠራርና ሌብነት ላይ የጀመረውን እርምጃ አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ጋር በተያያዘ... Read more »

የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ ሥርዓትን በማጠናከር ፍትሐዊ የንግድ ሥርዓትን ማስፈን ይገባል

አዲስ አበባ፡– የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ ሥርዓትን በማጠናከር ፍትሐዊና ተወዳዳሪ የንግድ ሥርዓትን ማስፈን እንደሚገባ የአዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ በሀገራዊ የአዕምሯዊ ንብረት ጉዳዮች ዙሪያ ከፖሊሲ አውጪዎችና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ትናንትናው ውይይት አካሂዷል፡፡... Read more »

297 ሚሊዮን ብር እና 151 ሚሊዮን ዶላር በማሳገድ ምርመራ መጀመሩን ፎረሙ ገለጸ

አዲስ አበባ:- በሕግ የሚያስጠይቅ ተግባር ካለ ምርመራ ተደርጎ ርምጃ እንዲወሰድ በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ከተለያዩ የመንግሥት ተቋማት ከ297 ሚሊዮን ብር በላይ እና 151 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ሃብት ታግዶ የወንጀል ምርመራ ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ... Read more »

በጎነት ያበሳቸው እንባዎች

ወይዘሮ አዳነች አብቼ ይባላሉ፡፡ የኮልፌ ቀራንዮ የወረዳ ዘጠኝ ነዋሪ ሲሆኑ የአምስት ልጆች እናት ናቸው፡፡ አጥንትን ከሚሰረስር የጠዋት ብርድና የፀሐይ ግለትን ተቋቁመው በአነስተኛ ንግድ ተሠማርተው የልጆቻቸውን የዕለት ጉርስ የሚሞሉ ብርቱ እናት ናቸው፡፡ ወይዘሮ... Read more »

 የድህረ ምርት ብክነትን ለመቀነስ ዘመናዊ የብረት ጎተራዎች ለአርሶ አደሩ እየተዳረሱ ነው

አዲስ አበባ፡– የድህረ ምርት ብክነትን ለመቀነስ ዘመናዊ የብረት ጎተራዎችና የተሻሻሉ ከረጢቶች ለአርሶ አደሩ የማዳረስ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ “ከረሃብ ነፃ ዓለም” ዓለም አቀፍ ጉባዔ ላይ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን... Read more »

 ምንጩ ያልታወቀ ንብረትን ለማስመለስ

ምንጩ ያልታወቀ ንብረት ማፍራት በአፍሪካና በተለያዩ ታዳጊ ሀገራት ትልቅ ሀገራዊ ችግር ሆኖ ቆይቷል። ቀደም ሲል ምንጩ ያልታወቀ ንብረት ማፍራት ተጠያቂነትን ለማስከተል በተደረገው ጥረትም ከሕግና ፍትሕ አካላት በኩል ርምጃ ለመውሰድ የሚያስችል ሙሉ የሕግ... Read more »

አገልግሎቱ በሩብ ዓመት ከ11 ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አገኘ

ከ90 ሺህ በላይ አዳዲስ ደንበኞች ተጠቃሚ ሆነዋል አዲስ አበባ፦ በ2017 በጀት ሩብ ዓመት ከ11 ነጥብ 15 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። ከ90 ሺህ 570 በላይ አዳዲስ ደንበኞችን ተጠቃሚ... Read more »