የወንዶች የውበት ሳሎን

የሰዎችን እይታና ውበት ከሚቀይሩ ነገሮች ውስጥ ፀጉርና አለባበስ ቀዳሚ መሆናቸውን ብዙዎች ይስማሙበታል። ለወትሮው ስለ ጸጉራቸው ውበትና ጤንነት ተጨንቀው እና ‹‹እንዴት እናድርገው›› ብለው በማሰብ ረጅም የሚባል ሰዓትን በውበት ሳሎን የሚያሳልፉት ሴቶች ናቸው ።... Read more »

የሙዚቃው አጥቢያ ኮከብ

መሽቶ ሲነጋጋ፤ ጀንበር ጠልቆ ጀንበር ሲወጣ፤ የአጥቢያ ኮከብ ከአዲስ ሰማይ ላይ አዲስ ቀንን ከአዲስ ብርሃን ጋር ይዞ ከተፍ ይላል። የአጥቢያው ኮከብ፤ ለሚገፈፈው ጨለማ፤ ለምትመጣዋ ፀሐይ ማብሰሪያ ነው። የውበቱ ግርማ የቀኑን ብሩህነት ይነግረናል።... Read more »

የአንድ ሙያ ሰዎች የአንድ ቀን እረፍት

አንዳንድ የታሪክ አጋጣሚዎች መመሳሰል ያጋጥማቸዋል። ለምሳሌ በዚህ ሳምንት ሁለት አንጋፋ የሥነ ጽሑፍ ሰዎችን እናስታውሳለን። ልዩነቶች ቢኖሯቸውም ሁለቱም የሥነ ጽሑፍ ሰዎች ናቸው። በሥነ ጽሑፉ ዓለም ውስጥ ስማቸው ተደጋግሞ የሚጠሩ ናቸው። ሁለቱም በትርጉም ውስጥ... Read more »

 የዋሊያዎቹ ትጥቅ አቅራቢ በቅርቡ ይፋ ይደረጋል

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ትጥቆችን ለአጭር ጊዜ በገባው ውል መሠረት ሲያቀርብ የቆየው ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቆች አምራች ጎፈሬ እንደነበር ይታወቃል። ጎፈሬ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ተዋውሎ የነበረው ለኮትዲቯሩ የአፍሪካ ዋንጫ ለተወሰኑት... Read more »

 ዓለም ላይ ምን አዋቂ አለ?

እኔ የኳስ እናቴ ደግሞ የጉንፋን ተጠቂዎች ነን፡፡ ኳስ ሳላይ እና እናቴ ባሕር ዛፍ ሳትታጠን የቀረንበት ጊዜ የለም፡፡ አባቴ በአንድ ቀን በሽታ ይቺን ዓለም ከተሰናበተ ጥር ሲመጣ አስራ ሁለት ዓመቱ፡፡ እህቴ ታማ አይቻት... Read more »

 ‹‹በአፍሪካ ጠንካራ የባሕል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ለመፍጠር ይሠራል›› -አምባሳደር መስፍን ቸርነት

የባሕል ስፖርት ዓለም አሁን ለደረሰችበት የስፖርት እድገት መሠረት በመሆን ጉልህ ሚናን ተጫውቷል። ይህም የሆነው በጠንካራ ብሔራዊ ፌዴሬሽንና የሕዝብ ጠንካራ ተሳትፎ ውጤት እንደሆነ ብዙዎች ይስማማሉ። ኢትዮጵያ በባሕል ስፖርቶች የታደለች ብትሆንም በጥናት ተለይተው እና... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

አለባበሳቸውን አሳምረው ባማረና በትልቅ መኪና ከሱቃችሁ ደጅ ላይ ወርደው ‹‹እስቲ ሲጋራውን ስጠን ብለው››፤ ከዚያ ወዲያ ግን የሰጣችኋቸውን የ15 ብር ሲጋራ ቀምተው በመኪናቸው ይሸሻሉ ብላችሁ እንዲያው ለአፍታስ ታስቡ ይሆን? በአዲስ ዘመን ትውስታ ውስጥ... Read more »

አገልግሎት ነው፡፡ የፊት ቆዳ እንክብካቤ- የገበያው አማራጮች

የአንድን ሰው ውበት ከሚገልጹ እና ሰዎችም አብዝተው ከሚጨነቁበት ነገር ውስጥ የፊታቸው ቆዳ ነው፡፡ የሰዎች ፊት ጥርት ማለት ያላቸውን ውበት እና ሰላም እንደሚያሳይ ይገለጻል፡፡ ኮሪያውያን በዓለም ላይ ከሚገኙ ሀገራት ከፊት ቆዳ እንክብካቤ ጋር... Read more »

ትዕግስት አሰፋ በለንደን ማራቶን ክብረወሰን ለማሻሻል ተዘጋጅታለች

በየዓመቱ በአለም ከሚካሄዱ ታላላቅ ማራቶን ውድድሮች አንዱ የሆነው የለንደን ማራቶን ዛሬ ሲካሄድ ኢትዮጵያዊት አትሌት ትዕግስት አሰፋ የውድድሩን ክብረወሰን ለመስበር ትሮጣለች፡፡ ውድድሩ ለ44 ጊዜ ሲካሄድ የርቀቱ የዓለም ክብረወሰን ባለቤቷ ትዕግስት አሰፋ፣ አልማዝ አያና፣... Read more »

ምጉምቱው ብዕረኛ!

ብዕረኛውን ብዕር ያነሳዋል:: የሀገራችን የጥበብ ቤት ጭር ብሎና ሰው አልባ፤ ኦና ሆኖ አያውቅም:: በየዘመናቱ ሁሌም ቢሆን ብዕራቸውን እያነሱ በከተቡ ቁጥር “አቤት እንዴት ያለው ብዕረኛ ነው!” እያልን የምንደመምባቸው ዛሬም አሉ:: ይህኛው ዘመንም፤ በስነ... Read more »