ለነገዋ ሴት ዛሬ

ሴቶች በሕይወታቸው ልዩ ልዩ ችገሮች ይገጥማቸዋል:: እነዚህ ችግሮች ማኅበራዊ አልያም ኢኮኖሚያዊ ሊሆኑ ይችላሉ:: ኑሯቸውን ለማሸነፍ ሲሉ ወደተለያዩ ዓረብ ሀገራት ተሰደው ስንት ደክመው የሠሩበት ሳይከፈላቸው ባዶ እጃቸውን የሚመለሱ ሴቶች ጥቂት አይደሉም:: በቤተሰብና በተለያዩ... Read more »

 ኢትዮጵያዊቷ ሔለን ኬለር

በዓለም አቀፍ ደረጃ ሴቶች ከወንዶች አንጻር ሲታዩ በኢኮኖሚው፣ በማህበራዊውና በፖለቲካው መስኮች ያላቸው ተሳትፎና የተጠቃሚነት ደረጃ አናሳ እንደሆነ ማሳያዎች በርካታ ናቸው። ከተሳትፎና ተጠቃሚነት ባሻገር አሁን ባለንበት በዚሁ ወቅት ሴትነት በራሱ ትልቅ ፈተና እየሆነ... Read more »

 የሰው ሠራሽ አካልና የአካል ድጋፍ አገልግሎት

ቴክኖሎጂ ለሰው ልጆች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ እጅግ አስፈላጊ ስለመሆኑ አሁን ያለንበት ዘመን በሚገባ ያስገነዝባል። ቴክኖሎጂውን አነፍንፎና ተጠቃሚ ለመሆንም በርትቶ መስራት እስከተቻለ ድረስ የትኛውም አገልግሎት የቴክኖሎጂው ተጠቃሚ መሆን ይችላል። የተለያዩ አገልግሎቶች ይነስም ይብዛ... Read more »

ሀገር አቀፍ ፈተና አምናና ዘንድሮ

የዘንድሮው የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና ባለፈው ከማክሰኞ ሀምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አራት ቀናት ሲሰጥ ቆይቶ ተጠናቋል፡፡ ፈተናው ከመሰጠቱ በፊት የተለያዩ ውዥንብሮች ሲናፈሱ ቆይተዋል። በማህበራዊ ድረገፆች ፈተናው... Read more »

ከመንግሥት ሠራተኝነት እስከ ኢንቨስተርነት

ቲቶን እንደተረዳሁት ቲቶ ሐዋርያት ይባላል፤ ጋምቤላ ክልል፣ ማጃንግ ዞን፣ ጎደሬ ያበቀለችው ቁመተ መለሎ ጎልማሳ ነው። ይህ ሰው የባሮ ዳር ፈርጥ፤ የጋምቤላ ከተማ ተምሳሌት ነው። በተምሳሌትነቱም በርካቶች ያውቁታል። በአካባቢው በሚገኘው በማርና በወተት ተቀማጥሎ... Read more »

ግንዛቤና የባህሪ ለውጥ ለወባ መከላከል ስራ

በኢትዮጵያ የወባ በሽታ አዲስ ክስተት አይደለም:: ወባን የማያውቅ የማኅበረሰብ ክፍል የለም:: ይህም ሊሆን የቻለው የወባ በሽታ በአብዛኛው ቆላማ አካባቢዎች ላይ የሚከሰት በመሆኑ ነው:: አሁን ባለበት ሁኔታና የዓለም ጤና ድርጅት በሚሰጠው ሪፖርት መሰረት... Read more »

 ባሕላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓትና አደረጃጀት በኮንሶ

ኢትዮጵያውያን የበርካታ እሴቶች ባለቤት ናቸው። ከእነዚህ እሴቶች መካከል ደግሞ በግለሰቦች፣ በቡድኖችና በተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ውስጥ ግጭቶች በሚፈጠሩበት ወቅት እርቅና ሠላም ለማስፈን የሚጠቀሙባቸውን ባሕላዊ መንገዶች በቀዳሚነት መጥቀስ ይቻላል። ሀገሪቱ የበርካታ ብሔር ብሔረሰቦች መኖሪያ... Read more »

 ድንቅ የፈጠራ ውጤቶች በቴክኒክና ሙያ ዓውደ ርዕይ

የቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ዘርፍ በኢትዮጵያ በተጨባጭ በግብርናው ዘርፍ ከአርሶና አርብቶ አደሩ ጎን ሆነው ድህነትን የተፋለሙ በሺህዎች የሚቆጠሩ የግብርና ኤክስቴንሽን ሠራተኞችንና በጤና ዘርፍ 80 በመቶ የመከላከል ሥራ ለማከናወን በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ የገጠርና... Read more »

ሕይወት ቀያሪ ድጋፍ ለእናቶች

ወይዘሮ መሠረት በሻዳ ትባላለች። ምትኖረው እዚሁ አዲስ አበባ ጠመንጃ ያዥ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው። ባለትዳርና የአራት ልጆች እናት ነበረች። ባሏ መጠጥ ጠጥቶ እየመጣ ይደበድባታል። ለልጆቿ ስትል ሁሉን ችላ ብትኖርም በመጨረሻ አንገሽግሿት ከባሏ... Read more »

 ጉምቱው የጥበብ ሰው ነብይ መኮንን

ዕውቁ ገጣሚ፣ ደራሲ፣ የቴአትርና የቴሌቪዥን ድራማ ጸሃፊ ነብይ መኮንን ወደዚህች አለም የመጣው በ1964 ዓ.ም በናዝሬት ከተማ ነው። ዕድሜው ለትምህርት እንደደረሰም ናዝሬት በሚገኘው አጼ ገላውዴዎስ ትምህርት ቤት ገብቶ ትምህርቱን ተከታትሏል። ጉምቱው የጥበብ ሰው... Read more »