የሀገር ውስጥ ባለሃብቶችን በዘላቂነት የማሳደግ ጥረት

በምጣኔ ሀብታቸውና በፖለቲካ ተፅዕኗቸው የዓለም ኃያላን የሆኑት ሀገራት ባለሀብቶቻቸውን በመደገፍ ረገድ በርካታ ተግባራትን ያከናውናሉ። እነዚህ ሀገራት ባለሀብቶቻቸውን በማገዝና በመጠበቅ እረገድ የሰሩት ስራ የአምራችነት አቅማቸውን አሳድጎ የምጣኔ ሀብት እድገታቸው ዘላቂ እንዲሆን አስችሎታል። ለማይናወጥ... Read more »

 የወላይታና አካባቢዋ ሠላም – ለኢንቨስትመንት ምቹነት

ሠላም የሁሉም ነገር መሠረት ነው፡፡ ሠላም ካለ ወጥቶ መግባት፤ ዘርቶ መቃምና ወልዶ መሳም ይቻላል። አለፍ ሲልም ለኢንቨስትመንት እድገት ሠላም ቁልፍ ጉዳይ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትም ከሰሞኑ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን በነበረው... Read more »

የኢንቨስትመንት አማራጮችን በማዘጋጀት ባለሃብቶችን የምትጋብዘው ድሬዳዋ

ኢትዮጵያ ዘላቂ የምጣኔ ሀብት እንድታስመዘግብ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችን መደገፍና ተወዳዳሪ ማድረግ እንደሚገባ ይታመናል። በተለይም የሥራ-አጥ ቁጥሩ እየጨመረና የዋጋ ንረቱ እያሻቀበ ባለበት በዚህ ወቅት ወደ ኢንቨስትመንት የሚመጡ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችን በመደገፍ አምራች ኢንዱስትሪዎችን... Read more »

ተግባራዊ የትብብር መፍትሔ የሚሹት የአምራች ዘርፉ ችግሮች

በበርካታ ችግሮች ውስጥ የሚገኘው የኢትዮጵያ የማምረቻ ዘርፍ ችግሮቹ እንዲቃለሉና መዋቅራዊ የምጣኔ ሃብት ሽግግር እቅድ እንዲሳካ ዘርፈ ብዙ ጥረቶች እየተደረጉ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ጥረቶች ሀገሪቱ በኢንዱስትሪ ዘርፍ ካላት እምቅ አቅምና ከዘርፉ ችግሮች ስፋት አንፃር... Read more »

 አገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን የኢንቨስትመንት ዘርፉን የማሳደግ ጥረት

የሲዳማ ክልል በሁሉም የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለመሰማራት የሚያስችል እምቅ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት ነው። ክልሉ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት የሀገር ኢኮኖሚ ዋልታ የሆኑ ምርቶች መገኛ ነው። በርካታ የክልሉ አካባቢዎች በቡና አብቃይነታቸው ይታወቃሉ። ለኢንዱስትሪው ዘርፍ... Read more »

 የባሕር በር ስምምነቱ -ለአምራች ዘርፉ ፈጣን እድገት

በአምራች ዘርፉ እድገት ላይ ከተጋረጡ መሰናክሎች መካከል አንዱ የሎጂስቲክስ ሥርዓቱ በፍጥነት የተሳለጠ አለመሆኑና በዚህም ምክንያት የሚፈጠረው የዋጋ ውድነት ነው። የሎጂስቲክስ ሥርዓት ከአምራች ዘርፍ ውጤታማነት ጋር ቀጥተኛ ትስስር አለው። ፈጣንና ቀልጣፋ የምርት ግብዓቶችና... Read more »

 ስኬታማው የሀገር በቀል ኩባንያዎች የኢንዱስትሪ ፓርኮች ተሳትፎ

በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚገኙ 13 የኢንዱስትሪ ፓርኮች በስራ እድል ፈጠራ፣ በውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትና በቴክኖሎጂ ሽግግር ለሀገራዊ ምጣኔ ሀብት እድገት ከፍተኛ አስተዋፅዖ እያበረከቱ እና ኢትዮጵያ የአፍሪካ የማምረቻ መነኻሪያ (Manu­facturing Hub) እንድትሆን የሚደረገውን ጥረት... Read more »

 አበረታች አፈጻጸም የተመዘገበበት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት

የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በግብርና፣ በማእድን፣ በቱሪዝም፣ በኢንዱስትሪና በመሳሰሉት ዘርፎች ለሚካሄዱ የኢንቨስትመንት ስራዎች ሊውሉ የሚችሉ እምቅ ሀብቶች ያሉት ክልል ነው፡፡ ክልሉ አስደናቂ የሆነ መልከዓምድራዊ አቀማመጥ፣ ልምላሜና የተፈጥሮ ሀብት ያለው በመሆኑም የባለሀብቶችን... Read more »

 በስኳር ምርት ራስን የመቻል አዲስ ጥረት

ኢትዮጵያ ለስኳር ልማት ዘርፍ ትልቅና እምቅ አቅም አላት:: ሀገሪቱ ዘርፉን ለማስፋፋትና ምርታማነቱን ለማሳደግ የሚያስችል ከፍተኛ የሰው ኃይልና የተፈጥሮ ሀብት ባለቤትም ናት:: በተለይም ለሸንኮራ አገዳ ልማት ተስማሚ የሆነው የአየር ንብረቷ፣ በመስኖ ሊለማ የሚችል... Read more »

 ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ በመፍጠር መዋቅራዊ ሽግግርን የማፋጠን ሂደት

መንግሥት መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል ብሎ ትኩረት ከሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት አንዱ ነው:: የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሦስት ዋና ዋና መሠረታዊ ተልዕኮዎች አላቸው:: እነዚህ ተልዕኮዎቻቸው የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት... Read more »