«የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት አድሎና ማጭበርበርን በማስቀረት ለተጫራቾች እኩል ዕድል ይሰጣል»አቶ ሐጂ ኢብሳ፣የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር

መንግሥት ለአንድ ዓመት ከሚበጅተው በጀት ውስጥ 65 ከመቶ በላይ የሚሆነው ገንዘብ ለግዥ ይውላል። ይሁን እንጂ ይህን በጀት በአግባቡ ከመጠቀም አንጻር ውስንነት እንዳለ ይጠቀሳል። ከመንግሥት ግዥ አፈጻጸም ጋር በተያያዘ የሚስተዋለውን ከሕግ አግባብ ውጪ... Read more »

 «ሌብነትና ብልሹ አሠራር ውስጥ ገብተዋል ተብለው የተለዩ ከአመራርነት እንዲነሱ ተደርጓል »አቶ ታረቀኝ ገመቹ፣ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ

 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት፣ “ለሚ ኩራ” በሚል ስያሜ 11ኛ ክፍለ ከተማ ካደራጀ እና መዋቅር ፈጥሮ ወደ ሥራ ከገባ አራት ዓመታት ተቆጥረዋል። የክፍለ ከተማው መደራጀት ዋና ዓላማ ደግሞ የአገልግሎት ተደራሽነትና የማስተዳደር... Read more »

«የእጅም የልብም ንጽሕና ያለው አመራርና ማኅበረሰብ መፍጠር አለብን ብለን እየሠራን ነው»አራርሶ ገረመው (ዶ/ር)፣ የሲዳማ ክልል የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ

የሲዳማ ክልል ከተመሠረተ ሦስት ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን፤ በርካታ ለውጦችም እየተመዘገቡ መሆኑ ይነገራል፡፡ የክልሉ የፋይናንስ አጠቃቀምና አንዳንድ አሠራሮች በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፉና ከሀገራዊ እቅድ ጋር የተናበቡ መሆናቸውም ይገለፃል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች... Read more »

 “እያንዳንዱ ሠራተኛችን የራሱ የሆነ የፖለቲካ ዕይታ፣ ሃይማኖትና ብሔር ሊኖረው ቢችልም፤ ከነዚህ ሁሉ ነፃና ገለልተኛ ሆኖ ሙያዊ በሆነ መንገድ ሥራዎችን ይሠራል”ዶክተር እንዳለ ኃይሌ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ዋና እንባ ጠባቂ

የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በሁለት አዋጆች (በማቋቋሚያ አዋጅ 1142/2011 እና በመረጃ ነፃነት አዋጅ 590/2000) መሰረት ስልጣንና ኃላፊነት ተሰጥቶት የተቋቋመ የዴሞክራሲ ተቋም ነው፡፡ በእነዚህ አዋጆች መሰረትም በአጠቃላይ በመልካም አስተዳደር ስራዎች ላይ ትኩረት... Read more »

 ‹‹ሀገራት የተፈጥሮ ሀብታቸውን በነፃነት በመጠቀም ለማደግ የሚያደርጉት ጥረት የማይዋጥላቸው በርካቶች ናቸው››አዳነች ያሬድ (ዶ/ር) በናይል ቤዚን ኢንሼቲቭ የናይል ቤዚን ኢንቨስትመንት ፕሮግራም ቀጣናዊ አስተባባሪ

አዳነች ያሬድ ዶ/ር የተወለዱት በጌድኦ ዞን ነው። የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪያቸውን ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹በሃይድሮሊክ ኤንድ ወተር ሪሶርስ ኢንጂነሪንግ›› ፤ የሶስተኛ (ዶክተሬት ዲግሪያቸውን) ደግሞ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ የውሃ ሀብት ኢንስቲትዩት (Ethiopian... Read more »

 ‹‹ፍርድ ቤቶች ለሕገወጥ መሬት ወራሪዎች የሚሰጡት ዕግድ ለሥራችን እንቅፋት ሆኖብናል››ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ

ለአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን በሕግ ከተሰጡት ኃላፊነቶች መካከል ሕገ ወጥ ግንባታ መከላከል፣ ሕግ ወጥ የጎዳ ላይ ንግዶችን መቆጣጠርና ማስቆም ብሎም ሕገ ወጥ የመሬት ወረራ እና ከሕግ ያፈነገጡ አሠሮራችን መከላከል ዋና ዋና... Read more »

 «በአሁኑ ወቅት በከተማዋ ካሉ ኢንቨስትመንቶች በሙሉ አቅም ወደ ሥራ የገቡት 44 ከመቶ ናቸው» አቶ አለማየሁ አሰፋየቢሾፍቱ ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር ከንቲባ

የቢሾፍቱ ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር፤ ኩሪፍቱ፣ ቢሾፍቱ፣ ባቦጋያ፣ ሆራ አርሰዲ፣ መገሪሳ፣ ኪሎሌ እና ጨለለቃ የሚባሉ ሐይቆች የሚገኙባትና የቱሪስቶች መዳረሻ ከተማ መሆኗ ይታወቃል። በተቸራት ልዩ የተፈጥሮ ፀጋ፣ ባላት ምቹ የሆነ የአየር ፀባይ፣ እንዲሁም... Read more »

 “ከወቅቱ አኳያ ተልዕኮን በአግባቡ መወጣት የሚያስችሉ፤ አዳዲስ አደረጃጀቶችን እየፈጠርን ነው”ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መስፍን አበበ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በአገሪቱ ዘመናዊ ፖሊስ ማደራጀት ከተጀመረ አራት ዓመት በኋላ ከ1939 ዓ.ም የተቋቋመ አንጋፋ ዩኒቨርሲቲ ነው። የመጀመሪያ መቀመጫው አዲስ አበባ ከተማ አባዲና አካባቢ ነበር። በ1967 ዓ.ም ደግሞ አሁን ወደሚገኝበት ሰንዳፋ ተዘዋወረ።... Read more »

 ‹‹ሰው ውስጡ ከታመመ እና ከቆሸሸ ወደ ሌብነት ይገባል››– አቶ አሰፋ ቶላ የአዲስ አበባ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በአዋጅ 75/2014 የተቋቋመ እና ሙስናን በመዋጋት ላይ የሚሰራ ተቋም ነው።የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ትምህርቶችን በማስፋፋት የሞራል እሴቶችን በመገንባት የነቃ እና ሙስናን ሊሸከም የማይችል... Read more »

‹‹ የከተማ ቦታ ኪራይ እና የከተማ ቤት ግብር ከ1937 ዓ.ም ጀምሮ የነበረ የግብር ዓይነት ነው ›› የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የታክስ ጉዳዮች ዘርፍ ምክትል የቢሮ ኃላፊ- አቶ ዘገየ በላይነህ

 በቅርቡ ማሻሻያ ተደርጎ የቤት ባለይዞታዎች እንዲከፍሉ የተደረገውን ግብር የማኅበረሰቡን ኑሮ ያላማከለ፤ ኅብረተሰቡ እንዲወያይ ሳይደረግ በአቅጣጫ በግዳጅ እየተፈፀመ ያለ፤ በተለይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ቆጥበው ያገኙት ቤት ላይ እንዲከፍሉ መደረጉ፤ ድሃውን የሚጎዳ ነው የሚሉ... Read more »