ዛሬ አብዝተን የምንሻው የዓድዋ ድል ኅብርና አንድነት

አውሮፓውያን በ18ኛው ክፍለ ዘመን ኢንዱስትሪዎቻቸውን ባስፋፉ ማግስት ጥሬ ሀብት ለመቀራመት እና ለምርቶቻቸው ማራገፊያነት አይናቸውን የጣሉት አፍሪካ ላይ እንደነበር የታሪክ መዛግብት እና ምሑራን ያስረዳሉ። እናም የአውሮፓ አገራት በበርሊኑ ጉባዔያቸው አፍሪካን በቅኝ ግዛት የመያዝ... Read more »

የክፍለ ዘመናችን ታላቅ ግኝት

 (የመጀመሪያ ክፍል) አሁን አሁን በፖለቲካው ተወስደን/obsessed/ ሆነን ፤ ሁላችንም ፖለቲከኛና ተንታኝ ሆነን አረፍነው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ኪነ ጥበባዊ ጉዳዩን እርግፍ አድርገን ትተነዋል። አየሩንና መልካውን የሴራ ትንተናና የደባ ስለቃ ተቆጣጥሮታል። ለዛሬ ለለውጥ ያህል ሳይንስ... Read more »

 የአንድነትን ዋጋ ከዓድዋ ተምረን ፅንፈኞችን እንታገል

የዓድዋ ድል የኢትዮጵያውያን አንድነት የተንጸባረቀበት ከመሆኑም ባሻገር የአንድ አገር ሕዝብ ያለምንም ልዩነት በአንድነት መቆም ከቻለ ማንኛውንም ዓይነት የችግር ዳገት በቀላሉ መውጣት እንደሚችል ለዓለም ሕዝብ ማሳየት የተቻለበት ነው። ዛሬ ላይ የአንድነትን እና የመተባበርን... Read more »

“የሹመት ደብዳቤና ይዘቱ”

የመነሻ ሀሳብ  ከሀገራዊ ብሂሎቻችን መካከል ስለ ሹመትና ሹም የሚናገሩት አባባሎች በርከት ያለ ቁጥር እንዳላቸው በሚገባ የተረዳሁት በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ለመጻፍ ዝግጅት ሳደርግ ነበር። “ሹመት ላወቀው ይከብደዋል፤ ላላወቀበት ደግሞ ያሳብደዋል” የሚለው አንዱ... Read more »

 የመውጫ ፈተናውን በስኬት ለመወጣት

“ ሰዎች ወደዚህች ዓለም ሲመጡ አራት ዝንባሌዎችን ይዘው ይመጣሉ ። እነርሱም የምጣኔ ሃብት ዝንባሌ (Homo Economicus)፣ የኃይማኖተኝነት ዝንባሌ (Homo Religious)፣ የፖለቲከኛነት ዝንባሌ (Homo Politicus) እና የንድፈ-ሃሳብ ዝንባሌ (Homo Theoreticus) ናቸው። የአንድ መምህርም... Read more »

“ባለመስማማት መስማማት

የጽንሰ ሃሳብ መነሻ፤ ዋናው ርዕሳችን የተወሰደው “agree to disagree” ከሚለው የባዕድ ሀረግ ተተርጉሞ ነው። በተቃርኖ ሃሳብ የተዋቀረ የሚመስለው ይህ ሀረግ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሰው እ.ኤ.አ ጁን 29 ቀን 1750 ዓ.ም ጆርጅ ዋይትፊልድ በተባሉ... Read more »

ከሁሉም በላይ መስከን ይጠበቅብናል

በአገራችን ሰሞነኛ የተለያዩ ከበስተጀርባቸው ጥፋቶችን ያነገቡ ክስተቶች ተከስተዋል፤ ያስከፈሉንም፣ ዋጋ ቀላል ነው ተብሎ የሚጠቀስ አይደለም በእኔ እምነት ነገሮችን በሰከነ መንገድ ማየት ቢቻል እነዚህ ነገሮች ባልተከሰቱ ነበር ብዬ አምናለሁ። የችግሮች ዋነኛ ችግር መስከን... Read more »

ዓድዋ የኢትዮጵያዊነት ደማቅ ታሪክ

የካቲት 23 1888 የዛሬ መቶ ሃያ ሰባት ዓመት በኢትዮጵያ የታሪክ ድርሳን ላይ አንድ ታሪክ ተመዘገበ..ዓድዋ የሚል የስሞች ሁሉ፣ የክብሮች ሁሉ፣ የነጻነቶች ሁሉ በኩር። ሁለት በታሪክ፣ በባህል፣ በስልጣኔ፣ በአይዶሎጂ የተራራቁ ሀገራት/ ኢትዮጵያና ጣሊያን... Read more »

የኢትዮጵያውያን ህያው ቅርስ -ዓድዋ

የጥቁር ሕዝቦች ምድር ያፈራቸው የምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ ልጆች «እንደ አንድ ልብ መካሪ፤ እንደ አንድ አንደበት ተናጋሪ» ሆነው ዘመን የማይሽረው ታሪክ ከሰሩ ይኸው ዘንድሮ መቶ ሃያ ሰባት ዓመት ሞላቸው – ዓድዋ። ዓድዋ በስሙ... Read more »

የትውልዶች የዘመን ሥሪት

የመነሻ ወግ፤ “የአንድ ትውልድ የዘመን ስሌት ምን ያህል ነው? መለያ ድንበሩስ” – ጠያቂዎችንና መላሾቹን ሊያግባባ ያልቻለ የዓለማችን ምሁራን የጋራ ጥያቄ ነው። ሞጋቹ ጥያቄ ምላሽ የተነፈገው በዛሬ ጀንበር ብቻ ሳይሆን ለወደፊትም እየተጠየቀ መሰንበቱ... Read more »