ሀገሪቱ እየጨመረ የመጣውን የሕዝቡንና የልማቱን የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት ለመመለስ በውሃ፣ በንፋስና በፀሐይ ኃይል ልማት ላይ በስፋት እየሰራች ትገኛለች። ከአምስት ሺ ሜጋ ዋት በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል እንደሚያመነጭ የሚጠበቀውና በተወሰኑ ተርባይኖቹም ኃይል ወደ ማመንጨት... Read more »
የኦሮሞ ብሔረሰብ ለፈጣሪው ምስጋና የሚያቀርብበትን የኢሬቻ በዓል ዛሬና ነገ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ያከብራል። ለእዚህ ምድር በአበቦች በምታሸበርቅበት በዚህ የመስከረም ወር በድማቅ ሥነ ሥርዓት ለሚከበረው በዓል ዝግጅቶች ሲካሄዱ ቆይተው እነሆ ዛሬ ሆራ ፊንፊኔ... Read more »
የማዕድን ዘርፍ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራበት ቢሆንም፣ ሀገሪቱ ያላትን የማዕድን ሀብት ለይቶ አውቆ በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውልና በሥርዓት እንዲመራ ከማድረግ አኳያ ብዙ እንዳልተሰራ መረጃዎች ያመለክታሉ። ለዚህም በምክንያትነት ከሚጠቀሱት መካከል ዋንኛው ዘርፉን በሥርዓትና በተቀናጀ... Read more »
በኢትዮጵያ በከፍተኛ ፍጥነት እያደጉ ከሚገኙ ዘርፎች መካከል አንዱ የግንባታው (Construction) ዘርፍ ነው። ዘርፉ ለበርካታ ዜጎች የስራ እድል በመፍጠርም ከፍተኛ ሚና ያለው ሲሆን፣ ከግብርና ቀጥሎ ከፍተኛውን የሰው ኃይል የያዘ በመባልም ይታወቃል። ይህ ዘርፍ... Read more »
በኦሮሞ ብሔረሰብ ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል እሬቻ አንዱ ነው። የክረምት ወቅት አልፎ የበጋው ወቅት ሲገባ በአዲስ ዓመት መባቻ መስከረም ወር ላይ ይከበራል። እሬቻ በኦሮሞ ብሔረሰብ ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ሲሆን፤ ብሔረሰቡ... Read more »
ከተለያዩ የሀገሪቷ አካባቢዎች የመጡ ስምንት የቴክኒክና ሙያ አሰልጣኞች አንድ ወቅት ላይ በአንድ ጉዳይ ዙሪያ ተገናኝተው እንዲመክሩ ተደረገ። እንዲህ በአንድ ላይ መሰብሰባቸው ትልቅ አላማን ያነገበም ነበር። አሰልጣኞቹ የተገናኙበትን አላማ ከግብ ለማድረስ መክረውና ዘክረው፤... Read more »
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የሚገኝና በተፈጥሮ ሃብቶቹም የሚታወቅ ነው፡፡ ብሔረሰብ አስተዳደሩ የተለያዩ ወረዳዎች ያሉት ሲሆን፣ 120 ሺ 638 ነጥብ 3 ሄክታር የሚታረስ መሬት አለው፡፡ ዞኑ ሰፊና ሁሉንም... Read more »
ለቱሪዝም ዘርፍ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንደሚያበረክቱ ከሚታመንባቸው መካከል የአስጎብኚ ባለሙያዎች ይጠቀሳሉ። ባለሙያዎቹ በቀጥታ ከቱሪስቱ ጋር የሚሠሩና በቆይታው ወቅት አብዛኛውን ጊዜ የሚያሳልፉ እንደመሆናቸው በበጎም ሆነ በአሉታዊ መንገድ የሚፈጥሩት ተፅዕኖ ከፍ ያለ ነው። በተለይ... Read more »
ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሃይል በስፋት ማመንጨት የሚያስችሏት ሰፊ የውሃ፣ የንፋስ፣ የጸሀይ እንዲሁም የጂኦተርማል ሀብት እንዳላት ይታወቃል። ሀገሪቱ እያደገ የመጣውን የኤሌክትሪክ ሃይል ፍላጎቷን ለማርካትም በእነዚህ በተለይ የውሃ፣ የንፋስና የጸሀይ ሃይል ሀብቶቿን በመጠቀም የኤሌክትሪከ ሃይል... Read more »
በዛሬው የስኬት አምዳችን አዲሱ ዓመት ከሚያስከትላቸው ደማቅ በዓላት አንዱ በሆነው የመስቀል በዓል ማግስት ላይ ተናኝተናል። በዓሉ በሃይማኖታዊና ባሕላዊ ስርዓት የሚከበር ሲሆን፣ በኃይማኖታዊ ይዘቱ መስከረም 16 ደመራ ተደምሮ መስከረም 17 በመላ ኢትዮጵያ በክርስትና... Read more »