የወላጆቿ በደል ከሀገሯ ያስኮበለላት የሳዑዲዋ ወጣት

ራሀፍ ሞሀመድ አል-ቁኑን ትባላለች የሳዑዲ አረቢያ ዜግነት ያላት የአስራ ስምንት ዓመት ወጣት ነች፡፡ ወጣቷ ከቤተሰቦቿ ጋር ከሳዑዲ ወደ ኩዌት ካቀናች ከጥቂት ቀናት በኋላ ከኩዌት እግሬ አውጪኝ ብላ ባንኮክ የገባችው ባለፈው ሳምንት ነበር፡፡... Read more »

ኤኤንሲ በስልጣን ለመቆየት ይፋ ያደረገው እቅድ

እንደ ቢቢሲ ዘገባ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በግንቦት 2019 በሀገሪቱ የሚደረገውን ክልላዊና ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማሸነፍ ፓርቲያቸው ትኩረት የሰጣቸውን ዋና ዋና ጉዳዮች ለደጋፊዎቻቸው ለማሳወቅ ባለፈው ሳምንት በደርባን ከተማ ተገኝተው ነበር፡፡ የአፍሪካ ብሔራዊ... Read more »

አፍሪካ በ2018

ባለፈው ሳምንት በተጠናቀቀው እአአ 2018 የዓለምን ከራሞት ለማየት ሙከራ አድርገን ነበር፡፡ በተደረገው ዳሰሳም ዓበይት ሁነቶችን በተለይም በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና ማህበራዊ ዘርፎች የተከናወኑ ተግባራትን ለማየት ሞከረናል። በተደረገው በዚያ ምጥን ምልከታ፣ በተወሰነ ደረጃም ቢሆን እንደዓለም... Read more »

የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የምርጫ ውጤት እያወዛገበ ነው

በተፈጥሮ ሀብቷ ትታወቃለች፡፡ በአልማዝ፣ ወርቅ፣ ታንታለም፣ እና በመሳሰሉት የከበሩ ማዕድናት ባለጸጋ ናት፡፡ በአሁኑ ወቅት ለስማርት የሞባይል ቀፎዎች እና ለኤሌክትሪክ መኪናዎች በግብዓትነት የሚያገለግሉ ወሳኝ ማዕድኖች በስፋት ይገኙባታል፡፡ ለዓለም ገበያ ከሚቀርበው የኮባልት ማዕድን ሁለት... Read more »

ሱዳናውያን ገንዘባቸውን ከባንክ እያወጡ ነው

ከዘጠኝ ዓመታት በፊት በቱኒዚያ የተጀመረው የአረብ ሀገራት ህዝቦች ተቃውሞ በወቅቱ የበርካታ መንግስታትን መንበር አናግቶ ነበር። በቱኒዚያ አንድ ስራ አጥ ወጣት ራሱን በእሳት ካቃጠለ በኋላ ሁሉም በየመንግስቶቻቸው ላይ ተቃውሟቸውን ማሰማት ቀጠሉ። እያለ እያለም... Read more »

ላቲን አሜሪካ በ2019

የአልጀዚራዋ የላቲን አሜሪካና የካሪቢያን ቀጣና ዘጋቢ ሻርሎት ሚሸል በጎርጎሮሳውያኑ 2019 በመካከለኛውና በላቲን አሜሪካ አገራት እንዲሁም በሜክሲኮ የሚጠበቁ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎችን እንዲህ ቃኝታቸዋለች፡፡ ‹‹የብራዚሉ ትራምፕ›› ቦልሶናሮ ከ10 ቀናት በፊት የትልቋ የላቲን አሜሪካ አገር... Read more »

ውጥረትን የጋበዘው ይፋ ያልሆነ የምርጫ ውጤት በኮንጎ

እንደ አልጀዚራ ዘገባ እአአ ታኅሣሥ 30 ቀን 2018 በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተጭበርብሯል መባሉና ውጤቱም ይፋ ሳይደረግ መዘግየቱ ኮንጎን ውጥረት ውስጥ አስገብቷታል፡፡ በተለይም የካቶሊክ ቤተክርስቲያን የምርጫውን ውጤት መተንበዩን ተከትሎ በመንግሥትም... Read more »

የ2018 የዓለማችን አንኳር ክንውኖች

እአአ 2018 ተጠናቅቆ 2019 ገብቷል፤ በአመቱም ውስጥ በርካታ ሁነቶች ተከናውነዋል። ከተከናወኑትና በከፍተኛ ደረጃ ሲያነጋግሩ ከነበሩት ጉዳዮች መካከል በኩባ ስልጣን ከካስትሮ ቤተሰብ እጅ መውጣቱ፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ በሩሲያ አራተኛው ዙር የፕሬዚዳንት ፑቲን ምርጫ፣... Read more »

አሥሩ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ የአፍሪካ   ሀገራት

  በ2019 በአፍሪካ በኢንቨስትመንት ለመሳተፍ ለሚፈልጉ የተሻሉ  የተባሉ  አስር ሀገራት በቅደም ተከተል በማስቀመጥ አፍሪካ ዶት ኮም በድረ ገጹ አስነብቧል። እነዚህ ሀገራት ቀልጣፋ የኢንቨስትመንት አገልግሎት ከማቅረብ ዝቅተኛ ታክስ እስከማስከፈል የተለያዩ አማራጮችን ያቀረቡ ሲሆን፣... Read more »

ሶማሊያ የመንግሥታቱ ድርጅት መልዕክተኛን አባረረች

የሶማሊያ መንግሥት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዋና ጸሐፊ ልዩ መልዕክተኛ ኒኮላስ ሃይሶም አገሪቱን ለቅቀው እንዲወጡ አድርጓል፡፡ የአገሪቱ መንግሥት ውሳኔውን ያሳለፈው መልዕክተኛው የሶማሊያን ሉዓላዊነት የሚዳፈር ጣልቃ ገብነት ፈፅመዋል ብሎ ባቀረበው ወቀሳ ነው፡፡ የሶማሊያ የማስታወቂያ... Read more »