‹‹ኢህአዴግ ፈተናዎችን አልፎ ተጠናክሮ የመሄድ ባህልና ታሪክ አለው››- ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ኃላፊ

  ኢህአዴግ አስራ አንደኛውን ድርጅታዊ ጉባኤውን ከመስከረም 23 እስከ መስከረም 25 ቀን 2011 ዓ.ም በሐዋሳ አካሂዷል፡፡ በማጠናቀቂያውም ባለ ሰባት ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥቷል፡፡ የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር ስለ ጉባኤው... Read more »

በአዲስ አበባ ዙሪያ በግዳጅ ላይ ያሉ ልዩ የጥበቃ መከላከያ ሰራዊት አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ(ኢዜአ)፡- ሰሞኑን በተከሰተው ግጭት ምክንያት በአዲስ አበባ ዙሪያ በግዳጅ ላይ ያሉ የልዩ የጥበቃ መከላከያ ሰራዊት አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ጋር ተወያዩ። በዚህም የሰራዊት አባላቱ “ግዳጃችን በአንድ ቦታ ተረጋግተን መቀመጥ... Read more »

በትግራይ ክልል ከ22 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ የረጅም ርቀት ሩጫ መወዳደሪያ ትራክ ሊገነባ ነው

በትግራይ ክልል ኮረም ከተማ ከ22 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ የረጅም ርቀት ሩጫ መወዳደሪያ ትራክ ሊገነባ ነው። የኮረም- ኦፍላ ረጅም ርቀት መወዳደሪያ ትራክ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ በዛሬው ዕለት ተቀምጧል። ለግንምባታው ከ22 ሚሊየን... Read more »

እንጽዳ! እናጽዳ!

አየሩ ከፍቶታል። አሻግሮ ወዲያ ማዶ ማየት የፈለገ እንኳን ርቆ በቅርብ ለማየት ተስኖታል። ምክንያቱ ጉሙ አጠገቡ ያለውን እንኳን በቅጡ እንዲያይ የፈቀደለት አይመስልም። ነጫጭ የሀገር ባህል የለበሱ ሰዎች በየአቅጣጫ ይታያሉ። ዕለቱ ህዳር 12 በመሆኑ... Read more »

የሁሉም ትግል፤ ለሁሉም ድል

ሙስናን ለመዋጋት በሚደረገው ጥረት መንግስት የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገ ቢሆንም ትግሉ በቂ ውጤት አላስገኘም፡፡ በአሁኑ ወቅትም ሙስናን ለመዋጋት ተቋማት የየራሳቸውን ጥረት እያደረጉ ነው፤ ለዚህ ደግሞ የፌዴራል የሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በተለይም... Read more »

ብልጥ ከሌላው ሞኝ ከራሱ ይማራል

በአገራችን ፖለቲካ ውስጥ አንዱ ባጠፋው ሌላው ሲወቀስ፤ ደግ የሠራው ቀርቶ መጥፎ የሠራው ሲሞገስ ማየት ብዙም አዲስ ላይሆን ይችላል፡፡ በእርግጥ የአገራችን ፖለቲካ መጥፎ ደዌ ከተጠና ወተው ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡ ነገር በረጅሙ አሻግሮ ካለማየት በመነጩ... Read more »

የመደመር ቀመር የእኩል ይሆናል ውጤት

የመደመርን ተግባራዊ ፋይዳና ወቅታዊም ሆነ ሀገራዊ ብሎም አህጉራዊ መፍትሄነት ለመረዳት ቃሉን ከቃልነት ባሻገር ውስጡ ታጭቆና ተሰድሮ ያለውን ጥልቅ ፅንሰ ሃሳብ መመርመርና መረዳትን አጥብቆ ይጠይቃል። በእኔ እሳቤም በመደመርና ባለመደመር ድምር ውጤት መሃል ያለውን... Read more »

መጠናቀቂያው የሚናፍቅ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ

የኢትዮጵያውያን መዲና እንዲሁም የአፍሪካ ህብረትና የበርካታ ዓለምአቀፍ ተቋማት መቀመጫ የሆነችው አዲስ አበባ ምንም እንኳን ዕድገቷና ልማቷ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ ቢመጣም ከብዙዎቹ የአፍሪካ አገራት ዋና ከተሞች ጋር ስትነፃፀር በብዙ ርቀት ቀደ ኋላ... Read more »

እንዲህ ከሆነማ…

ባለፈው ሳምንት አንድ ዘጋቢ /ዶክመንታሪ/ ፊልም አይቼ ነበር። ልመናን በማጥፋት ወይም በመቀነስ ዙሪያ ያጠነጠነ ነው። የራሴን ግምት ወስጄ ልመናን ለማጥፋት ቢያንስ 20 ዓመት ይፈጃል የሚል ሃሳብ ይዤ ነበር። በማግስቱ የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ... Read more »

የሴቶች ወደ ሥልጣን መምጣት ለወንዶች ስጋት አይሆንም!

ሰሞኑን ወንዶች የሴቶችን በስልጣን ላይ መብዛት ተከትሎ ነገረ ትዝብታቸውን መደርደር ጀምረዋል፡፡ኧረ ወንድ ንቃ ከቤት መውጣት ፈራን ከሚሉ ጥቃቅን ፍራቻ አንስቶ፤ ማርች ስምንት የወንዶች ቀን ሆኖ ይታሰብ እስከሚሉ ትላልቅ መፈክሮች በማኅበራዊ ሚዲያዎች እየፎከሩ... Read more »