“ምክንያታዊነትን ካስቀደምን እንግባባለን” – ባህሬን ከድር የፊልም ተዋናይና ሞዴል

ገና በወጣትነቱ የዝናን ካባ የደረበ በተለይ በትወና ብቃቱ ብዙዎች አድናቆትን ቸረውታል። ከፊልም ሙያ ውጪ ያማረ ቁመናውን አይተው ሞዴል እንዲሆን ለገፋፉት ምክራቸውን ተቀብሎ በተግባር ስኬታማ ሆኖ አሳይቷቸዋል። በስራው ላይ የሚያሳየው መልካም ባህሪ ተወዳጅነቱን... Read more »

አዕምሮ የተጎዳ አካልን ያክማል

የሰው ልጅ ምድር ላይ ሲኖር የገጠመውን ፈተና በድል ተወጥቶ ታላላቅ ድሎችን ማስመዝገብ ሲችል የግለሰቡ ጥንካሬ የትልቅነት ማሳያ መሆን ያስችላል።የአመለካከት ልዕልና ላይ የደረሰ፣ የላቀን ስብዕና የተላበሰ፣ እራሱን በላቀ ለዋጭ አስተሳሰብ ያበቃ ሰው አካሉ... Read more »

ያለመውን ማሳካት የቻለ ብርቱ ሰው

የታመመውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ አክመው ኢትጵያዊያን ከጫፍ እስከ ጫፍ በአንድነት ያስፈነደቀ ብስራት ምክንያት ሆነዋል። የስፖርት አፍቃሪያን አደባባይ አስቀጥቶ ያስጨፈረ ክስተት የረጅም ዘመናት የሀገር ህልም ያሳካ ገጠመኝ ከፊት ሆነው መርተዋል። ኢትዮጵያ ቀዳሚ መሥራች... Read more »

«እንደ ኢትዮጵያዊ ኑሮ ማለፍን እመርጣለሁ» አርቲስት አዝመራው ሙሉሰው

ቁም ነገር እያስጨበጠ ያዝናናል። የበርካታ አርቲስቶችን ዘፈን በማስመሰል ለብዙዎች የሳቅ ምንጭ ሆኗል። በተለይ ደግሞ አስቴር አወቀን በማስመሰል የሚወዳደረው የለም። የአትሌት ቀነኒሳ በቀለን የሩጫ ስልት ማስመሰል ሌላው መለያው ነው። በዚህም ሥራው አድናቆትን ከአትሌቱ... Read more »

ፍልቅልቅዋ ድምፃዊት

ህይወት ሁለት መንገድ አላት።አንዱ የፍቃድ ሁለተኛው የግዳጅ። የመጀመሪያው ነፃነት የምታጎናፅፍበት መንገድዋ ነው። ይሄን መንገድ ለፈቀደችለት ፍቃዱን ሞልታ የወጠነው ህልሙ እንዲያሳካ ምቹ መደላደልን ታበጃለች። ሁለተኛው እርስዋ ባሻት መልኩ ያለ ሰው እቅድና ምኞት ከፈለገቸው... Read more »

ችኩል ፍርጃ

 እሁድ በጉጉት የምጠብቀው የእረፍት ቀኔ ነው። ተኝቶ ማርፈድ ፈልጌ ነበር። ንጋት ላይ የመነሳት ልማዴ ሳልፈልግ ቀስቅሶኛል። አይኔን መግለፅና ከአልጋ መውረዱ ግን ፈፅሞ አላሰኘኝም። ዛሬ ከልቤ ሰው ጋር ቀጠሮ አለኝ። ከዚህ በፊት የተቃራኒ... Read more »