በክልሉ አርሶአደሩ ከምርቱ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንዲሆን እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል አርሶአደሩ ምርቱን በተገቢው ዋጋ ሸጦ ተጠቃሚ እንዲሆን የሚያስችሉ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገለጸ፡፡ በቢሮው የሰብል ልማትና ተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ደጀኔ ሂርጳ ለአዲስ... Read more »

የአገራችን የሩዝ ምርት ተስፋና ተግዳሮት

በኢትዮጵያ ሚሊኒየም  71 ሺ 316 ነጥብ 07 ቶን የነበረው የአገራችን የሩዝ ምርት ከስምንት ዓመታት በኋላ በ2009 ዓ.ም ወደ 126 ሺ 806 ነጥብ 45 ቶን ማደጉን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡  ከሩዝ ምርት የተገኘውን ገቢም ስንመለከት... Read more »

በአገሪቱ 7 ነጥብ 9 ሚሊዮን ህዝብ የዕለት ምግብ ተረጂ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ከ2007 ዓ.ም እስከ 2010 ዓ.ም ድረስ በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ምክንያት በተከሰተው ድርቅ  7 ነጥብ 9 ሚሊዮን ህዝብ የዕለት ምግብ ተረጂ መሆኑን ብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን_ አስታወቀ፡፡ ... Read more »

በኤሌክትሮኒክ ግብይት ማዕከል ግንባታ ለ100ሺ ዜጎች የሥራ ዕድል ሊፈጠር ነው

አዲስ አበባ፡- የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኤሌክትሮኒክ ግብይት (ኢ-ኮሜርስ) ማዕከል በኢትዮጵያ ለመገንባት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና በዓለም አቀፍ ፖስታል ዩኒየን መካከል ስምምነት ተደርጓል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ እና የዓለም አቀፍ... Read more »

የማህበረሰቡን ፍላጎት ያላማከሉ ኢንቨስትመንቶች ላይ ቁጥጥር ሊደረግ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፦ የማህበረሰቡን ባህል፣ ሃይማኖትና ፍላጎት ያላማከሉ ኢንቨስትመንቶች ቀጣይነታቸው አስተማማኝ አለመሆኑ በተግባር በመታየቱ መንግሥት በተመሳሳይ ጉዳዮች ላይ ኢንቨስትመንት ፍቃድ ሲሰጥ ትኩረት ሊያደርግ እንደሚገባ ባለሙያዎች ገለጹ። የዶንኪ ሳንክቹዋሪ የኢትዮጵያ ካንትሪ ተወካይ ዶክተር... Read more »

የጥላቻ ንግግር-የሰላም ጠንቅ

በማህበራዊ ድረገፆች ጥላቻን የሚዘሩ ንግግሮች በመሰራጨታቸው አገር እንዳትረጋጋ እያደረጉ ነው። ጉዳዩ ያሳሰባቸው የዘርፉ ባለሙያዎች ማህበራዊ ድረገፆች የአጠቃቀም ገደብ ይበጅላቸው ይላሉ። ጉዳዩን አጥንቶ መፍትሄ የሚሰጥ አካል እንደሚያስፈልግም ይገልጻሉ። ዶክተር ደምመላሽ መንግስቱ በጅማ ዩኒቨርስቲ... Read more »

የአደንዛዥ ዕጽ መሞከሪያ የጎዳና ወጣቶች

መስቀል አደባባይ በታክሲ እየሄድኩ ነው፤ድንገት የመንገድ መብራት ለሰከንዶች አቆመን። ከታክሲው ረዳት መቆሚያ በኩል አሳዛኝ የታዳጊዎች ድምጽ ወደ ጆሯችን በመድረሱ ተሳፋሪው አይኑን ወደውጪ አፍጧል። «የጎዳና ልጅ ነኝ፤ አባት እናት የለኝ፤ ሳገኝ እበላለሁ ሳጣም... Read more »

ሚኒስቴሩ የመቶ ቀናት እቅዱን ተግባራዊ እያደረገ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፦ የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በመቶ ቀናት እቅዱ ችግሮች እንዳልገጠሙትና ባቀደው ልክ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ። የሚኒስቴሩ የሕዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዋና ኃላፊ አቶ ገዛኸኝ አባተ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ በመቶ ቀናት... Read more »

ጋዜጠኝነት በደቡብ ሱዳን አደጋ ውስጥ ገብቷል

የጋዜጠኝነት ሙያ በዘመናችን ከሙያነት ይልቅ ወደ ተልዕኮነት አመዝኗል በሚባልበት በዚህ ወቅት ባደጉና በበለፀጉ አገራት ጭምር ጋዜጠኞች ሲታሠሩና ሲገደሉ መስማት የተለመደ ነው። በተለይም በመካከለኛው ምሥራቅና በአፍሪካ አገራት በፖለቲካ፤ ሙስናና ሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ላይ... Read more »

የጋዜጠኛ፣ ተርጓሚ እና ደራሲ ግርማ ለማ  ሥርዓተ ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፡-   በተወለዱ በስልሳ አምስት አመታቸው ታህሳስ አስር 2011 ዓ.ም  ያረፉት ጋዜጠኛ፣ ተርጓሚ እና ደራሲ ግርማ ለማ የቀብር ሥነሥርዓት ትናንት  የስራ ባልደረቦቻቸው፣ወዳጅ ዘመዶቻቸውና አድናቂዎቻቸው በተገኙበት አዲሱ ገበያ በሚገኘው እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን  ተፈፅሟል።... Read more »