ኢትዮጵያዊነት ድምቀት፣ የህብረ ቀለማት ጥምረት

የጋራ እሴቶቻችንን በማጠናከርና መቻቻልን መርሁ ያደረገ ኢትዮጵያዊነት ማጎልበት በአንዳንድ አካባቢዎች የሚታየው የፀጥታ ችግር መፍትሄ እንደሆነ ትናንት በአዲስ አበባ በተከበረው 13ኛው የብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል ላይ የተገኙ ተሳታፊዎች ይገልፃሉ፡፡ ከዋዜማው ጀምሮ በተለያዩ ባህላዊ... Read more »

የኢትዮጵያ ቀን

ልጆች እንዴት ናችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? ፈተና ነበረባችሁ አይደል? ልክ አዲሱ ዓመት ሲገባ ለራሳችሁና ለቤተሰቦቻችሁ ቃል በገባችሁት መሰረት ከስር ከስር በማጥናትና ትምህርታችሁን በአግባቡ በመከታተል ላይ እንደሆናችሁ አምናለሁ። ይህም በመሆኑ በፈተና ጥሩ ውጤት... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድየማይቻለው ዳገት ከእንግዲህ ወደኋላ መመለስ ብቻ ነው – ፓርኩን ለማልማት የሚመጡ ባለሀብቶችን ሰላም ማረጋገጥ ይገባል

ጅማ፡- አሁን ላይ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያን የማይቻለው ዳገት ወደኋላ መመለስ ብቻ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ፡፡ የጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ለማልማት የሚመጡ ባለሀብቶች ሰላምን በማረጋገጥና ምርታማነትን በማጠናከር ከጎናቸው መሰለፍ እንደሚገባ አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ... Read more »

የውጭ ዜጎችንም ያስደመመው የኢትዮጵያውያን ኅብር

ዕለተ ቅዳሜ አዲስ አበባ ስታዲየም የመጫወቻ ሜዳው ላይ ነን። የነብር ቆዳ የለበሱ ሰዎች በርቀት ይታያሉ። የአጋዘን ቀንድ የያዘውም ድምጹን እያሰማ ባህላዊ ጭፈራውን ያስነካዋል። ወዲህ ዞር ሲሉ ደግሞ ነጭ ኮፍያቸውን ያጠለቁ ወይዛዝርት ከበሮ... Read more »

የአገራዊ አንድነት አለመጎልበት ልዩነቶች እንዲሰፉ ዕድል ሰጥቷል

አዲስ አበባ፡- አገራዊ አንድነት በሚፈለገው መልኩ ከብሔራዊ ማንነት ጋር ተሳስሮ አለመተግበሩና አለመጎልበቱ የፌዴራል ሥርዓቱ አገራዊ አንድነትን ጠብቆ እንዳይጓዝና ልዩነቶች እንዲሰፉ ዕድል መስጠቱን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም አስታወቁ። 13ኛውን የብሔር... Read more »

በሶሪያ የታገተው አሜሪካዊ ጋዜጠኛ እና የወላጆቹ ተማጽኖ

  ከዛሬ ስድስት ዓመት በፊት ሶሪያ ውስጥ የውኃ ሽታ ሆኖ የቀረውን አሜሪካዊ ጋዜጠኛ ኦስቲን ታይስን በማፈላለግ እርዱን ሲሉ የጋዜጠኛው ወላጆች የትራምፕን አስተዳደር እና የሶሪያን ባለስልጣናት እየተማጸኑ መሆኑን አልጀዚራ በዘገባው አመልክቷል፡፡ ኦስቲን ታይስ... Read more »

ኢትዮጵያ በሰብዓዊ ልማት ዕድገት ማስመዝገቧ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (UNDP) ኢትዮጵያ ባለፉት አስራ አምስት ዓመታት በሰብዓዊ ልማት ዕድገት ማስመዝገቧን ገለጸ፡፡ ድህነትን ለማጥፋት እና በሀገራት መካከል በዘላቂ ልማት ረገድ ያለውን አለመመ ጣጠን ለመቀነስ ከ170 በላይ... Read more »

የተቋማቱና የቦርድ አመራሮች ኃላፊነታቸውን አልተወጡም ተባለ

አዲስ አበባ፡- በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ሰላም የሰፈነበት የመማር ማስተማር ሂደት እንዲፈጠር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላፊዎችና የቦርድ አመራሮች ኃላፊነታቸውን አለመወጣታቸው ተገለፀ፡፡ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ያለውን ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ በተመለከተ በተጠናቀረው የመስክ... Read more »

የየመንና ሶሪያ ስደተኞችን በህግም በፍቅርም ጥላ ስር

ከስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አስተዳደር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በየመንና ሶሪያ የተከሰተውን የእርስ በርስ ጦርነት ሸሽተው እ.አ.አ ከ2015 ጀምሮ የሁለቱ አገራት ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅትም በአዲስ አበባ 1 ሺ... Read more »

ያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካን ከሚገነባው ሜቴክ ጋር የነበረው ውል ተቋርጧል

  በዓመት 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ቶን ማዳበሪያ ለማምረት የሚያስችል ፋብሪካ በድሬዳዋ ይገነባል አዲስ አበባ፡- የያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካን ሲገነባ ከነበረው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ጋር የነበረው ውል መቋረጡን የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን... Read more »