“ኢትዮጵያ ልጆችዋን ሁሉ በእኩል ትወዳለች”

 ክቡር ዶክተር አሊ ቢራ  “ቢራ” ትርጓሜው የብርሀን ፍንጣቂ ፤ ጨለማን ገርሳሽ እንደ ማለት ነው። እርሱ ወደ ሙዚቃው ዓለም ብቅ ብሎ ለዘርፉ አዲስ ግኝት ለሙዚቃው አዲስ ክስተት በመሆኑ ያገኘው ስያሜ ነው። ትክክለኛ ስሙ... Read more »

“የተፈጠርንበትን ዓላማ ማወቅና ዓይናችንን መግለጥ ይኖርብናል”አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ

ተገኝ ብሩ  ትምህርት ቤት ሆና የወላጆች በዓል ዝግጅት ላይ ከሌሎች የትምህርት ቤቱ ጓደኞቿ ጋር በመሆን የምታቀርበው ድራማና ልዩ ልዩ የኪነ ጥበብ ሥራዎች እንዲሁም ለስሜቷ መተወንና መድረክ ላይ ዝግጅት ማቅረብ ስለምትወድ የምታደርገው እንጂ... Read more »

”ሰማይ የደረሰ ዕውቀት ሰብዓዊነት ካልታከለበት ይናዳል‘ – አርቲስት ችሮታው ከልካይ

 ትውልድና ዕድገት ከአራት አሥርት ዓመታት በላይ የኪነ ጥበብ ዘርፍ እንቁ በመሆን በዘርፉ ዕድገት ላይ ታላቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል፤ በሁለገብ አርቲስትነት ተሣትፎው ሥኬትን የተላበሰ የጥበብ ሰው ነው። የኪነጥበብ ሙያን አውቆ በማሣወቅ ብዙ ጥበበኞችን አፍርቷል፤... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ ከሁላችንም ትበልጣለች›› ሎዛ አበራ (እግር ኳስ ተጫዋች)

ተገኝ ብሩ  ትውልድና እድገት ባደገችበት አካባቢ ያለው ሌሊሶ የተባለው ሰፊ የእግር ኳስ መጫወቻ ሜዳ ዛሬ እሷ በእግር ኳስ መስክ ታላቅ ስኬት ለመጎናፀፍ ያስቻላት መነሻዋ ነው።ከአቻዎቿ ጋር ጨርቅ ኳስ እያዘጋጁ በዚያ አቧራማ ሜዳ... Read more »

«ራስን በሥራ ጠምዶ ማዋል አሉታዊ ጉዳዮች ወደ አዕምሮ እንዳይመጡ መከላከል ያስችላል» ወጣት አርቲስት ታምራት እሸቱ

 አዲሱ ገረመው  ነገርን ከማንዛዛት በመቆጠብ ብዙም ቦታ ከመርገጥ በኪነ ጥበብ አክናፍ እየበረርን፣ ጉዳዩ የሚመለከተው ግለሰብ ላይ እያረፍን፣ የተገኘውን እንቃርም ዘንድ ወደድኩ። የወሬ ውላችን ደግሞ ወጣቱ አርቲስት ታምራት እሸቱ ነው ።የውልደቱንና አስተዳደጉን ጉዳይ... Read more »

“ለሁሉም ሰው የምመክረው ማንበብንና መማርን ነው” አርቲስት አለማየሁ እሸቴ

አብርሃም ተወልደ ታዋቂ እና በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ አሻራቸውን ካኖሩ አንጋፋ ብሎም ከቀዳሚዎች ተርታ የሚሰለፍ ሙዚቀኛ ነው። አርቲስቱ በርካታ ዘመናዊ ሙዚቃዎችን በመስራት እና በማቅረብ ይታወቃል፤ አርቲስት አለማየሁ እሸቴ፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በአርበኞች... Read more »

“እያንዳንዱ የህይወቴ እንቅስቃሴ በደቦ ነው”

አብርሃም ተወልደ  የኮንታ ብሔረሰብ ሲነሳ ወጣቱን ድምጻዊ ማንሳት የግድ ይላል። ላለፉት አስራ ሰባት ዓመታት ኮንታ ብሔረሰብንና በዞኑ የሚገኙ ብርቅዬ የተፈጥሮ ሀብቶችን በየሙዚቃዎቹ እና በአገኘው መድረክ ሁሉ አስተዋውቋል፤ የስፖርት እና የሙዚቃው ሰው ወንድዬ... Read more »

እረፍትን ከመጻህፍትና ፊልሞች ጋር

 ኃይለማርያም ወንድሙ  ሥራ ላይ ለረጅም ጊዜ ተሳትፏል፡፡ እናቱ የቀለም ትምህርት ያልቆጠረች ብትሆንም አስኳላ ገብቶ እንዲጎብዝ ትደግፈው ነበር። ልጇን በማበርታቷም ደስተኛ ነበረች። “አንድ ቀን ይሳካልኻል” እያለች ሁሌም የሞራል ስንቅ ትሆነው ነበር። ይህ ሰው... Read more »

”ህይወት እንዳትሰለች ቀለል ያለ ኑሮ መምራት ይገባል”ተዋናይ ሄኖክ ወንድሙ

ተገኝ ብሩ  ገና በወጣትነት ዘመኑ በብዙዎች አድናቆት ተችሮታል። በሚሳተፍባቸው ስራዎቹ በሚያሳየው ልዩ የትወና ችሎታው ዝነኛና ተወዳጅ ተዋናይ መሆን የቻለ ድንቅ አርቲስት ነው። ውልደትና ዕድገቱ አዲስ አበባ አምባሳደር ዙሪያ ፍልውሀ አካባቢ ነው። ልጅ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያን የሚወድ ሁሉ ለለውጧ ያለመታከት መስራት ይገባዋል››አርቲስት አስራት ታደሰ

በአገራችን የፊልም ጥበብ ውስጥ የራሳቸውን ጉልህ አሻራ ካሳረፉት ውስጥ አንዱ ነው። ከ41 በሚበልጡ አገራዊና አለማቀፍ ፊልሞች ላይ በመተወን ልዩ ችሎታውን አስመስክሯል። ብዙዎች በአተዋወን ብቃቱ ያወድሱታል። በሙያው ባሳየው ትጋትና ችሎታ ምክንያት ከሁለት ጊዜ... Read more »