የአፋር ዲያስፖራ ማህበር ተግዳሮት

ወርቅነሽ ደምሰው  ዓለም በግሎባላይዜሽን ወደ አንድ መንደር እየጠበበ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ የካፒታል፣ የምርቶች፣ የመረጃና ሌሎች ጉዳዮች ዝውውር እያደገ መሆኑን ተከትሎ የሰው ልጆች ፍልሰትም በከፍተኛ ደረጃ ሊያድግ መቻሉ መረጃዎች ያመላክታሉ። በዚህ የተነሳ በርካታ... Read more »

“ይህ ስግብግብ ጁንታ ለስልጣኑ መቆየት የሚጠቅመው ከመሰለው ህፃን ልጁንም ከመሰዋት የማይቆጠብ ሰብአዊነት የሌለው ቡድን ነው” – ሻለቃ ጌትነት ማስረሻ የቀድሞው 102ኛ አየር ወለድ ክፍለ ጦር አባል

 አስመረት ብስራት  ሻለቃ ጌትነት ማስረሻ ይባላሉ። የቀድሞው 102ኛ አየር ወለድ ክፍለ ጦር አባል ናቸው። በስልሳዎቹ መጀመሪያ እድሜ ክልል ላይ የሚገኙት እኚህ ሰው ውትድርና ደሜ ውስጥ ያለ ኢትዮጵያዊነት ደግሞ እስትንፋሴ ነው ይላሉ። ተወልደው... Read more »

“አምባገነኖች መብትን የሚሰጡት በወረቀት ላይ እንጂ በተግባር አይደለም” አቶ አባተ ኪሾየቀድሞው የደቡብ ብ/ብ/ እና ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር

አስቴር ኤልያስ  ያለመከሰስ መብታቸው ሳይነሳ ሙስና በሚል ሰበብ ወደ ወህኒ በተጋዙበት ወቅት ፈታኝ የሆኑ ጊዜያትን በማረሚያ ቤቱ ለማሳለፍ ተገደዋል፡፡ በቆይታቸውም የወገብ ህመም አጋጥሟቸው በብዙ አስቃይቷቸዋል፡፡ በማረሚያ ቤቱ በነበሩበት ወቅት ግራ ቀኙን እንዲሁም... Read more »

«በቤት ግንባታው ዘርፍ መንግስት በሚያቀርበው ዋጋ አይነት ሌሎች ኩባንያዎች ስራውን እንዲቀላቀሉ ለማድረግ እየተሰራ ነው»- አቶ ታደሠ ከበበው በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ

አስቴር ኤልያስ  በብዙ ኢትዮጵያን ዘንድ አሁን አሁን ጎጆ ሰርቶ የቤት ባለቤት የመሆን ህልም ጨርሶ የሚታሰብ አይደለም። ቀደም ሲል እኔ ነኝ ያለ ቪላ ሊሰራ የሚችል ገንዘብ ዛሬ ቦታ መግዣ እንኳ መሆን አይችልም። ቤት... Read more »

«መንግስት የጁንታውን ወንጀለኞች ተጠያቂ ማድረግ እና ህዝብንም ከእንደዚህ አይነት መርዘኛ አስተሳሰብ ማንጻት አለበት» አቶ ውብሸት ሙላት የህግ ባለሙያ

ወርቁ ማሩ  ወንጀለኛው ጁንታ ከውልደቱ ጀምሮ የሰራቸው በርካታ ጥፋቶች እንደነበሩ መረጃዎች ያሳያሉ። ለ27 ዓመታት በስልጣን ላይ በነበረበት ወቅም ህግ ከማውጣት ውጭ ሲመራበት ግን አልታየም። በአንጻሩ ቡድኑ ባደራጀው የአፈና መዋቅር አማካኝነት በርካታ አስነዋሪና... Read more »

‹‹ባለኝ ልምድና በተቻለኝ መጠን በቀሪው እድሜዬ የምችለውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ››- ዶክተር ዲማ ነገዎ የፖለቲካ ምሁር እና የመጀመሪያው የገለልተኛ ብሔራዊ የኢኮኖሚ ምክር ቤት አባል

አስቴር ኤልያስ የመንግሥትን የማሻሻያ ፕሮግራም በስኬት ለማስፈፀምና በአጠቃላይ የኢኮኖሚ ዕድገት በቀጣይነት ለማረጋገጥ የምሁራን እና የባለሙያዎችን ምክር እንዲሁም ግብረመልስ መቀበሉ ጠቃሚነቱ ይታመንበታል። መንግሥት ይህንንም በመገንዘቡ ገለልተኛ ከሆኑ ምሁራን እና ባለሙያዎች የተውጣጣ የመጀመሪያው የገለልተኛ... Read more »

የትህነግ ቡድን የመንግሥትና የሕዝብ ሰነዶችን የማውደም ተግባር በሕግ ዓይን

ከገብረክርስቶስ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! እኔ ለዛሬ የምጠይቀው ጉዳይ ሰሞኑን የትህነግ ቡድን በመቀሌ የሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ሰነድ ሙሉ ለሙሉ ማውደሙን ሰምተናል። በዚህም በጣም አዝነናል። መቼም የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭ (ትህነግ)... Read more »

”ጦርነት ድምጹ የአድናቆት ጭብጨባ አይደለም”እዮብ ተፈሪ – ፎቶ ጋዜጠኛ

ፎቶ ጋዜጠኛ እዮብ ተፈሪ ሜቴክ ካቋቋማቸው ኢንዱስትሪዎች መካከል አንዱ በሆነው በኢትዮ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስምንት ዓመት ከዘጠኝ ወር ገደማ ሰርቷል። ከግማሽ በላይ የሆነው ስራው በኦዲዮቪዥዋል ላይ ያተኮረ ነው። ቀጥሎም በመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች... Read more »

”ለአገሬ የራሴን አስተዋጽኦ በማበርከት ሂደት ውስጥ ብሰዋ እንኳን ምንም አይመስለኝም ነበር” ኢያሱ መሰለ – ጋዜጠኛ

ጋዜጠኛ ኢያሱ መሰለ የጋዜጠኝነቱን ዓለም ከመቀላቀሉ በፊት ከ20 ዓመት በላይ በመምህርነት ሙያ አገልግሏል። ወደ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መስሪያ ቤት ተቀላቅሎ እየሰራ ባለበት ወቅት መስሪያ ቤቱ መፍረሱን ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅ መቀላቀል... Read more »

”በውጊያው አውድ የሠራዊቱን ትብብር ሳስተውል ትንሿን ኢትዮጵያ እንዳይ አድርጎኛል” ዳኜ አበራ – ፎቶ ጋዜጠኛ

አስቴር ኤልያስ የፎቶ ጋዜጠኛ ዳኜ አበራ በፎቶግራፍ ሙያ ወደ 38 ዓመት ያህል አገልግሏል። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ከደርግ ሥርዓት ጀምሮ ብዙ ውጣ ውረዶችን ማለፍ የቻለ ሲሆን፣ ብዙ ጊዜም ከሞት ጋር እንደተጋፈጠም ይናገራል። የኢትዮ-... Read more »