ባህል ያጸናው የነጻነት እሴት

ብዙ ሰዎች ነጻነት የሚለውን ቃል ከፖለቲካዊ አውድ ጋር ብቻ ያቆራኙታል:: ሲተነትኑትም የሚታየው ከዚሁ አኳያ ነው:: ይህ ትክክል አይደለም! ነጻነት የሚለውን ቃል ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊም ጭምር ነው:: እንደ አውዶቹ ገብቶ ጥምረቱን የሚያሳይም ነው:: ምክንያቱም... Read more »

ሀገራዊ እሴቶችን ለማፍካት

 ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ፣ የሶስት ሺ ዓመት ታሪክ ያላት፣ የበርካታ እምነት፣ ቋንቋ፣ ባህል፣ ጥበብና ፍልስፍና መኖሪያ ናት እየተባለ ሲነገር በተደጋጋሚ ይደመጣል ሕዝቧም ሰው አክባሪ፣ በጉርብትና ተዋዶ የሚኖር እንደሆነ ይነገርለታል ጠላትን በጋራ ተባብሮ... Read more »

ሥነቃል – ቀዳሚው አገር በቀል የፍልስፍናችን መሠረት

የሰው ልጅ ሁለት ዓይነት ሀብቶች አሉት። አንዱ መንፈሳዊ ሀብቱ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ቁሳዊ ቅሪቱ ነው። ይህንን ወደ ቱሪዝም ቋንቋ እንተርጉመው ብንል የምናገኘው በ«ሀብቶች» ስፍራ «ቅርሶች» ተተክቶ፤ ቅርሶቹም «የሚዳሰሱ» እና «የማይዳሰሱ» ሆነው እናገኛቸዋለን።... Read more »

ኢትዮጵያዊነት የሠከነ ስሜት የነቃ ህሊና…

በማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሸረሸሩ ያሉ ዕሴቶቻችን ለብዙዎቻችን መመለስ ከሚከብዱን ጉዳዮች ቀዳሚው ኢትዮጵያዊነት ምንድነው? የሚለው ጥያቄ ነው። ብዙዎች በየዘመናቸው በተረዱበት ልክ ሊያብራሩት ሊገልፁት የሞከሩ ቢሆንም አሁንም ድረስ በቂ የሚባል መልስ ያልተገኘለት፡ ወደፊትም ደግሞ ጥያቄ... Read more »

ለህፃን ልጅ ስም የማውጣት መብት፤ የእናት ወይስ የአባት?

  መግቢያ ከሰሞኑ በአንድ ጠበቆች፣ ዳኞች፣ አቃቢያነ ህግች፣ የህግ ምሁራን እና የሴቶች መብት አቀንቃኞች የተገኙበት የሴቶች እኩልነት እና ሰብዓዊ መብቶች በሚል ርእስ የተዘጋጀ የውይይት መድረክ ላይ ተገኝቼ ሳለሁ፤ አንዲት ተሳታፊ ጠበቂት ሃሳቧን... Read more »

ከአሻራ አኗሪነት ወደ አሻራ አሻጋሪነት የተጓዘው ማንነት

እኛ መልከ ብዙ፣ ልምደ ብዙ አገር ነን።ታሪክና ብዙ ተሞክሮችን የቀመርንና ለሌላ የምናካፍልም እንደሆንን ብዙዎች ይመሰክሩልናል።ለዚህም አንዱ ማሳያ ተፈጥሮ ካሳመረልን ውጪ በራሳችን አረንጓዴ ምድር ለመፍጠር የምናደርገው ጥረት ነው።የአየር ንብረት ለውጥ የሚያመጣውን ችግር ለመመከትም... Read more »

“ሃምሳ ሎሚ ……….”!

“ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሃምሳ ሰው ጌጡ ” ይላሉ አበው ሲተርቱ፤ አዎ ምንም ነገር ቢሆን ከተረዳዱበት ሸክሙ ይቀላልለ፤ ውጤቱ ያማረ ይሆናል:: አንድ ሰው ምን ጠንካራ ቢሆን፣ ገንዘብ፣ ሃብት፣ ንብረት፣ ጉልበትና እውቀት... Read more »

የግለሰቡ በሥነ ምግባር የታነጸ ትውልድን የማፍራት ጥረት

አገር ወዳድነት ሲባል ጥልቅና ጥብቅ ትርጉም የሚሰጥ ነው፤ ነፍሳችን ከአገራችን ጋር ያላትን መልከ ብዙ ቁርኝት የሚገልጽና ስሜቱን እንድናጋባው የሚያስገድድም ነው። በእርግጥ ስሜቱ በቃላት የሚገለጽ አይደለም። ይሁንና በግርድፉ ስናየው አገርን መውደድ ማለት ለአገርና... Read more »

የአገር በቀል ተቋማት መበራከትና ዘርፈ ብዙ ፋይዳቸው

ችግር ባለበት አገር ሁሉ መፍትሄ ማፈላለግ ምርጫ ሳይሆን ግዴታና የህልውና ጉዳይ ነው። ችግር ካለ መፍትሄ መምጣት አለበት። ችግር ካለና ለችግሩ መፍትሄን ማምጣት ካልተቻለ ያለው እድል በዛው በችግር ውስጥ መከራን ሲዝቁ፤ አበሳን ሲገፉ... Read more »

”ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ” በቀላሉ የሚታይ አይደለም

ሁሌም ሲባል እንደሚሰማው፣ እንደሚነገረውና እኛም እንደምናውቀው ግብረ ሰናይ ድርጅቶች፣ በጎ አድራጎት ተቋማትና ማህበራት የምን ጊዜም የልማት አጋሮች ናቸው። ንቁና ተሳትፎ አሳታፊ ሲቪክ ማህበረሰብ ከመፍጠር አኳያም የሚጫወቱት ሚና ቀላል አይደለም። ይህ ማለት በጤናማው... Read more »