የግማሽ ክፍለ ዘመን ሀገራዊ ሁነቶች በፎቶ ግራፍ ሲነገሩ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከተቋቋመ ከ1933 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት ሰማንያ አንድ ዓመታት ታላላቅ ሀገራዊ ሁነቶችን የሚገልጹ ፎቶግራፎችን ሰንዷል። ድርጅቱ ከሰሞኑ ከ1960ዎቹ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የተከናወኑ ታላላቅ ሀገራዊ ሁነቶችን የሚያስቃኝ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ... Read more »

የዋጋ ግሽበቱ ከቁጥጥር ውጭ እንዳይሆን

 ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የመስከረም ወር 2014 ዓ.ም አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 34 ነጥብ 8 በመቶ መድረሱን በሪፖርቱ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ከጊዜ ወደጊዜ እያሻቀበ የመጣው ይህ የዋጋ ግሽበት ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ አገሪቱን እንዳይፈትን ደግሞ... Read more »

የነዳጅ ድጎማው መነሳት የኢኮኖሚ ምስቅልቅል እንዳያስከትል አመላካች መፍትሔ

መንግስት በነዳጅ ላይ ሲደረግ የነበረው ድጎማ ሊነሳ መሆኑን ማስታወቁ ይታወቃል። የነዳጅ መሸጫ ዋጋን ከህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ውጪ በአለም ገበያ ዋጋ ነዳጅ ገዝተው እንዲጠቀሙ ማቀዱንም በቅርቡ ይፋ አድርጓል። መንግስት የነዳጅ ድጎማውን ለማንሳት... Read more »

አሉታዊ ትርክትን በወንድማማችነት ትርክት የመለወጥ መልካም ጅማሮ

በኢትዮጵያ የነበሩ አሉታዊ ትርክቶችን በወንድማማችነትና እህትማማችነት መንፈስ በመለወጥ ወደፊት የማስቀጠል ጉዞ ተጀምሯል። ለዚህም ባለፉት አራት ዓመታት ውድቀቷን የሚመኙ አካላት እንደሚያስቡት የምትበታተን አገር እንዳልሆነች የሚያመላክት ወሳኝ ጥንስስ ተጥሏል። ይህንንም ማስቀጠል የሚችሉ ተቋማትም ሆኑ... Read more »

ለአገር ባለውለታዎች ክብር እውቅና የመስጠት ትሩፋት?

ኢትዮጵያ ባህር ተሻግረውና ድንበር ጥሰው ሊያስገብሯት ሊወሯትና ቅኝ ሊገዟት አልመው ለመጡ ጠላቶቿ በየትኛውም ወቅት ሸብረክ ብላ፣ እጇን ሰጥታ አታውቅም። ጠላቶቿን በሙሉ እያሳፈረች ዘመናትን በድል ተሻግራለች። ኢትዮጵያውያንም ወራሪዎችንና ተስፋፊዎችን በአንድነት በመመከት አንፀባራቂ ታሪክ... Read more »

የሃይማኖት ግጭት ጠማቂዎቹ እነማን ናቸው፣ አላማውን ለማክሸፍስ ምን ይደረግ?

 ኢትዮጵያን በዓለም አደባባይ በተለየ ሁኔታ ከሚገልጹ በርካታ መገለጫዎች መካከል የእምነት ተቋማትና ተከታዮቻቸው ለዘመናት ተቻችሎ የመኖር ዕሴት በዋነኝነት ይጠቀሳል:: በአገሪቱ የሚገኙ እምነቶችም የሚታወቁትም አንዳቸው ከሌላው ጋር ባላቸው የጠበቀ ግንኙነት ነው:: ይሁንና አንዳንዶች ይሕን... Read more »

አገራዊ ምክክሩ እና መገናኛ ብዙሃን እንዴት ይጣመሩ?

የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን፣‹‹የአስተሳሰብ ልዩነት፣ ፉክክርና የሚጋጭ ፍላጎት (Conflicting Interest) ባለባቸው አገራት ውስጥ ችግሮች በአንድ ፓርቲ፣ በአንድ ቡድን ወይንም በጥቂት ሰዎች አይፈቱም። ጥቂቶች በር ዘግተው ቢጨነቁና ቢጠበቡም መፍትሄ ሊሆኑና ሊያመጡም ፈፅሞ አይቻላቸውም። በመሆኑም... Read more »

“ሲቃወምም ሆነ ሲደግፍ ምክንያታዊ የሆነ የከተማ ነዋሪ ለማፍራት እየተሰራ ነው” – አቶ አበራ መኮንን የደብረብርሃን ከተማ የሰላምና ህዝብ ደህንነት መምሪያ ኃላፊ

 የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የምትገኝና በመካከለኛ ከተማ አስተዳደር ደረጃ ያለች ስትሆን፣ ከክልሉ ርዕሰ ከተማ ባሕር ዳር 695 ኪሎ ሜትር፤ ከፌዴራሉ ከተማ አዲስ አበባ ደግሞ 130... Read more »

ሕጎቹ እንዲዘገዩ ወይስ እንዲቀሩ?

ለአሜሪካ ሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የቀረበው ኤች አር 6600 የተሰኘ ረቂቅ ‹‹የኢትዮጵያን ሰላምና መረጋጋት ለማረጋገጥ እንዲሁም ዲሞክራሲዋን ለማፅናት የወጣ ሕግ›› የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። በቅርቡ ከመፅደቅ እንዲዘገይ ሆኗል የተባለው ይሕ ረቂቅ ሕግ በኢትዮጵያ... Read more »

የዋጋ ግሽበትና የኑሮ ውድነቱን እንዴት እንከላከል?

ኢትዮጵያ ውስጥ ከዕለት ወደ ዕለት ኑሮ እየተወደደ፤ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ የተለያዩ ሸቀጦች ዋጋ በእጅጉ እየጨመረ መጥቷል:: ትናንት የተገዛ ዛሬ፣ጧት የገዛነው ከሰዓት ዋጋው መጨመሩም በርካቶች የሚያስጨንቅ ጉዳይ ከሆነም ዋል አደር ብሏል:: ቸርቻሪው ስለ... Read more »