በትምህርት ዘርፍ የተመዘገበውን ውጤት በሌሎቹም መድገም እንደሚገባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ

አዲስ አበባ፡- በትምህርት ዘርፍ የተመዘገበውን ከፍተኛ ውጤት በሌሎችም የልማት ዘርፎች መድገም ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ትናንት አራት ሺ 188 የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፣ መምህራን፣ርዕሰ... Read more »

የውጭ ምንዛሪ እጥረት በሥራው ላይ ተጽእኖ መፍጠሩን ኢንስቲትዩቱ አስታወቀ

አዳማ፡- የውጭ ምንዛሪ እጥረት በሥራው ላይ ተጽእኖ እንደፈጠረበት የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብአቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ::ኢንስቲትዩቱ ከክልሎች ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር በአዳማ ከተማ ምክክር አካሂዷል:: በምክክር መድረኩ ላይ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኢንዱስትሪ... Read more »

‹‹ወጣቱ ትውልድ ልዩነቶችን ወደጎን በመተው ለሀገር አንድነት ዘብ ሊቆም ይገባል››- ዶክተር ሰይድ አህመድ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ

አዲስ አበባ፡– ወጣቱ ትውልድ ወቅታዊ የሆኑ ጥቃቅን ልዩነቶችን ወደጎን በመተው ከአባት አርበኞች ልምድ በመቅሰም ለሀገር አንድነት ዘብ ሊቆም እንደሚገባ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ዶክተር ሰይድ አህመድ አሳሰቡ:: ዶክተር ሰይድ በተለይም... Read more »

የቁም እንስሳት ማቆያ የዘርፉን የውጪ ንግድ ለማመቻቸት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተገለጸ

አዲስ አበባ፦የቁም እንስሳት ማቆያ የዘርፉን የውጭ ንግድ ለማመቻቸት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። 56 የቁም እንስሳት የገበያ ማዕከላትን ለመገንባት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አስታውቀዋል በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የገበያ ጥራትና ማስፋፊያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር... Read more »

“ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ማመንጨት ስትጀምር በአካባቢው ጂኦፖለቲካዊ ተጽእኖ ፈጣሪነቷ ከፍ ማለቱ አይቀርም“- መምህር መካ አደም በግድቡ ጉዳይ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ስለኢትዮጵያ የሚሟገቱ

 አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ የሁለተኛውን ዙር የታላቁ ህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት በማካሄድ ኤሌክትሪክ ማመንጨት ስትጀምር የአካባቢውን ጂኦፖለቲካዊ ተጽእኖ ፈጣሪነቷ ከፍ ማለቱ እንደማይቀር በግድቡ ጉዳይ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ስለኢትዮጵያ የሚሟገቱት መምህር መካ አደም አስታወቁ... Read more »

‹‹በምርጫው ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ ጨዋነት የተሞላበትና ኢትዮጵያዊ ለዛ የተላበሰ አካሄድ ሊኖር ይገባል››- ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

 አዲስ አበባ፡- በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ጨዋነት የተሞላበትና ኢትዮጵያዊ ለዛ የተላበሰ አካሄድ ሊኖር እንደሚገባ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አስታወቁ፡፡ በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በግል የሚወዳደሩት ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል... Read more »

‹‹የቤኒሻንጉል መሬት የኔ ነው ትርክት ኢትዮጵያ ትኩረቷን ከግድቡ ላይ እንድታነሳ ለማድረግ የተቀየሰ ሴራ ነው››-ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ በአአዩ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ

አዲስ አበባ፡- ሱዳን በቅርቡ የቤኒሻንጉል መሬት የኔ ነው የሚል ያልተገባ ትርክት ይዛ መምጣቷ ኢትዮጵያ ትኩረቷን ከግድቡ እንድታነሳ ለማድረግ የተቀየሰ ሴራ መሆኑን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውሃ... Read more »

የሶማሊያ እና የኬንያ ዲፕሎማሲ ግንኙነት እንደገና ተጀምሯል

ሶማሊያ ከኬንያ ጋር ያቋረጠችውን ዲፕሎማሲ እንደገና መጀመሯን ይፋ አድርጋለች። በሶማሊያ እና በኬንያ መካከል ተፈጥሮ በነበረው “ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት እና የድንበር መሬት ይገባኛል” ውዝግብ የሶማሊያ መንግሥት ከስድስት ወር ገደማ በፊት ከኬንያ ጋር ዲፕሎማሲያዊ... Read more »

አንድነትን በማጠናከር ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚሰሩ ኃይሎችን ሴራ ማክሸፍ እንደሚገባ ተገለጸ

 አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያውያን አንድነታቸውን በማጠናከር አገርን ለማፍረስና የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል የሚሰሩ ኃሎችን ሴራ ማክሸፍ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ተሟጋቾች አቶ ሙሳ ሼኮና ወጣት ሱሌማን አብደላ ገለጹ፡፡ አቶ ሙሳ በተለይ ለአዲስ... Read more »

‹‹የአውሮፓ ህብረት ቅድመ ሁኔታዎችን በመደርደር ከምርጫ ታዛቢነት ራሱን ማግለሉ ፈጽሞ የሚጠበቅ አይደለም›› – ረዳት ፕ/ር ሳሙኤል ተፈራ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ፣ የኤሲያ ጥናትና ምርምር ማዕከል

አዲስ አበባ:- የአንድ አገር ሉዓላዊነት መርሆዎችን ጠንቅቆ የሚያውቀው የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ሉዓላዊነትን የሚጋፉ ቅድመ ሁኔታዎችን በመደርደር ከምርጫ ታዛቢነት ራሱን ማግለሉ ፈጽሞ የማይጠበቅ ውሳኔ እንደሆነ ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተፈራ አስታወቁ፡፡ ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል... Read more »