የከተሜዎች የወንዶች የፀጉር አቆራረጥ ፋሽን

ፀጉርን መሠራትና መዋብ በሴቶች በኩል እንደ ፋሽን እንደሚዘወተር መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነው። ልዩ ልዩ የፀጉር አሠራር ስልቶችንና ፋሽን ጎልቶ የሚታየው የሴቶች ፀጉር አሠራር ላይ ነው። ነገር ግን እንደ ሴቶቹ የጎላና የሚዘወተር ባይሆንም... Read more »

ቢሊየኖች የሚፈሱበት ዓለምአቀፍ የሽቶ ገበያ

ጠረን ጉልበተኛ ነው:: በተለይም የሰውነት ጠረን በስሜትም በአመለካከትም ላይ ያለው ተጽእኖ ቀላል የሚባል አይደለም:: ሁሉም ሰው የሚታይ ብቻ ሳይሆን የሚያውድ ውበት እንዲኖረው ይፈልጋል:: አይነ ግቡ መሆን ብቻ ሳይሆን ከሩቅ የሚጠራ ጠረን መያዝ... Read more »

ፋሽን ተኮር አልባሳት የሚሠሩና የሚያዘጋጁ ወጣቶች እየተፈጠሩ ነው

በኢትዮጵያ አምራች ኃይል በብዛት፤ ለጨርቃ ጨርቅ ደግሞ ግብአት የሚሆን ጥጥ አላት። ሀገሪቱ ለጥጥ ምርት የተመቸችና ለዚህ ምርት ግብዓት የሚሆኑ የኢንቨስትመንት ስፍራዎችም አሏት። የጨርቃጨርቅ በተለይም የተዘጋጁ ልብሶችን ለሚያመርቱ ፋብሪካዎች የኢንዱስትሪ ፓርኮች ተገንብተው ዝግጁ... Read more »

እየጦፈ የመጣው ዓለም አቀፍ የእጅ ቦርሳ ገበያ

የእጅ ቦርሳ ሴት ልጅ ሊኖሯት ይገባል ተብለው ከሚታሰቡ ቁሳቁስ መካከል አንዱ እና ዋነኛው ነው። ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ሴት ልጅ በምትንቀሳቀስበት ጊዜ ከእጇ ልታጣቸው የማይገቡ አንዳንድ መሠረታዊ ግብአቶች በመኖራቸው እና እነዚያን ነገሮች በአንድ... Read more »

ሊሰራበት የሚገባው አገራዊ ምርት የመጠቀም ባህል

ኢኮኖሚ ከሚደገፍባቸው ዋንኛ ዘርፎች ውስጥ አንዱ ነው፤ የፋሽን ኢንዱስትሪው ዘርፍ። በዓለም ገበያ ከፍተኛ የማዋዕለ ንዋይ ዝውውር የሚደረግበትና ገበያና ገበያተኛው በቋሚነት የሚገናኙበት፣ ትርፍና ትርፋማነት ከፍተኛ ዕድገት የሚስተዋልበት፣ ተጠናክረው ከሰሩበትና ከፍተኛ ውጤት የሚገኝበት ዘርፍ... Read more »

“አዲስ መንገድ በ”ሰዋሰው ዲዛይን”

የፋሽን ኢንዱስትሪ መዘመን አንዱ ማሳያ ነው አዲስነት:: የነበረን ቀድሞ የተለመደን በአዲስ ቅርፅና ዲዛይን ተመራጭና ተፈላጊ አድርጎ አበጅቶ ለገበያ ማቅረብ:: በፋሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ የፈጠራ አቅምን እየተጠቀሙ በፊት የነበሩና በብዛት ማሕበረሰቡ የሚጠቀምባቸው ቁሶች አልያም... Read more »

ስኒከሮች – የበጋ ወቅት ጫማዎች

ወቅታዊነት ለፋሽን ዋንኛ መገለጫው ነው። ዘናጮች እንደ አየር ንብረትና አካባቢያዊ ሁኔታ ከልብስ እስከ ጫማ መርጠውና ተስማሚውን ለይተው ለምቾትም ለማማርም አልባሳትን መርጠው ይጎናፀፋሉ። የዛሬ ጉዳያችን ጫማ ነው። በጋ ላይ በብዛት የሚደረጉ ጫማዎች ክረምቱን... Read more »

የፋሽን ዲዛይን ክፍተትን ለመሙላት የሚረዳ ስልጠና

አገራዊ ኢኮኖሚን ለማሳደግ እጅግ የገዘፈ ሚና ያለው የፋሽን ኢንዱስትሪ በኢትዮጵያ ደረጃ አሁን ላይ መጠነኛም ቢሆን ትኩረት የተሰጠው ይመስላል፡፡ ለፋሽን ዲዛይን ባለሙያዎች ከውጭ በመጣ ባለሙያ ስልጠና መሰጠቱም ይህን ያመለክታል፡፡ ስልጠናውን እየሰጠ ያለው ክሬቲቭ... Read more »