ከአሻራ አኗሪነት ወደ አሻራ አሻጋሪነት የተጓዘው ማንነት

እኛ መልከ ብዙ፣ ልምደ ብዙ አገር ነን።ታሪክና ብዙ ተሞክሮችን የቀመርንና ለሌላ የምናካፍልም እንደሆንን ብዙዎች ይመሰክሩልናል።ለዚህም አንዱ ማሳያ ተፈጥሮ ካሳመረልን ውጪ በራሳችን አረንጓዴ ምድር ለመፍጠር የምናደርገው ጥረት ነው።የአየር ንብረት ለውጥ የሚያመጣውን ችግር ለመመከትም... Read more »

“ሃምሳ ሎሚ ……….”!

“ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሃምሳ ሰው ጌጡ ” ይላሉ አበው ሲተርቱ፤ አዎ ምንም ነገር ቢሆን ከተረዳዱበት ሸክሙ ይቀላልለ፤ ውጤቱ ያማረ ይሆናል:: አንድ ሰው ምን ጠንካራ ቢሆን፣ ገንዘብ፣ ሃብት፣ ንብረት፣ ጉልበትና እውቀት... Read more »

የግለሰቡ በሥነ ምግባር የታነጸ ትውልድን የማፍራት ጥረት

አገር ወዳድነት ሲባል ጥልቅና ጥብቅ ትርጉም የሚሰጥ ነው፤ ነፍሳችን ከአገራችን ጋር ያላትን መልከ ብዙ ቁርኝት የሚገልጽና ስሜቱን እንድናጋባው የሚያስገድድም ነው። በእርግጥ ስሜቱ በቃላት የሚገለጽ አይደለም። ይሁንና በግርድፉ ስናየው አገርን መውደድ ማለት ለአገርና... Read more »

የአገር በቀል ተቋማት መበራከትና ዘርፈ ብዙ ፋይዳቸው

ችግር ባለበት አገር ሁሉ መፍትሄ ማፈላለግ ምርጫ ሳይሆን ግዴታና የህልውና ጉዳይ ነው። ችግር ካለ መፍትሄ መምጣት አለበት። ችግር ካለና ለችግሩ መፍትሄን ማምጣት ካልተቻለ ያለው እድል በዛው በችግር ውስጥ መከራን ሲዝቁ፤ አበሳን ሲገፉ... Read more »

”ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ” በቀላሉ የሚታይ አይደለም

ሁሌም ሲባል እንደሚሰማው፣ እንደሚነገረውና እኛም እንደምናውቀው ግብረ ሰናይ ድርጅቶች፣ በጎ አድራጎት ተቋማትና ማህበራት የምን ጊዜም የልማት አጋሮች ናቸው። ንቁና ተሳትፎ አሳታፊ ሲቪክ ማህበረሰብ ከመፍጠር አኳያም የሚጫወቱት ሚና ቀላል አይደለም። ይህ ማለት በጤናማው... Read more »

አገር በቀል ማህበረ-ባህላዊ እሴቶችን ወደ ዘመናዊ ተቋምነት(“ቡሳ ጎኖፋ” እንደ ማሳያ)

 ”አገርኛ” ምንጫቸው፣ መነሻቸው፣ መገኛቸውም ሆነ ሙሉ አድራሻቸው አገር ውስጥ የሆኑ፤ ባለቤታቸውም ሆነ ፈጣሪ ተጠቃሚያቸው ኢትዮጵያዊ(ያን) የሆኑ ተቋማትም ሆኑ ሌሎች አገር በቀል ሀብቶች ናቸውና ሲያስተናግድ ቆይቷል። አገር በቀል የሆኑ ድርጅቶች፣ ባህላዊ አልባሳት፣ ኢትዮጵያዊ... Read more »

ሀገር በቀል ተቋማትና አርአያነታቸው

አምዳችን “አገርኛ” እንደ መሆኑ መጠን ትኩረታችንም አገር በቀል ጉዳዮች ላይ አድርገናል። ለዚህም መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (መያዶች)ን መቃኘት የዛሬው ርእሰ ጉዳያችን ይሆናል። በተለይም፣ ችግሮቻችንን በራሳችን አቅምና ነባር እውቀት ከመፍታት አኳያ ለማብራራት ጥረት ይደረጋል።... Read more »

ችግሩ የኛው መፍትሄውም ከእኛው

 “ለአፍሪካ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ” ከመባሉ አስቀድሞ ብሂላችን “ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ” በማለት ለራስ ችግር መፍትሄ ከራስ መሆን እንዳለበት፤ ሊሆንም እንደሚገባ አምነንበት ስንጠቀምበት ኖረናል። ሌላው ቀርቶ በተረቶቻችን ከአፋችን ወርዶ አያውቅም። ከዛሬው እንግዳችን የምንረዳውም... Read more »

‹‹የላምበረት ልጆች ለላምበረት ነዋሪዎች››

 ደስታንም ሆነ ኀዘንን ተካፍሎ መኖር የቆየ የኢትዮጵያውያን ባህል ነው። በችግር ጊዜ መረዳዳትም ከትውልድ ትውልድ ተሻግሮ የመጣ የኢትዮጵያውያን እሴት ነው። ይህ መረዳዳትና ኀዘንንና ደስታን ተካፍሎ መኖር ታዲያ በትውልድ ቅብብሎሽ እዚህ ደረጃ ደርሶ አሁንም... Read more »

የሃይማኖት አባቶች ለምዕመናን

ቤተ-እምነቶች ሰዎች ከፈጣሪያቸው ጋር በጸሎት የሚገናኙባቸው፣ ምህረትና ይቅርታ የሚጠየቅባቸው፣ ፍቅርና ሰላም የሚሰበክባቸው፣ ቅዱስ ሥፍራዎች ስለሆኑ በምእመናን ዘንድ ልዩ ክብርና ሞገስ አላቸው። ምእመናን ወደ ቤተ እምነት ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲገቡ ጸሎታቸው ወደ ፈጣሪያቸው... Read more »