የማዕድን ሀብት ልማትና የማኅበረሰብ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት

በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በርካታ ማዕድናት እንዳሉ ቢነገርም ላለፉት በርካታ ዓመታት ማዕድናቱን በማልማትና በመጠቀም ረገድ ግን በቂ ሥራ እንዳልተሠራ በስፋት ይነገራል። በአሁኑ ወቅት መንግሥት ለማዕድን ዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በየአካባቢው የሚገኙ ማዕድናትን በመለየት... Read more »

የማዕድን ዘርፉን የሰው ኃይል እጥረት የመፍታት ጥረት

 የዓለም አገራት በኢኮኖሚ የመበልጸግና የመልማት ታሪክ እንደሚያሳየው፤ የማእድን ሀብት ለኢኮኖሚ ብልጽግናና ልማት ያበረከተው አስተዋጽኦ ከፍ ያለ ነው፡፡ ከኢንዱስትሪ አብዮት እስከ የ21ኛው ክፍለ ዘመን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ድረስ ባሉት ሁለት ምዕተ ዓመታት የታዩ ስኬቶችና... Read more »

ተስፋ የተጣለበት የድንጋይ ከሰል ሀብት

ዘመናዊ የአኗኗር ዘዴ ከኤሌክትሪክ ኃይል ውጭ ሊታሰብ አይችልም:: ቤቶች፣ ጎዳናዎች፣ ኢንዱስትሪዎች ብርሃን እና ሙቀት የሚያገኙት ከኤሌክትሪክ ነው። በቤት በቢሮዎች እና በፋብሪካዎች ውስጥ አገልግሎት የሚሰጡ ቁሶችንና ማሽነሪዎችን ያለ ኤሌክትሪክ ማሰብ ከባድ ነው። የኤሌክትሪክ... Read more »

የምድር በረከት የማዕድን ዘርፉ ፀጋዎችና የማልማቱ ተግዳሮቶች

ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብቷ ትታወቃለች። ለኢንዱስትሪዎች ግብዓቶች የሆኑ ማዕድናትና እሴት የተጨመረባቸው የማዕድን ውጤቶችን በስፋት ጥቅም ላይ እያዋለች የምትገኘው ግን ከውጭ በማስገባት ነው። ለእዚህም በየዓመቱ በቢሊዮን ዶላር ወጭ እንደምታደርግ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በአሁኑ ጊዜ በዓለም... Read more »

ለእውቀትና ለኢንቨስትመንት ተስፋ የተጣለበት የኢትዮጵያ ማዕድን ጋለሪ

የደንቢዶሎ፣ የአሶሳ፣ የሻኪሶ ወርቅ፤ የወረኢሉ ማዕድን፤ የዳሎል ልዩ ሰልፈር፤ ለአንገት ሀብል፣ ለእግር አልቦና ለጣት ቀለበት መዋቢያና ለተለያየ ጌጣጌጥ የሚያገለግሉ እንደ ኦፓል ያሉ እንዲሁም የብረት ማእድንና የተፈጥሮ ጋዝ ኢትዮጵያን በማእድናት የበለጸገች አሰኝተዋታል:: ለጌጣጌጥ፣... Read more »

የማዕድን ዘርፉን ለሀገራዊ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት

ኢትዮጵያ በ2012 ዓ.ም የማዕድን ሀብት ልማት ፖሊሲ ረቂቅ ማዘጋጀቷ ይታወሳል።ረቂቅ ፖሊሲው መነሻ ያደረገው የሀገሪቱን የማዕድን አለኝታና በዘርፉ ላይ የሚስተዋሉ ክፍተቶች ላይ እንደሆነ ይጠቁማል። በረቂቁ ላይ እንደሰፈረው እስከ 21ኛው ክፍለ ዘመን የዲጂታል ቴክኖሎጂ... Read more »

የማዕድን ዘርፉ-ከአገራዊ ዕቅድ አምስቱ ምሶሶዎች

አንዱ አካባቢ ከሌላው አካባቢ መጠኑና አይነቱ ይለያይ እንደሆን እንጂ ኢትዮጵያ የእምቅ የማዕድን ሀብት ባለቤት ናት። ሀብቱ የሌለበት አካባቢ አይገኝም። ይህን እውነታ ደግሞ ከዘርፉ ተመራማሪዎች ብቻ ሳይሆን፣ በየአካባቢው የሚኖረው ማህበረሰብ ጭምር በልምድ የሚያውቀውና... Read more »

በአግባቡ ያልተጠቀምንበት የተፈጥሮ ገጸ በረከት – ጨው

የተፈጥሮ በረከት የሆነውን ጨው የሰው ልጅ ለምግብነት ሲገለገልበት ለብዙ ዘመናት መቆየቱን መረጃዎች ያመለክታሉ። ጨው አሁንም የምግብ ማጣፈጫ፣ ለእንስሳት ማድለቢያ፣ ከዛም አለፍ ብሎ የቆዳ ማለስለሻ በመሆን በተለያየ አገልግሎት ላይ ይውላል።ጨው እንዲህ ለምግብ ማጣፈጫ... Read more »

የምድር ውስጥ ሙቀት ለአማራጭ ኃይል

ማገዶም ሆነ በቴክኖሎጂ የታገዘ የኤሌክትሪክ ኃይል ሳያስፈልግ፣በአካፋና ዶማ ለመቆፈርም የሰው ጉልበት ሳይጠይቅ፣በራሱ ኃይል ገፍቶ ከምድር ውስጥ እየተፍለቀለቀ በመውጣት ለሰው ልጅ አገልግሎት የሚሰጥ የተፈጥሮ የምድር ውስጥ የሙቀት ኃይል አንዱ የተፈጥሮ ፀጋ ማሳያ ነው።... Read more »

ከጥናት ባለፈ ተግባር የሚያሻው የነዳጅ ሀብት

መሬቱን ሰንጥቆ በመውጣት ያለማንም ከልካይ መንገዱን ይዞ እንደወራጅ ውሃ ይፈሳል።ማረፊያውም በአካባቢው በሚገኝ መቸላ ወንዝ ነው። ውሃ እና ዘይት ሲቀላቀል የሚኖረውን አይነት መልክ በወንዙ ውስጥ ምልክት ሆኖ ይታያል። ይህን ያየው የአካባቢው ነዋሪም እንግዳ... Read more »