ወንዝን የመቀልበስ ዘዴ የሚተገበርበት የወልመል የመስኖ ፕሮጀክት

የዝናብ ወቅትን በመጠበቅ በዓመት አንዴ የሚከናወን የግብርና ሥራ ከድህነት የሚያወጣና ኢኮኖሚያዊ እድገትን እያስገኘ አይደለም። ምርታማነትን በማሳደግ ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማስመዝገብ የመስኖ ልማት ወሳኝ የሆነበት ጊዜ ላይ እንገኛለን። በኢትዮጵያ ከመቸውም ጊዜ ለመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች... Read more »

የእግረኛ መንገዶችና የአረንጓዴ ስፍራዎች ልማት ተምሳሌት

ከተማዋ በነዋሪዎቿ፣ በስራ አጋጣሚ ወይም እግረ መንገዳቸውን በተመለከቷት ሁሉ አእምሮ ወይም ልብ ውስጥ የመቅረት ልዩ መስህብ አላት። ይሄ ደግሞ የሚመነጨው ከሀይቋ፣ በፕላን የተከተመችና የውብ መንገዶች ባለቤት ከመሆኗና በየጊዜው እያደገች ካለችበት ሁኔታ ብቻ... Read more »

ዘመናዊ እና ባህላዊ የመስኖ ዘዴዎች የሚተገበሩበት የወይቦ መስኖ ፕሮጀክት

በኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት አመታት መንግስት ለግብርናው ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል።አርሶ አደሩ ዝናብ ጠባቂ ብቻ ከመሆን እንዲወጣ እየተደረገ ባለው ርብርብ ለመስኖ እርሻ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶታል፡፡ ከመስኖ እርሻም በበጋ መስኖ ስንዴ በማልማት ላይ... Read more »

ባለብዙ አንድምታው የመኖሪያ ቤቶች እድሳትና ግንባታ

የመኖሪያ ቤት ችግር በተለይም የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ትልቁ ፈተና መሆኑን ቀጥሏል። በርካታ የከተማዋ ነዋሪ በክራይ ቤት እና በደባልነት ነው የሚኖረው። በከተማው ባለው የኪራይ ቤት እጥረት ምክንያትተከራይ የሚፈልገውን አይነት የኪራይ ቤት ማግኘት... Read more »

የመንገድ መሰረተ ልማቶችና ሕዝብ የማስተሳሰርና የአንድነት ስሜት የመፍጠር ፋይዳቸው

የዘንድሮ አምስቱ የጳጉሜን ቀናት በልዩ ሁኔታ ታይተዋል:: ጳጉሜን በመደመር በሚል መሪ ቃል ቀናቱ የየራሳቸው ስያሜ ተሰጥቷቸው በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበሩ ይገኛሉ:: ጳጉሜን 1 የበጎ ፈቃድ ቀን፣ ጳጉሜን 2 የአምራችነት ቀን፣ ጳጉሜን 3... Read more »

የትራፊክ መጨናነቅን እንዲቀርፍ ተስፋ የተጣለበት የጂግጂጋ ባይፓስ

 አንድ ዋና ማሳለጫ መንገድ ብቻ ያላቸው ከተሞች ለትራፊክ መጨናነቅ የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው። በዚህም ምክንያት በነዚህ ከተሞች የትራፊክ አደጋዎች በተደጋጋሚ የመከሰት እድሉ ይጨምራል። በሀገራችን ውስጥ እንድ ዋና ማሳለጫ መንገድ ካላቸው ከተሞች እንዱ... Read more »

አጂማ ጫጫ የመስኖ ግድብ ፕሮጀክት፤ በውሃ ሃብት የመጠቀም መብት ሌላኛው ማሳያ

 ጀማ ወንዝ ከዓባይ ገባር ወንዞች አንዱ ነው::ከሰሜን ሸዋ አካባቢ የሚፈልቀው ጀማ ወንዝ በሚፈለገው ልክ ጥቅም ላይ ሳይውል ልክ እንደ ዓባይ ወንዝ ለዘመናት ሲፈስ ቆይቷል::ካለፉት ቅርብ ዓመታት ወዲህ ግን የጀማ ወንዝን ለመስኖ ጥቅም... Read more »

የወሰን ማስከበር ችግርን እንደሚቀርፍ ተስፋ የተጣለበት ፖሊሲ

የወሰን ማስከበር ማለት መንገዶችን ለመገንባት በወጣለት ዲዛይን ክልል ውስጥ የሚገኝ ማንኛውም ሀብት ወይም ንብረት የማስነሳት ህጋዊ መብት ነው:: ወሰን ማስከበር ከመሬት ላይ የሚታየውን የመንግስት እና የግለሰቦች ሀብትና ንብረት አስፈላጊውን የካሳ ክፊያ ፈጽሞ... Read more »

የመንገድ ዘርፍ ችግሮችን እንደሚፈታ የታመነበትአዲሱ የመንገድ ፖሊሲ

መንገድ በኢትዮጵያ ዋነኛው የትራንስፖርት መሠረተ ልማት ሲሆን ከሰው እና ከእቃ እንቅስቃሴ ከ90 በመቶ በላይ የሚሆነውን የሚሸፍን በመሆኑም በአገሪቱ ዘላቂ ልማት ላይ ወሳኝ ተጽዕኖ ያለው ነው። በዚህም መነሻ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ለመንገድ... Read more »

የአዳማ – አዋሽ የፍጥነት መንገድ

ኢትዮጵያን በአራቱም አቅጣጫ ካሉ የጎረቤት አገራት መንገድን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች ለማስተሳሰር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው:: ኢትዮጵያን ከጅቡቲ፣ ከኬኒያ፣ ከሱዳን እና ከደቡብ ሱዳን ጋር ለማስተሳሰር በርካታ የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎች ተካሂደዋል፤ እየተካሄዱም ይገኛሉ::... Read more »