
አዲስ አበባ፡- የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኃይል ከማመንጨት በላይ ኢትዮጵያውያን እንችላለን የሚለውን የሚያሳይ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሶስተኛው ዙር የውሃ ሙሌት ትናንት በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ... Read more »

– ሶስተኛው ዙር የታላቁ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቋል አዲስ አበባ፡- ከአባይ ውሃ በሚገባቸው ልክ መጠቀም እንዳለባቸው የማያምኑ ካሉ የተፈጥሮን ሕግ ያዛባሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች እግር ኳስ ክለብ ታንዛኒያ በሚካሄደው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ክለቦች ቻምፒዮና ላይ ለመሳተፍ ትናንት ወደ ታንዛኒያ አቅንቷል። በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ውድድር... Read more »

ባለፈው ማክሰኞ ለብሔራዊ ምርጫ ድምጻቸውን የሰጡት ኬንያውን ውጤቱን በጉጉት እየተጠባበቁ ነው። የድምጽ ቆጠራው አሁንም እየተካሄደ ባለበት በአሁኑ ወቅት ለፕሬዚዳንትንት የቀረቡት ዋነኛዎቹ ዕጩዎች በጠባብ የድምጽ ልዩነት እየተፎካከሩ ነው። በአፍሪካ ጠንካራ ምጣኔ ሀብት፣ የፍትሕ... Read more »

ለምን እንደሆነ አላውቅም አራት ሰአት አለፍ ሲል ይደብተኛል ድብርቴን የምሸሸው የሆረር ፊልም በማየትና በደረቴ በመተኛት ነው የዛሬውም አራት ሰአት እንደተለመደው ምርግ ነበር አብሮኝ ከሚኖረው ፍታወቅ ጋር አዋተን በገዛናት ፍራሽ ላይ በደረቴ ተኝቼ... Read more »

በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ የያዘው የግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ቢሆንም፣ የማዕድን ዘርፉም ለኢኮኖሚ ዕድገቱ ትልቅ ተስፋ አሳድሯል። ዘርፉ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ከፍ ለማድረግ ከሚኖረው አስተዋጽኦ በተጨማሪ ማዕድኑን ለማውጣት ከሚከናወነው የቁፋሮ ሥራ ጀምሮ... Read more »

የዘንድሮው የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በአስራ አንድ የተለያዩ ዘርፎች በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን በመላው አገሪቱ የሚገኙ ከ19 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች ተሳትፈዋል። በሚከናወነው በዚሁ የበጎ ፍቃድ አገልግሎትም መንግስትና ህብረተሰቡ ሊያወጡ የሚችሉት... Read more »

ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ፣ የሶስት ሺ ዓመት ታሪክ ያላት፣ የበርካታ እምነት፣ ቋንቋ፣ ባህል፣ ጥበብና ፍልስፍና መኖሪያ ናት እየተባለ ሲነገር በተደጋጋሚ ይደመጣል ሕዝቧም ሰው አክባሪ፣ በጉርብትና ተዋዶ የሚኖር እንደሆነ ይነገርለታል ጠላትን በጋራ ተባብሮ... Read more »

የአማርኛው መዝገበ ቃላት አባይን ዋና አባት ሲል ይገልጸዋል። ከዚህ እውነት በመነሳት አባይ ማለት ዋና ማለት እንደሆነና አባት ማለት እንደሆነ እንደርስበታለን። ይህ ስም የስሞች ሁሉ በኩር፣ የክብሮች ሁሉ ቁንጮ ነው። ይህ ስም የእኛ... Read more »