«ጨለማው ጥቅጥቅ የሚለው ከመንጋቱ በፊት ነውና ንጋቶቹን እንያቸው»ዶክተር ያየህይራድ ቅጣው የቀድሞ የትምህርት ሚኒስትር

 ዛሬ የደርግ ዘመንን አሠራር በትምህርቱ፣ በጤናውና በፖለቲካው መስክ ምን እንደሚመስል ወደ ኋላ ዞር ብለን እንድንቃኘው የሚያደርጉን እንግዳ ጋብዘናል፡፡ እንግዳችን ዶክተር ያየህይራድ ቅጣው ይባላሉ፡፡ የ1960ዎቹ ተማሪና ሠራተኛ ናቸው፡፡ የመጀመሪያው የከፍተኛ ትምህርት ኮሚሽን ኮሚሽነር፣... Read more »

‹‹የተጋረጡ ፈተናዎችን በመቀልበስ በጽኑ አለት ላይ የቆመውን አንድነትና ኢትዮጵያዊነት ማስቀጠል ይገባል›› – ዶክተር ኢንጂነር ስለሽ በቀለ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፡- የተጋረጡ የውስጥና የውጭ ፈተናዎችን በመቀልበስ በጽኑ አለት ላይ የቆመውን አንድነታችንንና ኢትዮጵያዊነታችንን ማስቀጠል እንደሚገባ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሽ በቀለ አስታወቁ፡፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል፡፡... Read more »

የቱሪዝም እንቅስቃሴ ተፅዕኖን ለመቀነስ አማራጭ

ወደ ሁለተኛ ዓመት እየተሸጋገረ ያለው የኮቪድ 19 ቫይረስ የሰው ህይወት በመቅጠፍ፣ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይም ተጽዕኖውን በማሳረፍ እያሳደረ ያለው ጉዳት አቅምን የሚፈታተን እየሆነ መጥቷል፡፡ በተለይም በቱሪዝም ኢንዱስትሪው ላይ እያሳደረ ያለው ጫና ዘርፉ... Read more »

የኮሮና ቫይረስ በከፍተኛ ፍጥነት በቻይና ግዛቶች እየተስፋፋ መሆኑ ተገለጸ

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በቻይናዋ ዉሃን ከተሰራጨ ወዲህ ባልታየ ፍጥነት ቫይረሱ በቅርቡ በአምስት የአገሪቱ ግዛቶች ውስጥ መስፋፋቱ ተነገረ። ከቻይናው ናንዢንግ ከተማ አንስቶ መዲናዋ ቤይጂንግን ጨምሮ በአምስት ግዛቶች ቫይረሱ የተስፋፋበት ፍጥነት ከዉሃን ወዲህ ከፍተኛው የስርጭት... Read more »

የትግራይ እናት ሆይ እስከመቼ…

አይበለውና የውጪ ወራሪ ሀይል በትግራይ በኩል ቢከሰት የመጀመሪያው ግንባር ቀደም ተሰላፊ የመሀሉና የዳሩ ኢትዮጵያዊ መከላከያ ሠራዊት ወታደራችን ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ትላንትና ከመካከልህ ሆኖ አብሮህ ቤት ሲሰራ፣ አብሮህ አዝመራ ሲሰበስብ፣ ትምህርት ቤቶችን... Read more »

ያልተጣራ መረጃ የሽብርተኞች ዱላ ነው!

አበው ሲናገሩ ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው ይላሉ፡፡ ይህ ያለምክንያት አይደለም፡፡ ወሬ ፊት ለፊት ከሚደረግ ጦርነት የበለጠ ተሸናፊነትን ወይም አሸናፊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል መሣሪያ በመሆኑ ነው፡፡ በዚህ ዘመን ደግሞ የወሬ ሚና በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል፡፡... Read more »

100 ቢሊየን ብርን ስናሰላው

ዓለማችንን ካፒታሊስቶች ይዘውሯታል፡፡ በመሆኑም ለሁሉ ነገር መለኪያ ፍላጎት እና አቅርቦት አለው። ለሁሉም ነገር መስፈሪያ ወይም ዋጋ ያወጣል ወይ የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላ። ዋጋ ካላስገኘ ምንም ነገር አይደረግም።ዋጋ ካስገኘ ደግሞ ሁሉም ነገር ይደረጋል፡፡ጦርነትም... Read more »

“የድንበርና የታላቁ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ለሁለቱ ህዝቦች የትብብርና አብሮ የመልማት እንጂ የግጭት መነሻ መሆን የለበትም” – ፕሮፌሰር አብዱ ኡስማን የዩኒቨርሲቲ መምህር

ጎንደር፡- የድንበርና የታላቁ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ለኢትጵያና ሱዳን ህዝቦች የትብብርና አብሮ የመልማት እንጂ የግጭት መነሻ መሆን እንደሌለበት የሱዳን ዩኒቨርሲቲ መምህሩ ፕሮፌሰር አብዱ ኡስማን አመለከቱ። ፕሮፌሰር አብዱ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንዳስታወቁት ፤ ሱዳን... Read more »

በክፋት የተነጠቁ ነፍሶች

የአገሪቱ ትላልቅ ሁነቶች ማስተናገጃው መስቀል አደባባይ ንጋቱን በጀመረው ጭጋጋማ አየር ተሸፍኗል። እዚያ ቦታ ጥቁር ክናቴራ የለበሱ፣ ፊታቸው ላይ ኀዘን ያጠላ፣ ዓይኖቻቸው እምባ ያቀረሩ ሰዎች ጥቁር ካባ ደርበው ተሰባስበዋል፡፡ በግፍ ህይወታቸውን የተነጠቁ ለአገርና... Read more »

በኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች የተቀናጀ ጥረት አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ልታሳልፈው የነበረውን ውሳኔ አዘግይታለች

አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ አባለት እና የተለያዩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን (ዲያስፖራዎች) ባደረጉት የተቀናጀ ንቁ ተሳትፎና ዘመቻ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ በተሳሳቱ መረጃዎች ላይ ተመስርታ በምክር ቤቷ በማቅረብ ልታስወስነው የነበረውን የ”ኤችአር 445” ረቂቅ ማዘግየቷ... Read more »