”ትውልድ ለማጥፋት አቅዶ የመጣን ጠላት እንደ ሕዝብ ተረባርቦ‘ ማስቆም ግዴታችን ነው” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ ፦ ትውልድን አጥፍቶ፣ ቀሪውን ሕዝብ በባርነትና በድህነት እንዲኖር አቅዶ የመጣን ክፉ ጠላት እንደ ሕዝብ ተረባርቦ ማስቆም ታሪካዊ ግዴታ መሆኑን የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽህፈት ቤቱ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ትናንት... Read more »

«እናቱን ለመሸጥ የሚደራደር ኃይል ክፉ ትዝታ ከመሆን የዘለለ ፋይዳ ላይኖረው በቅርቡ ለዘለዓለሙይሰናበታል» ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

አዲስ አበባ ፦ አሸባሪው ህወሓትም ሆነ ማንኛውም እናቱን ለመሸጥ የሚደራደር ኃይል የሀገራችን ክፉ ትዝታ ከመሆን የዘለለ ፋይዳ እንደማይኖረውና በቅርቡ ለዘለዓለሙ እንደሚሰናበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስታወቁ ።የውሸት ፀሐይ ሲጠልቅ የሤረኞች ወጥመድ... Read more »

«እናት ፓርቲ የአሸባሪው ህወሓትን የሽብር ተግባር ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲረዳው ሰፊ ሥራ እያከናወነ ነው» ዶክተር ሰይፈስላሴ አያሌው የእናት ፓርቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ:- አሸባሪው ህወሓት እየፈጸመ የሚገኘውን የሽብር ተግባር የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲረዳው የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰፊ ስራ እያከናወነ መሆኑን የእናት ፓርቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሰይፈስላሴ አያሌው አስታወቁ ። ዶክተር ሰይፈስላሴ በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »

«የውጭ ኃይሎች የንጹሃንን ግድያ አለማውገዛቸው አሸባሪው ትህነግ ታዛዣቸው መሆኑን ያመለክታል» ፕሮፌሰር ተሰማ ዘውዱ በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፡- የውጭ ኃይሎች ንጹሃን ሲገደሉ ማውገዝ አለመፈለጋቸው አሸባሪው የትህነግ ቡድን ታዛዥ መንግሥት እንደነበረ አመላካች መሆኑን የደባርቅ ዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ተሰማ ዘውዱ ገለጹ። ፕሮፌሰር ተሰማ በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »

የመከላከያ ሰራዊቱን ሰልጣኞች ለማነቃቃት የተካሄደው ዝግጅት አላማውን ያሳካ እንደሆነ ተገለጸ

የመከላከያ ሰራዊቱን ምልምል ሰልጣኞች ለማነቃቃት የተካሄደው ኪነ ጥበባዊ የመድረክ ዝግጅት አላማውን ያሳካ እንደሆነ ተገለጸ። “ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ፤ መቼም የትም በምንም” ለሚለው ሀገራዊ ጥሪ መልስ ለመስጠት በአዋሽ የውትድርና ማሰልጠኛ ለሚገኙ ሰልጣኞች ትናንትና የማነቃቂያ... Read more »

”ኢትዮጵያን ከትንሳዔና ብልፅግና የሚያስቆም አንዳች ምድራዊ ኃይል የለም‘ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያን ከትንሳዔና ብልፅግና የሚያስቆም አንዳች ምድራዊ ኃይል እንደማይኖር የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። አሸባሪው ህወሓት የጥፋት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲቀበር ተባብረን እንስራ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ።... Read more »

”አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ ህብረት መፍጠራቸው ምንም አይነት የፖለቲካ መርህና ዓላማ እንደሌላቸው ያመላከተ ነው‘ -ዶክተር አረጋዊ በርሄ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

አዲስ አበባ ፦ አሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ በአደባባይ ህብረት ፈጥረናል ማለታቸው ምንም አይነት የፖለቲካ ዓላማ እና መርህ እንደሌላቸው በተጨባጭ ያሳየ መሆኑን የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት... Read more »

አዲስ ዘመን ነሃሴ 10/2013 ዓ.ም

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

“መንግሥት ለህዝቡ ያቀረበው ጥሪ አሸባሪውን ህወሓት ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማስወገድ የሚያስችል ነው” – አቶ ተሻለ ንጉሴ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የጽህፈት ቤት ኃላፊ

አዲስ አበባ፦ መንግሥት ለህዝቡ ያቀረበው ጥሪ “የእናት ጡት ነካሽ” የሆነውን የጁንታውን ቡድን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚያስወግድ እንደሆነ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተሻለ ንጉሴ አስታወቁ ። አቶ ተሻለ በተለይ ለአዲስ... Read more »

የቶኪዮ ኦሊምፒክ የማይዘነጉ ትዝታዎች

ሶስት የዓለም፣ 12 ኦሊምፒክ፣ በደርዘን የሚቆጠሩ ብሄራዊና አካባቢያዊ ክብረወሰኖች የተሰበሩበት የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ በታሪክ ‹‹ምርጡ›› ተሰኝቷል። ከስፖርተኞች ብቃትና ከተመዘገቡት ክብረወሰኖች አለፍ ሲል ደግሞ በእርግጥም ኦሊምፒኩ አስደናቂና የማይዘነጉ ትዕይንቶች በስፋት የታዩበት መሆን ችሏል... Read more »