
አዲስ አበባ፡- የሀገር መከላከያ አመራሩም ሆነ ሠራዊቱ የኮሮና ቫይረስን እንደ አንድ ትልቅ ሀገራዊ አደጋና ጠላት አይቶ ለቫይረሱ የሚጋብዙ ሁኔታዎችን ተከታትሎ ለመቆጣጠርና ለማስፈጸም እየሰራ መሆኑን የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ... Read more »

አዲስ አበባ ፡- በሀገሪቱ በኮረና በሽታ ሳቢያ ሊያጋጥም የሚችለውን አደጋ ለማስቀረት ህብረተሰቡ ከምንም በላይ ሊተባበርና ራሱን ለዲስፕሊን ሊያስገዛ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት እንደገለጹት፤እስከ አሁን ባለው ልምድ... Read more »
እጆችን በንፁህ ውሃና ሳሙና መታጠብ፣ በሳኒታይዘር ማፅዳት፣ ከሰዎች ጋር አለመጨባበጥ፣ ባልታጠበ እጅ አፍና አፍንጫን አለመንካትና ሳል ወይም ትኩሳት ካለበት ሰው ሁለት የአዋቂ እርምጃ መራቅ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በአብዛኛው በህክምና ባለሙያዎች የሚሰጡ ምክሮች... Read more »

አጋሮ፡- በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ጎማ ወረዳ እየተካሄደ ያለው የልማት ሥራ ህብረተሰቡን እያነቃቃና የወረዳው ህዝብም በራሱ ተነሳሽነት የልማት ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቶፊቅ ራያ ገለፁ፡፡ ዋና አስተዳዳሪው አቶ ቶፊቅ... Read more »

የኮተቤ አካባቢ ነዋሪዋ ወይዘሮ ላምሮት ጋሻው በአንድ የመንግሥት መስሪያ ቤት በፀሐፊነት ያገለግላሉ። መንግሥት በከተሞች አካባቢ የሚታየውን የህዝብ መጨናነቅ በመቀነስ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ሰዎች ላልተወሰነ ጊዜ በቤታቸው ተወስነው እንዲቆዩ ያስተላለፈውን ትእዛዝ በመስማት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት በሚካሄድበት ስፍራ የኮረና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ከመንግሥት አካላት ጋር በመነጋገር በግድቡ ቦታ ላይ የቫይረሱ መመርመሪያ እንዲኖር ለማድረግ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ አስታወቁ።ፕሮጀክቱ... Read more »
•ለአንድ ዛፍ 960 ሺህ ብር •ለአንድ ካሬ ሜትር መሬት 40 ሺህ ብር ተጠይቋል አዲስ አበባ፡- በተጋነነ የካሳ ክፍያ ተመን እየተፈተነ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። ለአንድ ዛፍ ካሳ እስከ 960 ሺህ ብር፤... Read more »
. 8100A አጭር የፅሁፍ መልዕክት 380 ሺ ሰው እንደላከም ተጠቁሟል አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ስጋት እያለም ህብረተሰቡ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ ተገለፀ። በ8100A አጭር የፅሁፍ መልዕክት 380... Read more »

የሰው ልጆችን ከጽንፍ እስካፅናፍ ያናወጠ፤ ምድርን ያስጨነቀ የ21ኛው ክፍለ ዘመን አስጨናቂው ክስተት፤ ሳይታሰብ ተከስቶ ብዙ ያሳሰበ፤ መግቻ መንገዱ ርቆ ብዙ ያናወጠ ወረርሽኝ፤ የሰውን ልጅ ሕይወት እንደ ዘበት የቀጠፈ፤ ባልታሰበ ፍጥነት ዓለምን እያዳረሰ... Read more »
እኤአ በመጋቢት 1980 የእግር ኳስ ሀገር በሆነችው ብራዚል እግር ኳስ ወዳድ ከሆኑ ቤተሰቦች በደቡብ ብራዚል ፖርት ኤሌግሪ ተወለደ። ስሙ እንደሚያመለክተው ጠረፍ ላይ የምትገኝ አነስተኛ መንደር ነች። ይህቺ መንደር በጣም ድሃ ሕዝቦች... Read more »