ግብርናውን የማዘመኑ ጥረት ይጠናከር!

በኢትዮጵያ ግብርና ላይ ልዩነት የሚያመጡ ዘመናዊ የግብርና መሳሪያዎችን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት በቅርቡ ተፈርሟል። ስምምነቱ ኢትዮ ሊዝ በተሰኘ የውጭ ኩባንያ፣ በግብርና ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ መካከል የተፈረመ ሲሆን፣ መርሀ... Read more »

በህብረት ፈጠራን የተኩ እንስቶች

ማህበረሰባዊ እይታና ልማድ በፈጠረው ተፅዕኖ የሚፈተኑት ሴቶች በሳይንስና ቴክኖሎጂው መስክ በፈጠራና ምርምር ዘርፍ ተሳትፎዋቸው አነስተኛ ነው።በተለይም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምርምርና የፈጠራ ስራ የሚሰሩት ሴት ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ መሆን ለዚህ ማሳያ ነው። አሁን... Read more »

ስጋት የተጋረጠበት የዓለም ቅርስ

በሀገሪቱ ደቡብዊ ክፍል ከአዲስ አበባ በ85 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ከዋናው አስፓልት መንገድ ወደ ውስጥ አምስት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ይህ ታሪክ ተቀምጧል። በ12ሺ ሄክታር መሬት ላይ የታጠረው... Read more »

የለውጡ ሁለቱ ዓመታት የፖለቲካ ጉዞ

በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ህዳር 17 ቀን 2012 የወጣ ፅሁፍ ፤ ዴሞክራሲ ስርዓት በተገነባባቸው አገራት የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጊዜው የሚጠይቀውን ለውጥ በማድረግ የማህበረሰቡን ተቀባይነትን እያገኙ ውጫዊም ሆነ ውስጣዊ የለውጥ ምክንያቶችን በመቀበል ረጅም ርቀት... Read more »

ፍርድ ቤቱ እንግልት የሚያስቀር የውሳኔ ግልባጭ አሰጣጥ መዘርጋቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በውሳኔ ግልባጭ አሰጣጥ ደንበኞቹ በቀጠሮ በመመላለስ ይደርስባቸው የነበረውን እንግልት የሚያስቀር አሰራር መጀመሩን ገለጸ። በፍርድ ቤቱ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን እጅጉ፤ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት ባለፉት... Read more »

የህዳሴ ግድብ ድርድር በውጭ መገናኛ ብዙኃን አይን

የአለም መገናኛ ብዙኋን የሰሞኑ ትኩረታቸው የሆነው ታላቁ የህዳሴ ግድብ በተለያዩ ገፆቻቸው በስፋት ሽፋን ሰጥተውበታል፡፡በተለይም በሶስቱ ሀገራት መካከል የነበረው ድርድር ያለ ስምምነት መቋጨትና የአሜሪካ ጣልቃ ገብነት ዋንኛ ትኩረታቸው ነበር፡፡ ታላቁ የዜና አውታር ቢቢሲ፤... Read more »

ውለታ ከፋይ

ሰው በሚያሰኝ ስብዕና የታነፁ፤ ማህበረሰብን በማገልገል የሚፈወሱ፤ ህዝብን በመርዳት የሚረኩ ልቦች የታደሉ ሰዎች እርግጥም ልዩ ናቸው። ስለሰው በመኖር ማህበረሰብ የሚለውጡ ስለ ወገን በመትጋት እጅጉን የሚታትሩ በጎዎች እውነት የድንቅ ስብዕና ማሳያ የመልካምነት መገለጫ... Read more »

ከተፋቀርን አባይ ይገደባል ፤ እኛም እንጠግባለን

ተሰልፈን ቆመናል አምባሳደር አካባቢ ታክሲ ተራ።ታክሲዎች ተሳፋሪውን ተራ በተራ እየጫኑ ወደ መድረሻቸው ይጓዛሉ።ተሳፋሪው ሌላ ታክሲ እስኪመጣ ይጠብቃል።አንድ ከፍ የለ ድምፅ በሰልፍ የቆመውን ተሳፋሪ ትኩረት ስቧል።ሁሉም ወደ ተሰማው ድምፅ አማተረ።አንድ ወጣት አንዲት ህፃን... Read more »

ለእኛ “ከግድብ” ይገዝፋል

ከሰሜን እስከ ደቡብ ጫፍ፤ ከምዕራብ መነሻ እስከ ምስራቅ መዳረሻ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ኢትዮጵያውያንን አንድ አድርጎ ያነጋገረ ታሪካዊ ሁነት ነው የህዳሴ ግድብ። ለዚህ ግድብ ዕውን መሆን ካለው ላይ ያልቆነጠረ ለፕሮጀክቱ መሳካት ከሌለው ላይ... Read more »

ከዘርፉ በወጪ ንግድ ከ23 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተገኝቷል

አዲስ አበባ፡- በሰባት ወራት ጊዜ ውስጥ በብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ፤ በኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ 23 ሚሊዮን 289 ሺህ አምስት ነጥብ 38 ዶላር ዋጋ ያላቸው የተለያዩ ምርቶች ወደ ውጭ መላኩን የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት... Read more »