በርዝመት የመጀመሪያ የሆነችው ቀጭኔ

ሰላም ልጆች ስለቀጭኔ ምን ያህል ታውቃላችሁ ? የእንስሳት መዘክርን ብትጎበኙ ስለ ቀጭኔም ሆነ ስለሌሎቹ እንስሳት ተፈጥሮ በጥልቀት ለማወቅ ትችላላችሁ:: አዲስ አበባ ውስጥ ምትኖሩ ልጆች በተለይ በአገራችን ብቸኛውንና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስር ያለውን... Read more »

ወላጆች ለልጆች

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ነው? መቼም ጥሩ ነው የሚል ምላሽ እንደሰጣችሁኝ አምናለሁ።ምክንያቱም እናንተ ጎበዝ ተማሪዎች ስለሆናችሁ የሚከብዳችሁ ነገር አይኖርም።የእናንተ ትልቁ ፈተና የትምህርት ቤት ፈተና ነው እርሱንም ቢሆን በብቃት እንደምታልፉት እርግጠኛ ነኝ።ልጆች... Read more »

ልጆች ቤዛዊትን ተዋወቁ

ሰላም ልጆች እንደምን አላችሁ ሳምንቱ ቆንጆ ነበር አይደል? ልጆች፤ ትምህርትና ሥራ ዝግ የሆኑባቸው በዓላት የእረፍት ቀናቶችን ጨምሮ ለጥናት ጥሩ ዕድል ይሰጣሉ። ባሳለፍነው ዓርብ ተከብሮ የዋለው የድል በዓልንም እዚህ ላይ ማንሳት እንችላለን። በተለይ... Read more »

 የታዳጊዋ አስደናቂ ተሰጥኦ

ሰላም ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ !ሳምንቱን እንዴት አሳለፋችሁ? በጥናት እንዳሳለፋችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ልጆች ለዛሬ አንድ የ10ኛ ክፍል ተማሪና ነዋሪነቷ ጅማ ዞን የሆነ ታዳጊ አስተዋውቃችኋለሁ። ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በየጊዜው ስለ ኢትዮጵያ በሚል በሚያዘጋጀው መድረክ... Read more »

ዒድ ዓል-ፈጥር

ሰላም ልጆች! በተለይም የእስልምና እምነት ተከታይ ልጆች እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!!! ልጆች፣ በዓሉ ጥሩ ነበር አይደል? እንዲህ እንደ ዒድ አል-ፈጥር ባሉ በዓላት ወቅት ብቻ የሚዘጋጁ ጣፋጭ ምግቦችን ከቤተሰብ ጋር... Read more »

 የትንሳኤ በዓልና አከባበር

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? መቼም «ቆንጆ ነው!!!» እንደምትሉኝ አልጠራጠርም። ምክንያቱም በሚገባ እያነበባችሁና እየተፈተናችሁ በጥሩ ውጤት ላይ ስለምትገኙ። ይህ ደግሞ የአንድ ጎበዝ ተማሪ ባህሪ ነው። ለማንኛውም ልጆች ዛሬ ቀኑ በዓል ነውና... Read more »

ስራ ፈጣሪዋ ታዳጊ ዘምዘም

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ጎበዝ ልጅ ሁሌ ሳምንቱን የሚያሳልፈው በትምህርት ነው። እናንተም ጎበዝ ተማሪ ስለሆናችሁ ሳምንቱን ያሳለፋችሁት በትምህርት እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ጎበዝ ተማሪ የጊዜን ጥቅም በሚገባ ያውቃል ስለዚህ ያለውን... Read more »

‹‹እኔ የዓባይ ግድብ አምባሳደር ነኝ›› የደጃዝማች ወንድራድ ትምህርት ቤት ተማሪዎች

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ነው? መቼም ጥሩ ነው የሚል ምላሽ እንደሰጣችሁኝ አምናለሁ። ምክንያቱም እናንተ ጎበዝ ተማሪዎች ስለሆናችሁ የሚከብዳችሁ ነገር አይኖርም፡፡ ልጆች ዛሬ እንኳን አደረሳችሁ የሚያሰኝ ነገር ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ፡፡ ምንድነው ካላችሁ ደግሞ... Read more »

መስራት ያስከብራል

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ልጆች ዛሬ ስራን ሳይንቅ ሰርቶ ራሱን የሚያስተምረውን ታዳጊ ላስተዋውቃችሁ ወደድኩ። ጀልቀባ አበራ ይባላል፤ በአምቦ ከተማ የሚኖር የ14 ዓመት ታዳጊ ሲሆን የአምስተኛ ክፍል ተማሪ ነው። ከዕለታት... Read more »

ብቸኛ ስለሆነው የእንስሳት ሙዚየም ምን ያህል እናውቃለን?

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ! ሳምንቱ እንዴት አለፈ? አሁን የትምህርት ወቅት እንደመሆኑ በጥናት እንዳሳለፋችሁት እንገምታለን። ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ ብቸኛው ወደሆነውና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሥር የሚገኘውን የእንስሳት የተፈጥሮ ቅርስ መዘክር ጎብኝተን በመዘክሩ ስለሚገኙ የወፍ ዝርያዎች... Read more »