የእውቀት ዛፍ – የልጆች ትምህርታዊ ዝግጅት

ሠላም ልጆች እንዴት ናችሁ? አዲስ ዓመት ሊገባ ጥቂት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት። እና ለአዲስ ዓመት ምን ለማድረግ አቀዳችሁ? በትምህርታችሁ ጥሩ ውጤት ያመጣችሁ የበለጠ ለመጠንከር፤ ደከም ያላችሁ ካላችሁ ደግሞ ለማሻሻል እንዳቀዳችሁ ምንም ጥርጥር... Read more »

 ንባብ እና ልጆች

እንዴት ናችሁ ልጆች? ይህንን ክረምት በሚገባ እየተጠቀማችሁበት እንደሆነ ጥርጥር የለኝም፡፡ መደበኛ ትምህርታችሁን እስከምትጀምሩ ድረስ ጊዜያችሁን በሚገባ እየጠቀማችሁበት እንደሆነም አምናለሁ፡፡ ዛሬ ስለንባብ ጥቅምና ወላጆቻችሁም እናንተ እንድታነቡ እንዴት ማገዝ እንዳለባቸው እንመለከታለን፡፡ ልጆች እረፍት ስትሆኑ... Read more »

ክረምቱን ለልጆች

ሠላም ልጆች እንዴት ናችሁ? መቼም ልጆች በሀገራችን የዘመን አቆጣጠር አራት ወቅቶች እንዳሉ ታውቃላችሁ አይደል? እነርሱም መከር፣ በጋ፣ ፀደይ (በልግ) እና ክረምት ናቸው አላችሁ? ጎበዞች። በመሆኑም አሁን ያለንበት የክረምት ወቅት ሲሆን፤ በዚህ ጊዜ... Read more »

ጆናህ ላሰን ማነው ?

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ እረፍት እንዴት ይዟችኋል? መቼም አሪፍ ነው እንደምትሉኝ አልጠራጠርም። ምክንያቱም እናንተ ጎበዞች በመሆናችሁ ለእናንተ ጠቃሚ በሆኑ ሥራዎች ላይ ተሰማርታችሁ ጊዜያችሁን በአግባቡ ትጠቀማላችሁ። ይህንን ማድረጋችሁ ደግሞ በተለያየ ስጦታ ባለቤት እንድትሆኑ ያደርጋችኋል።... Read more »

 ‹‹ፀሐዬ ደመቀች»ን በአፍሪካ ድንቃድንቅ ያስመዘገበው ሀርመኒ ሂልስ ትምህርት ቤት

‹‹የሀርመኒ ሂልስ አካዳሚ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ብቻ ሳትሆኑ ሁላችንም ልጆች እንኳን ደስ ያለን። ወላጆች፤ መምህራን፤ የትምህርቱ ማኅበረሰብ በሙሉም እንኳን ደስ ያላችሁ! ኢትዮጵያ እንኳን ደስ ያለሽ፤ አህጉራችን አፍሪካም የደስታችን ተጋሪ በመሆንሽ እኛ ልጆችሽ... Read more »

ፈተና እና የልጆች ዝግጅት

 ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? መቼም በጥሩ እየሄደ ነው የሚል ምላሽ እንደሰጣችሁኝ አልጠራጠርም፡፡ አሁን ለፈተና እየተዘጋጃችሁ ስለሆነ ከእስከዛሬው የበለጠ እያጠናችሁ ነው፡፡ እናም ጥሩ ነው እንደምትሉ ሙሉ እምነት አለኝ፡፡ ልጆች በእርግጥ... Read more »

የህጻናት ዞን በሳይንስ ሙዚየም

ልጆች እንደምን ከረማችሁ? ደህና ናችሁ አይደል? ጥሩ ነው ሰሞኑን የፈተና ጊዜ ነበርና ፈተና እንዴት ነበር? እርግጠኛ ነኝ በደንብ ስላጠናችሁ ብዙዎቻችሁ ውጤታችሁ ጥሩ ይሆናል ⵆ እኔም መልካም የትምህርት ውጤት እንዲገጥማችሁ እመኝላችኋለሁⵆ ነገር ግን... Read more »

 ሰኔ አምስትን ለሕጻናት

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? በጣም ጥሩ ነው እንደምትሉ አምናለሁ፡፡ ምክንያቱም ጎበዝና ቤተሰቡን የምትሰሙ ልጆች እንደሆናችሁ አውቃለሁ። ይህንን የሚያደርግ ልጅ ደግሞ በትምህርቱ ውጤታማ እንደሚሆን ማወቅ አለባችሁ፡፡ ልጆች ለዛሬ ይዤላችሁ የቀረብኩት... Read more »

የአፍሪካ ሕፃናት ቀን ለሕጻናት

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? መቼም በጣም ጥሩ ነው የሚል መልስ እንደምትሰጡኝ አምናለሁ። ምክንያቱም ጎበዝና ቤተሰቡን የሚሰማ ልጅ በትምህርቱ ውጤታማ አለመሆን አይችልም። ይህ ደግሞ ዘወትር ደስታን ይፈጥርለታል። ደስታ አለ ማለት... Read more »

 ልጆቻችን ለምን አይሰሙንም?

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት ነበር፤ መቼም እንደተለመደው ይህንንም ሳምንት በትምህርት እንዳሳለፋችሁ እርግጠኛ ነኝ:: ጎበዝ ተማሪ የዘወትር ተግባሩ ትምህርቱን በትኩረት መከታተልና የተማረውንም እንዳይደራረብበት ከስር ከስር ማንበብ ነው:: ይህንን በአግባቡ የሚተገብር ልጅ... Read more »