ወላጆች የልጆቻቸውን ሰብእና ተረድተው ማድረግ የሚገባቸው ነገሮች

አስመረት ብስራት ስብዕና ማለት በአንፃራዊነት ቋሚ የሆነ የስሜት፣ የሃሳብና የባህሪ ድምር ውጤት ሲሆን እንድን ግለሰብ ከሌሎች የሚለይ ነው፡፡ እያንዳንዱ ሰው ልዩ ስሜት፣ አስተሳሰብና ባህሪ አለው፡ ፡ ነገር ግን የልጆች ስብዕና እንደ አዋቂዎች... Read more »

ከኮሮና ራስን በመጠበቅ ለራዕይ ስኬት በትጋት መማር

ሞገስ ተስፋ ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? ትምህርታችሁን እንዴት ጀመራችሁት? በከኮሮና ራሳችን በመጠበቅ በጥሩ ሁኔታ ጀምረነዋል እንደምትሉኝ አልጠራጠርም። እኔም የትምህርትን አጀማመር አስመልክቶ በአፄ ናኦድ ትምህርት ቤት ተገኝቼ ያነጋገርኩትን ተማሪ ሃሳብ ላካፍላችሁ። ተማሪ አማኑኤል ማሬ... Read more »

አንድ ሽማግሌና ሴት ልጅ ተረት ተረት ልጆች? የላም በረት አትሉኝም?

በድሮ ጊዜ ነው አሉ ….. በመስኮብ ሀገር ሶስት ሴቶች ልጆች ያሉት አንድ ሽማግሌ ነበር። ከሶስቱ አንዲቷ በመልኳና በጥበቧ እጅግ ስመ ጥሩ ናት። አንድ ቀን ወደ ገበያ ሲወጣ፣ ልጆቼ ሆይ ከገበያ ምን ገዝቼላችሁ... Read more »

ልጆች የወደፊት ህልማችሁን ንገሩኝ?

 አስመረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም አላችሁ? ወደፊት ትልቅ ሰው ስትሆኑ ምን ለመሆን ነው የምታስቡት? አንዳንዶቻችሁ ዶክተር፤ ሌሎቻችሁ ደግሞ ኢንጅነር፣ መምህር እያላችሁ እንደመለሳችሁ አልጠራጠረም። የሚገርመው በኤቢ አካዳሚ ተገኝቼ ያነጋገርኳቸው ልጆች የተለያየ ፍላጎትና... Read more »

ልጆች ትምህርት ቤት ስለተከፈተ ምን ተሰማችሁ?

አስምረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? ረጀሙ የእረፍት ጊዜ ተጠናቆ ወደ ትምህርት ቤት ለመግባት በመቻላቸሁ ደስ ብሎኛል። ለስምንት ወራት በቤታቸው ተቀምጠው ያሳለፉት ህፃናት ትምህርት ቤት በመከፈቱ የተነሳ ደስታቸው ወስን እንዳጣ ይናገራሉ።... Read more »

ጦርነትን ተከትሎ በልጆች ላይ የሚፈጠር የሥነልቡና ጫና

ብርሃኑ በላቸው እ.ኤ.አ በ2016 የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን ባቀረበው ሪፖርት መሠረት በመላው ዓለም 60 ሚሊዮን ሰዎች ጦርነትን ተከትሎ ይፈናቀላሉ። ከእነዚህም መካከል ከግማሽ የሚበልጡት እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ያሉ ልጆች ሲሆኑ፤... Read more »

የልጆች ቴክኖሎጂ አጠቃቀምና የወላጆች ሚና

ልጆች ለትልቅ ሀላፊነት የሚበቁትና በየደረጃው ሀላፊነትን መወጣት የሚችሉት በስነምግባር እና በእውቀት ጎልብተው፤ እንክብካቤ አግኝተው ማደግ ሲችሉ ነው። ለዚህ ደግሞ ትልቁ ሀላፊነት የሚወድቀው በወላጆች እና በአሳዳጊዎች ላይ ነው። ትምህርት ቤትና ማህበረሰብም የዚህ ሀላፊነት... Read more »

ሁልጊዜም የተቸገሩ ሰዎችን በመርዳት መኖር ያስፈልጋል

 ልጆች! እንደምን ሰነበታችሁ? ሳምንቱን እንዴትና በምን አይነት መልኩ አሳለፋችሁ? መቼም መጽሀፍ በማንበብ፣ በቤት ውስጥ ስራ በመስራት፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በማድረግ እንዲሁም ፊልም በመመልከት እንደምትሉ ተስፋ አደርጋለሁ። የእስልምና እምነት ተከታዮችስ የኢድ አል-አድሃ በዓልን እንዴት... Read more »

ልጆች የሚያዩትን ይመስላሉ – አልማዝ ባራኪ (ዶ/ር) ከኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ

ባለፈው ሳምንት እትማችን ≪ወላጆች ልጆቻቸውን እንዴት ማሳደግ አለባቸው≫በሚል ርዕስ አስነብበናል። ዛሬ ደግሞ ወላጆች ለልጆቻቸው ምን ማስተማርና እንዴት መምራት እንዳለባቸው ዶክተር አልማዝ ባራኪ የላኩልንን ጽሑፍ እናስነብባለን። ልጆች ብዙ ጊዜ አብረው የሚያሳልፉትን (በቅርበት የሚያዩትን)... Read more »

ለታላቁ የህዳሴ ግድባችን ድጋፍ እናደርጋለን

ልጆች! ታላቁ የህዳሴ ግድቡ የመጀመሪያ ዙር ውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ሰማችሁ አይደል? በሰማችሁት ሰበር ዜና በጣም እንደተደሰታችሁ እገምታለሁ። ሁሉም ሰው በጣም መደሰቱን በተለያየ መንገድ እየገለጸ ይገኛል። «ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ ያለን» በመባባል ላይ... Read more »