ለምለም መንግሥቱ አዳማ ከተማን ካየኋት ትንሽ ስለቆየሁ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ እና እንደሀገር ህግ ለማስከበር እየተወሰደ ባለው እርምጃ ምክንያት እንቅስቃሴዋ ቀዝቀዝ ብሎ የማያት መስሎኝ ነበር። ነገር ግን እንደጠበኩት ሳይሆን የተለያዩ ግንባታዎች ሲከናወኑና በከተማዋ... Read more »
ለምለም መንግሥቱ የጥምቀት በዓል ድባብ ከበዓል አክባሪና ታዳሚ ሥሜት ውስጥ ገና አልወጣም። በሀገር ባህል አልባሣት የተዋቡ ሰዎችን በየመንገዱ እያየን ነው።ለቀናት በጥምቀተ ባህር ያደሩ ታቦታትን ወደ ማደሪያቸው በመሸኘት ላይ ናቸው።ቃና ዘገሊላ የበዓሉ ማሣረጊያ... Read more »
ለጥምቀት በዓል አምረውና ደምቀው በደሥታ ለማሳለፍ ተዘጋጅተናል ያሉትንም አነጋግረናል።የሁለት ልጆች እናት የሆኑት ወይዘሮ ካሰች ቱሉ ሁሌም እንደሚያደርጉት እርሳቸውም፣ ልጆቻቸውና ባለቤታቸው በሀገር ባህል ልብሥ ደምቀው በዐሉን ለመታደም ተዘጋጅተዋል።በበዐሉ በየአመቱ እየታደሙ ግን ሁሌም እንደ... Read more »

ለምለም መንግሥቱ የብራናው ልስላሴና ንጣት ነጭ ወረቀት እንጂ የእንስሳት ቆዳ ተፍቆና ለስልሶ የተዘጋጀ ብራና ነው ብሎ ለመቀበል እንደኔ ላለው ከተሜ እንግዳ ነው። በነጩ ብራና ላይ በቀይና በጥቁር ቀለማት ጎልቶ የሰፈረው የግዕዝ ጽሁፍም... Read more »

ለምለም መንግሥቱ በልብሰተክህኖ የተዋቡ የሰንበት ትምህርትቤት ተማሪዎች ዝማሬ በማሰማት፣ካህናት በከበሮና ጽናጽል ወረብ በማቅረብ፣ከታዳሚው አጀብ ጋር የጥምቀት በዐል ቀልብን በሚስብ ሁኔታ ነው የሚከበረው፡፡ በልዩ ድምቀት ነጫጭ የባህል አልባሳት በለበሱ ምእመናን ታጅቦ ህዝበ ክርስቲያኑም... Read more »

ለምለም መንግሥቱ ነጋዴውና ሸማቹ እየተገበያየ ነው። የሰዎች እንቅስቃሴ ከወትሮው ጨምሯል። በዓልን የሚያደምቁ ሙዚቃዎች በንግድ ቤቶቹ ከፍ ብለው እየተሰሙ ነው። ያሬዳዊ ዝማሬዎችም እንዲሁ። እነዚህ መዳረሻ ዝግጅቶች የበዓሉን ድባብ ከወዲሁ አድምቀውታል። ይህ በዓል ኢየሱስ... Read more »
ለምለም መንግሥቱ ጭስ አልባው በመባል የሚታወቀው የቱሪዝም ኢንደሥትሪ ለሀገራዊ ኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ ሚና ያለው በመሆኑ ብዙ ሀገራት ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን ትኩረት ሰጥተው በመሥራት ላይ ይገኛሉ። የገቢ ምንጫቸው በቱሪዝም ላይ የተመሰረቱ ሀገሮች ደግሞ... Read more »

ለምለም መንግሥቱ ሙሉ ነጭ የባህል ልብስ ለብሰዋል፡፡ አናታቸውን የጠመጠሙት ጥቁር በነጭ የተሰራ የሀገር ባህል ልብስ ውጤት ነው፡፡ በእጃቸውም አለንጋ ይዘዋል። ተክለሰውነታቸው ከአለባበስና አጋጌጣቸው ግርማ ሞገስ ሰጥቷቸዋል። ስምንት ዓመት የአባገዳ የሥልጣን ዘመናቸውን ጨርሰው... Read more »
ለምለም መንግሥቱ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል ህዳር 29 ቀን በየአመቱ ሲከበር እነሆ 15ኛ አመቱን ይዟል። የዘንድሮው እንደአለፉት የበዓል አከባበሮች ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች እየተቀባበሉ እንደየአካባቢያቸው ባህልና ወግ ባህላዊ ምግባቸውን፣ መጠጦቻቸውን እየጋበዙ፣ በአልባሳቶቻቸው... Read more »

ባህል በትውልድ ቅብብሎሽ፣ከጊዜ ወደ ከጊዜ እየተሻሻለ እና እየተለያየ ቢሆንም የትናንትን ማንነት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ የዛሬ መሰረታችንን የሚነግረን የነገ መንገዳችንን የሚጠቁመን ወዘተ… ሀብት ነው። በመሆኑም ትናትናም ሆነ ዛሬ ባለንበት ዘመን የሰው ልጅ ከቀደሙት... Read more »