
በዋና የመተላለፊያ ጎዳና አካባቢ ይገኛል:: አሁን ደግሞ ከመስቀል አደባባይ እስከ አዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ድረስ በተከናወነው የመንገድ ፕሮጀክት ሥራ ከሰፋው የእግረኛ መንገድ እና በአካባቢው በተለያየ የዕጽዋት ተክል መዋብ ጋር ለእይታ ሳቢ... Read more »

ወጣቶች ናቸው። የእጅ ጥበበኛው ተጨንቆ የሰራውን የሽመና ውጤትና ከአልባሱ ጋር የሚስማማውን ጌጣጌጥ ከራስ ፀጉራቸው ጀምሮ ተውበውበታል። በአለባበሳቸው ቀልብ በመሳባቸው ስለባህላዊ አልባሱና ጌጣጌጡ ብዙዎች ሲጠይቋቸውና አብረዋቸውም ፎቶግራፍ ለመነሳት ሲያስፈቅዷቸው ነበር። ወጣቶቹ የተዋቡባቸው አልባሳትና... Read more »

መረጃ በማቀበል ብቻ አልተገደበም። በማሳወቅ፣ በማስተማር፣ በማዝናናት፤ አለፍ ሲል ደግሞ የቅርቡንም የሩቁንም ታሪክ ለትውልድ በማሸጋገር ሚናውን በመወጣት ላይ ይገኛል። በአማርኛ ቋንቋ የመጀመሪያው ጋዜጣ ሲታተም የነበረው ሥያሜና የአሁኑ መጠሪያው አንድ አልነበረም። ዕለታዊ ጋዜጣ... Read more »

ከዛሬ 26 አመት በፊት በኢትዮጵያ ሬዲዮ ይተላለፍ የነበረው “ኢትዮጵያን እንቃኛት” ፕሮግራም ከብዙ ሰው ህሊና ውስጥ የሚጠፋ አይደለም።ኢትዮጵያ ለቱሪዝም መዳረሻ ሀገር መሆኗን የሚያስተዋውቅ ተወዳጅ ፕሮግራም እንደነበርም ይታወሳል።ፕሮግራሙን በመቅረጽና ተወዳጅ እንዲሆን በማድረግ ደግሞ ጋዜጠኛ... Read more »

ሳልፍና ሳገድም በርቀት በአድናቆት እመለከተው ነበር። ሰሞኑን ግን ከእግር እስከራሱ ለመጎብኘት ዕድሉን አገኘሁ። በዙሪያው፣ በውስጡ ቀደም ሲል የነበረውን ይዞታ በአይነህሊናዬ አስታወስኩ። ወቅቱ በሚጠይቀው የግንባታ ግብአት በጭቃና በእንጨት የተሰሩ፣ ለኑሮ ምቹ ያልሆኑ የተጎሳቆሉ፣... Read more »

ምንም እንኳን ባህላዊውን የቡርሳሜ ምግብ እና ማባያውን ጌኢንቶ (እርጎ) ባናዘጋጅም የእነርሱን የአክብሮት አቀባበል ተውሰን ዳኤቡሹ (እንኳን ደህና መጣችሁ) ብለን፣ ይዘው ከመጡት ባህላዊ ምግብና እርጎ ተቋድሰን፣ በባህላዊ ጭፈራቸውም ተደስተን ፍቼ ጫባላላ የዘመን መለወጫ... Read more »

ኢሉስትሬተር፣ ግራፊክ ዲዛይነር፣ ሚኖሎሮጂስት፣ አርቲስት ነው። ይህ ሁለገብ የሥነ ጥበብ ባለሙያ በእውነተኛ ስሙ ዌስሊቫንኢደን፣ በሌላ መጠሪያው ደግሞ ሪስቦርግ ይባላል። የደቡብ አፍሪካ ዜጋ ነው። በጎዳና የሥዕል ሥራ እውቅናን አትርፏል። ሥራዎቹ በስዕላዊ ንድፍ፣ ጽሁፍን፣... Read more »
ጋሞ ሲነሳ የሽመና ባህሉ አብሮ ይነሳል።በደማቅ ቢጫ፣በቀይና በጥቁር ቀለማት ተዥጎርጉሮ የሚሰራው የሽመና ውጤቱም የቀለም አገባቡ የእጅ ጥበቡ ትኩረትን ይስባል።ሰዓሊው ብሩሹን ከቀለም አዋህዶ ተጨንቆ በሸራው ላይ ያሳረፈው ይመስላል።የባህል አልባሱ በተለይም ለወንዶች የሚዘጋጀውን ሱሪ... Read more »
ወደ ቦሌ መንገድ በሚወስደው አቅጣጫ መስቀል አደባባይ አካባቢ በሚገኘው አዲስ አበባ ሙዚየም ውስጥ ነኝ። ከግቢው የመግቢያ በር ጀምሮ ሙዚየሙ በውስጡ የያዘውን እምቅ የታሪክ ሀብት እየጎበኘሁ ነው። እናንተም ውድ አንባቢዎች ተከተሉኝ አብረን እንጎብኝ።... Read more »
መላኩ ኤሮሴ የቀቤና ብሔረሰብ የራሱ የሆነ ባህላዊ እሴቶች ያሉት ብሄረሰብ ነው፡፡ ከእነዚህ ባህላዊ እሴቶች ውስጥ ባህላዊ መተዳደሪያ ደንብ ‹‹ቦበኒ ገልቲት›› ተጠቃሽ ነው፡፡ ‹‹ቦበኒ ገልቲት›› የብሄረሰቡ ባህላዊ መተዳደሪያ ደንብ ነው። ደንቡን የሚያፀድቅበት፣ የሚያሻሽልበት... Read more »