ጥበብ- በአሜንታ ወይንስ በጉምጉምታ

አንዳንድ የኪነ ጥበብ ዘርፎች ወደ ሀገራችን ብቅ ብቅ ማለት ሲጀምሩ ሕዝቡም ማልዶ በመነሳት ‹ይሄ ደግሞ የምን ጉድ ነው› ሲል አይኑን በጥያቄ ማሸቱ አልቀረም ነበር። በግራ መጋባትና በጥርጣሬም በአይነ ቁራኛ ሲመለከታቸው ኖሯል። የቆየ... Read more »

 ደካማው ማን ነው፣ ጥበብ ወይስ ጠቢቡ?

ዛሬ ዛሬ “ጥበብ ሞቷል”፣ “ሙዚቃ ድሮ ቀረ”፣ “ሥነጽሑፍ ተዳክሟል”፣ “ፊልም ወርዷል”፣ “ትያትር ‘ለመሆኑ አለ እንዴ?’” ወዘተ አይነት አስተያየቶች ሲዘወተሩ ይሰማል። “ታሪክን አወላግዶ ስለ ጻፈ የከሸፈው ጸሐፊው እንጂ ታሪክ አይደለም” የሚል አገላለፅም የበርካታ... Read more »

 መስከረም እና ኪነ ጥበብ

የመስከረም ወር ለየት ይላል። የሬዲዮና ቴሌቪዥን ማስታወቂያዎችን ልብ ብላችሁ ከሆነ የበዓል ይዘት የሚኖራቸው ለእንቁጣጣሽ ወይም መስቀል በዋዜማው ወይም በማግስቱ ብቻ አይደለም። መስከረም ወሩን ሙሉ ደማቅ ነው። የማስታወቂያዎችም ሆነ የፕሮግራሞች ማጀቢያዎች በመስከረም ወር... Read more »

 የአውዳመት እንኮይ

ሙሉጌታ ብርሃኑ ሆ ብለን መጣን ሆ… ብለን ……… አበባየሆሽ ………. አበባየሆሽ ………. ባልንጀሮቼ ……… ግቡ በተራ …….. ይህችን ዜማ ለብቻ ሲሏት እንዲያው ውበታዊ ለዛዋ ይቀንሳልና አዝማቿን ብታግዙኝ ብዬ ተመኘሁ። የዘፈን ዳር ዳሩ... Read more »

 የመስዋዕትነት ቀንዲል

ለዛሬው ብዕራችን የምትሆነዋን ቄጤማ ከመስዋዕትነት ላይ ቆርጠን ከኪነ ጥበብ ደጅ ላይ እየነሰነስን እንጎዝጉዛት። ወደ አዲሱ ዓመት መሸጋገሪያ ከሆኑት እንቡጦቹ የጳጉሜ ቀናት መካከልም የዛሬዋ ጳጉሜያችን ይህንን የመስዋዕትነት የብዕር ጠብታ እናቀርብላት ዘንድ ትወዳለች። የዛሬዋ... Read more »

 የህልውና ስጋት የገጠመው ኮሜዲ ጥበብ

በኢትዮጵያ የኮሜዲ ጥበብ መቼ እንደተጀመረ በታሪክ ማህደር የሰፈረ ማስረጃ ባይኖርም የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ቲያትር ቤት የአሁኑ ብሔራዊ ቲያትር ጌጡ አየለን በድምፃዊነት ቀጥሮ በኮሜዲ ዘፈኖቹ በጊዜው የጥበብ አፍቃሪያንን አስፈግጓል። ምንም እንኳን የጌጡ አየለ የጊዜው... Read more »

 ኮለል በአሸንዳ ገነት

አሸንዳ 2015፤ አንድም ለጥበብ አንድም ለበጎ ሥራ፤ ከ30 ያህል ድምጻውያን ጋር በሚሊኒየም አዳራሽ ከታዳሚው ጋር ለመገናኘት ቀጠሮ ተይዟል። ባህል ከእኔነት ወጥቶ ሀገራዊ ካባን ሲደርብ ሁሉም ዜጋ የውበቱ መጎናጸፊያ ጥለት ይሆናል። አሸንዳ 2015... Read more »

 በዋዜማው ምሽት

ጊዜው በዱላ ቅብብሎሽ እየሮጠ አንዱ ሌላውን ለመተካት በማኮብኮብ ላይ ናቸው። 2015 ግብሩን አጠናቆ ለ2016 ለመስጠት በማቀዝቀዝ፤ 2016ም በማሟሟቅ ስለመሆኑ ባወራ ለቀባሪ መርዶ እንደማርዳት ነውና ነገር ግን ከበስተጀርባ በአዲስ ዓመት አዲስ ነገር መኖሩ... Read more »

“ምርቃትን‘ በምርቃት

ከጥበብ ጀምበር ወዲህ ማዶ በርካታ ጠቢባን ከአንዲት ጣራ ስር ተሰባስበዋል። ገጣሚያን፣ ደራሲያን እንዲሁም ሃያሲያን ሁሉንም አንድ ጉዳይ አገናኝቷቸዋል። የአራት ኪሎዋ አብርሆት አዳራሽ ደግሞ የጥበብ ድግሷን ደግሳ እንግዶቿን ለማስተናገድ ወገቧን ታጥቃ ሽር ጉድ... Read more »

 የጥበብ ነገሥታቱ

ዓለማችን ካፈራቻቸው ነገሥታት አንዷ ነበረች። በትንሹም፣ በትልቁም፤ በሴቱም በወንዱም፤ በጥቁሩም በነጩም፣ በቢጫውም ዘንድ ትታወቃለች። በመሪዎች አፍ ተደጋግማ ከመጠራትም ባለፈ የንግግር – ክርክራቸው ማጥበቂያ፤ መቆሚያ መሰረት የነበረች (በዚህ በኩል “ነች” ማለትም እንችላለን) ስትሆን፤... Read more »