ተገኝ ብሩ ደራሲ አሌክስ አብርሀም (የብዕር ስም ነው) ከሚፅፋቸው ልዩ ልዩ አጫጭር ልቦለዶች ወጎችና በተጨማሪ በጣት የሚቆጠሩ የግጥም መድብሎች አሉት፡፡ግጥሞቹ በሀሳብ ይዘታቸው ጥልቅ ናቸው፡፡ በራሱ የአፃፃፍ ስልት የአንባቢን ስሜት በመግዛትና እንዲመራመር የሚጋብዙ... Read more »
ዋለልኝ አየለ ከ2010 ዓ.ም በፊት በነበሩት ዓመታት የህዳር ወር ሙሉውን የብሄር ብሄረሰቦች ወር ነው ማለት ይቻል ነበር።ህዳር 29 ቀኑ በሚከበርበት ክልል ስቴዲየም ውስጥ የመንግስት ባለሥልጣናት ይገኛሉ። ከህዳር 29 በፊት ባሉት ሳምንታት ሁሉ... Read more »

ከአሥር ቀናት በፊት በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ በተካሄደ የጥበብ ባለሙያዎች ምክክር መድረክ ላይ አንጋፋና ወጣት ሰዓሊያን፣ ጸሐፊ ተውኔት፣ ተዋኒያን፣ የስነ ፅሁፍና ኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ስሜት ቆንጣጭና ቁጭት ቀስቃሽ ሃሳቦችን መለዋወጣቸውንና የድርሻቸውን ጠጠር... Read more »
ላለፉት በርካታ ዘመናት አባይ በተረት፣ በስነቃል፣ በግጥምና በዜማ ሲወደስ ታላቅነቱ ሲነገር ቆይቷል። ይሁን እንጂ ይህን በጥበብ አቆላምጦ ታላቅነቱን የመግለፅ ያህል ደፈር ብሎ ቁልቁል ያለከልካይ እየተንጎማለለ የሚሄደውን ውሃ በመከተርና ለልማት የማዋሉ ሙከራ ለሺህ... Read more »

በጥበብ ደስታና ሀዘን፣ እውቀትና ፍልስፍና፣ታሪክና ማህበራዊ ጉዳይ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ሁነቶች በስፋት መዳሰስ ይቻላል። ዘርፏም ብዙ ነው። ስሜትን ቆንጥጦ ለመግለፅ የሚያስቸግር አንዳች ነገርን በጥሩ ቋንቋ በግጥም ማስፈር፣ በዜማ ማቀንቀን፣ በብሩሽ ሸራ ወጥሮ ማቅለምም... Read more »

የጋራ ማንነት አገርን ይገነባል። አገር ደግሞ በአንድነት ማንነቱን የሚገልፀው ህዝብ ሉአላዊነት መገለጫ ትሆናለች። ኢትዮጵያ ለዘመናት የተናጠልና የጋራ ማንነት ያላቸው ህዝቦች መገኛ ሆና ቆይታለች። አሁንም እንደቀጠለች ነው። ይህ ብቻ ሳይሆን ብሄራዊ ኩራት፣ ክብርና... Read more »

በዛሬው የዘመን ጥበብ አምድ ላይ ስለ ‹‹ስነ ጥበባዊ›› ሙያዎችና ስራዎች ለማውራት ወደናል። ለዚህ እንዲያመቸን ደግሞ በቀጥታ ከወቅታዊ ጉዳዮች ጋር ግንኙነት ያለው ተወዳጅ ሰዓሊን እንግዳችን አድርገናል። አርቲስት ተክለማሪያም ዘውዴ ይባላል። ላለፉት 20 ዓመታት... Read more »