ዓለማችንን በአንድ ድምጽ ሊያግባቡ ከሚችሉት ጥቂት ነገሮች መካከል ዋናው ሙዚቃ መሆኑ ይታመናል:: ሙዚቃ የዓለም ሕዝቦች መግባቢያ ቋንቋ ነው የሚባለውም ለዚህ ነው:: በተለያየ ቋንቋ የሚወጡ ዘፈኖች ልዩ ልዩ ቋንቋ የሚነጋገሩና የማይደማመጡ ሰዎችን በአንድ... Read more »
የተቋቋመው ከአራት ዓመት በፊት በ14 ሠዓሊዎች ነው። ሁሉም በተለያየ ዕድሜ ላይ የሚገኙ የተለያየ የትምህርት ዘመን ተመራቂዎች ናቸው። ቡድኑ ከመመሥረቱ በፊት የተወሰኑት ጓደኛሞች ነበሩ። ልምዳቸውን በሚካፈሉበት ጊዜ በቡድን የመደራጀት ሃሳብ ብልጭ ይልላቸዋል። ቡድን... Read more »
ሠዓሊ ንጉሤ ታፈሰ የልብስ ሥፌት ክርን ልዩ ልዩ ቀለም እንደ ብሩሽ ተጠቅሞ፣ ሠሌዳውን ደግሞ እንደ ሸራ ተገልግሎ የጥበብ አፍቃሪዎችን እጆች በግርምት አፋቸው ላይ የሚያስጭኑ ሥዕሎችን በመስራት ይታወቃል።ይህ ድንቅ ሠዓሊ ከዚህ ዓለም ከተለየ... Read more »
ሙዚቃና የሰው ሌጅ ባህርይ ኢ-ተነጣጣይ ተዛምዶ እንዳላቸው ይነገራል።ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ሰው አምስት ባህርያት እንዳሉት ይጠቁማሉ።እነሱም ንፋስ፣ እሳት፣ ውሃ፣ አፈር እና ከእንስሳት የሚለዩት ድግሞ ሦስቱ ባህርያተ ነፍስ (አሳቢነቱ፣ ተናጋሪነቱና ሕያውነቱ) ናቸው። እነዚህ ባህርያቱ ከውልደት... Read more »
የሳምንቱ መጀመሪያ በሆነው እለተ ማክሰኞ “11 ኛው ሚዩዚክ አዋርድ” ተካሂዷል። ባለፈው ማክሰኞ አመሻሽ ላይ በማሪዮት ሆቴል በድምቀት በተካሄደው በዚህ መድረክ በተለያዩ ዘርፎች እጩዎች ቀርበው ከፍተኛ ፍልሚያ አድርገዋል፤ አሸናፊዎችም ተለይተዋል። በዚህም መሰረት የአመቱ... Read more »
“ሰበዝ” የተሰኘው መጽሀፍ በዶክተር አለማየሁ ዋሴ የተደረሰ ነው:: መጽሀፉ በ2012 ገጾች የተዘጋጀ የደራሲው የጉዞ ማስታወሻ የሚመስል አጫጭር ድርሰቶችን ይዟል:: የዝግጅት ክፍላችን በዛሬው የዘመን ጥበብ አምድ ይህን ሥራ ይዳስሳል። እንደ መግቢያ የፊት ሽፋኑ... Read more »
ባለፈው ሚያዝያ 27 ቀን የአርበኞች የድል በዓል 80ኛ ዓመት መከበሩ ይታወቃል፡፡ ቀኑ በአድዋ ድል ሽንፈትን የተከናነበችው ጣሊያን ዳግም ከ40 ዓመት በኋላ በ1928 ኢትዮጵያን መውረሯ ይታወቃል፡፡ ወረራውን ለመመከት ጦርነት በገጠሙ ኢትዮጵያውያን ላይም በአለም... Read more »
በባላገሩ አይዶል ላይ በመሳተፍ በአሸናፊነት አጠናቋል። በ2008 ዓ.ም የዘመን መለወጫ ከድምፃዊት አስቴር አወቀ ጋር በተዘጋጀው ኮንሰርት በጋራ በመሆን ስራውን አቅርቧል። የአፍሪካ ህብረት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ ክብረ-በዓል ላይ ኢትዮጵያን በመወከል የባህል ባንዱን... Read more »
አቶ ተስፋዓለም ሸዋንግዛው የተስፋ ጋለሪ መሥራችና ባለቤት ናቸው። ጋለሪው ከተመሠረተ ሦስት ዓመት ይሆነዋል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ የስነጥበብ ት/ቤት ከተመረቁ በኋላ ለአንድ ዓመት በግል ትምህርት ቤቶች ስዕል አስተምረዋል። ከዚያም ግራፊክስ መሞካከር ጀመሩ፤... Read more »
ኃይለማርያም ወንድሙ መጋቢት 30 ቀን በእንጦጦ ፓርክ የኢትዮጵያ የኪነጥበብ ባለሙያዎች የእውቅና መርሐግብር ተካሂዷል።በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተገኝተው ለአንጋፋ የጥበብ ሰዎች የክብር ሜዳይ ሰጥተዋል። በአጠቃላይ 157 የኪነጥበብ ሰዎች ተሸላሚዎች የነበሩ ሲሆን፣ በዚህም አንጋፋ የቴአትርና... Read more »