አዲሱ የተወዛዋዦቹ ንቅናቄ

የተጠናቀቀው ዓመት ለኪነ ጥበብ መልካም ዓመት ነበር ቢባል ማጋነን አይሆንም:: ሆን ተብሎ የተዘነጋው የኪነ ጥበብ ዘርፍ አሁን ላይ የመንግስትን ትኩረት ማግኘት ጀምሯል:: የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በጠቅላይ ሚኒስትሩም ፤በሌሎች የመንግስት ተቋማትም ዘንድ እውቅና... Read more »

የቴአትር ትንሳኤ እየቀረበ ይሆን?

ሰሞኑን በኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴአትር የተጀመረበትን 100ኛ አመት በማስመልከት ለአምስት ቀን የሚቆይ የቴአትር ፌስቲቫል ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ በ5ቱ ቀን 447 ከያኒያን የተሳተፉባቸው 46 አንጋፋ ቴአትሮች የቀረቡ ሲሆን ለቴአትር አፍቃሪያን የአይን አዋጅ የሆነ ቡፌ ነበር፡፡... Read more »

አርቲስቶቻችን በአውደ ውጊያ ግንባር

“እሽክም” በሚለው ዘፈኗ ትታወቃለች ፤አርቲስት ማዲቱ ማዲቱ ወዳይ። አርቲስቷን ያገኘናት በወሎ ግንባር ለአገር መከላከያ ሰራዊቱ፣ለአማራ ልዩ ኃይል፣ለሚሊሻና ለህዝቡ የሚያነቃቁ የጥበብ ሥራዎቿን ስታቀርብ ነው። እናቷ በህይወት ከተለዩና እሷም ከእነ ቤተሰቦቿ ከምትኖርበት ወልዲያ ከተማ... Read more »

አርቲስት ልክ እንደ ክብሪት!

ኢትዮጵያውያን የእልፍ ቋንቋ ተናጋሪ ፣ሺህ ባህልና ወግ አክባሪ፣ አንድ ቃል ተናጋሪ ናቸው:: ይሁንና ጠላቶቻቸው ከዚህ በተቃራኒው እንዲሆኑ ሲሰሩ ኖረዋል:: ጠላቶቻቸው እንደ አንድ ልብ መካሪ እንዳይሆኑ በየዘመናቱ ቢፈታተኗቸውም ሁሉንም በማሳፈር በአንድነታቸው ጸንተው የሀገራቸውን... Read more »

ህዝብ ለህዝብን ያስታወሰን የብሄራዊ ቴአትር ድግስ

ባለፈው ሳምንት ዓርብ ምሽት ለመከላከያ ሠራዊቱ የድጋፍ የኪነ ጥበብ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ተከናውኖ ነበር። ድጋፍ ለተደረገለት መከላከያ ሠራዊት የሚመጥን የኪነ ጥበብ ቡፌ በብሔራዊ ቴአትር መድረክ ተዘርግቶ ታዳሚው ሲቋደስ አምሽቷል። መድረኩ... Read more »

ኪነ ጥበብ እና ሀገር መከላከል /ዘመቻ

ኪነ ጥበብ እና ወታደራዊ ዘመቻ የኖረ ወዳጅነት አላቸው። ወታደራዊ ዘመቻ ካለ ዘማቹን የሚያበረታቱ፣ ጀግኖችን የሚያወድሱ ፣ ፈሪን የሚያንኳስሱ አዝማሪዎች የዘመቻው አንድ አካል ሆነው ይላካሉ። ይህ ጥንታዊ ኢትዮጵያዊ ባህል ነው። ታሪክ የመዘገበውን ብናስታውስ... Read more »

የሙዚቃው ዓለም ተፅዕኖ ፈጣሪ እና አርአያ – ቴዲ አፍሮ

ትልልቅ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የአፍሪካ በተለይም የምስራቅ አፍሪካ ሙዚቃ ንጉስ እያሉ ከሚያሞከሿቸው ውስጥ አንዱ ነው፡፡ በሙዚቃ ስኬቱ ላይም ሰፋ ያሉ ዘገባዎች ተሰርተውለታል፡፡ በሙዚቃ ስራዎቹ በተለይ በሰብዓዊነት በአንድነት እና በፍቅር ዙሪያ አተኩሮ በመስራትም... Read more »

”ማንበብ‘ ሙሉ ሰው የሚያደርገው መቼ ነው?

አሁን አሁን መፅሐፍትን የሚያነብም ሆነ በአካባቢያቸው ያላለፈ ሁሉ “ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል” የሚለውን አባባል በንግግሩ መሀል ጠቀስ አድርጎ ማለፉ እየተለመደ መጥቷል። ምንም እንኳን ይህ አባባል ስለተደጋገመና በየጨዋታው መሀል ስለተነሳ “ሙሉ ሰው” የሚለውን... Read more »

እውቅና አሰጣጡና ጥንቃቄ የሚሹ ጉዳዮች

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከባህልና ጥበባት ዘርፍ ማኀበራት ጋር በመተባበር “ሽልማት ለጥበብ” በሚል መሪ ቃል አገር አቀፍ የእውቅናና ሽልማት ስነ ስርዓት ሰኔ 29 ቀን 2013ዓ.ም እንደሚካሄድ አስታውቆ ነበር:: ይሁን እንጂ በተለያዩ ተደራራቢ... Read more »

ሠዓሊነትና እናትነት

ትውልዷ እና ዕድገቷ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ነው። መደበኛ ትምህርቷን በገብረ ጉራቻ ከተማ እስከ 12ኛ ክፍል ተምራለች፤ በአዲስ አበባ በዩኒቲ ዩኒቨርሲቲም በአካውንቲንግ ዲግሪ ተመርቃለች። እማወራና የአራት ልጆች እናት ነች፤ ወይዘሮ ሣራ... Read more »