ሆ ብዬ እመጣለሁ ሆ ብዬ በድል ጥንትም ያባቴ ነው ጠላትን መግደል:: ልበ ሙሉ ጀግና ፣ፍራት የሌለብኝ እኔ ለኢትዮጵያ ፣ ቃልኪዳን አለብኝ:: የአያት የቅድመ አያት ፣ ወኔ ያልተለየኝ ዛሬም ለኢትዮጵያ ታጋይ ተጋዳይ ነኝ!... Read more »
በኪነ ጥበብ ብዙ ነገሮች ይገለጣሉ። ኪነ ጥበብን ከሌሎች አገላለጾች የሚለየው ደግሞ ስሜት ውስጥ የሚገባ መሆኑ ነው። በረቂቅ ቋንቋ የሚገለጽ፣ በቅኔ የሚተረጎም፣ በዜማ የሚቃኝ መሆኑ ነው። የአገር ታሪክ፣ ባህል፣ የማሕበረሰብ ሥነ ልቦና… በአጠቃላይ... Read more »
መጻሕፍት ሃሳብ ናቸው። በውስጣቸው ከተለያየ ልምድ እና ተሞክሮ እንዲሁም ምርምር የተገኘ ሃሳብ ይዘዋል። እንደ ደራሲው ብቃት እና የአተያይ ደረጃ አጻጻፋቸው ቢለያይም ሃሳቦቻቸው ግን በአካባቢያችን ከምናስተውላቸው ሁነቶች፣ ወሎዎች ፣ ንባቦች፣ ምርምሮች ፣ወዘተ የተቀዱ... Read more »
በድንቃድንቅና የመዝናኛ ዜናዎች ‹‹ዛፎች ሙዚቃ አዳመጡ›› ሲባል እንሰማለን:: ሙዚቃ እየሰማች የምትታለብ ላም እንዳለችም ሰምተን እናውቃለን:: እንግዲህ ዛፎች ሙዚቃ ይሰማሉ ከተባለ የእንስሳት ብዙም አይገርመንም ማለት ነው፤ ምክንያቱም ከዛፍ ይልቅ እንስሳት ለሰው ልጅ ይቀርባሉ::... Read more »
የሥነ ጥበብ ሰዎች አንድ የሚሉት ነገር አለ። ‹‹አርቲስት›› የሚለው ቃል የሚያገለግለው ለሠዓሊ ነው። ‹‹አርት›› የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የቅርጻቅርጽና የሥዕል የፈጠራ ሥራዎችን የሚገልጽ ነው። እርግጥ ነው ሌሎች የኪነ ጥበብ ሥራዎችም የፈጠራ ውጤቶች ናቸው።... Read more »
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ከ2012 ዓ.ም አጋማሽ በፊት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተዘዋወረ የሥነ ፅሁፍ መድረኮችን ያዘጋጅ ነበር። በጉዞዎቹም ደራሲያን እና ሌሎች ታዋቂ ሰዎችን ያሳትፍ ነበር፡፡ እነዚህ ደራሲያን እና ታዋቂ ሰዎች ጉዞው በተዘጋጀበት አካባቢ... Read more »
ኪነ ጥበብ በየዘመኑ የተለያየ ባህሪ ይላበሳል። ለዚህም ነው የሥነ ጽሑፍ ሰዎች ‹‹የዚህ ዘመንና የዚያ ዘመን ኪነ ጥበብ›› የሚሉት። በየመዘኑ የተለያየ ባህሪ እንዲኖረው ከሚያደርጉት ምክንያቶች መካከልም ኪነጥበቡ የተገኘበት ዘመን ወቅታዊና አስተዳደራዊ ሥርዓት ባህሪ... Read more »
የኪነ ጥበብ ሥራ ዘመን ተሻጋሪ ነው። አንዳንድ ሥራዎች ሳይቋረጡ ዘመን በተሸጋገረ ቁጥር ከተፈጥሮ እኩል ይታወሳሉ። መስከረም ሲጠባ ተደጋግሞ በብዙዎች አንደበት ይደጋገማል፤ የታላቁ የጥበብ ሰው መንግስቱ ለማ ግጥም። ማን ያውቃል! የመስቀል ወፍ እና... Read more »
አያት ቅድመ አያቶቻችን በጥበባቸው ፊደል ቀርጸዋል። እነሆ በዚህ ጥበባቸው ኢትዮጵያ በአፍሪካ የራሷ ፊደል ያላት ብቸኛ አገር እንድትባል አብቅተዋል። ‹‹የራሷ ፊደል ያላት›› እየተባለም በዓለም አደባባይ ይነገርላታል። በዚህ ላይም ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ዘጋቢ... Read more »
ጥበብ መፍለቂያዋና መፍሰሻዋ ብዙ ነው። ጥበብ አብዝታ ሰላምን ትሻለች። በሰላም ውስጥ ስትፈልቅ ታዝናናለች መንፈስን ሀሴት ታላብሳለች። ጥበብ በችግር ውስጥም ትከሰታለች። ያኔ ደግሞ ብሶትን፣ ቁጭትን ክፋትንና ጉዳትን እያስታወሰች የተሰበረን መንፈስ ታክማለች። ትጠግናለች። ጥበብ... Read more »