ጥበብ የወለደቻቸው ጥበበኛ

ከዚያም ይልና ታሪኩን በአለ ይጀምራል። አለ ስማቸው ነው። የሰዓሊ አለቃ ኅሩይ የልጅ ልጅ፤ አለ ፈለገሰላም፤ ስራዎቻቸው ደግሞ አለ ፈለገጥበብ ያስብላቸዋል ቢባል ማጋነን አይሆንም። በኢትዮጵያ የስዕል ታሪክ ውስጥ የእሳቸውን ያህል አሻራቸውን ማሳረፍ የቻሉ... Read more »

ሚሻሚሾና ታደሰ አለሙ

ታደሰ አለሙና ፋሲካ በሚገርም መልኩ ተቆራኝተዋል።ምን አቆራኛቸው ከተባለ ደግሞ ሙዚቃ፤ ከሙዚቃም ደግሞ የማይረሳና የማይዘነጋ ትዝታና የጥበብ ጥላ ያረፈበት ሚሻሚሾ የተሰኘ ሙዚቃ ነው።ሚሻሚሾ በጥኡም ቃና የተጠመቀም የፋሲካ በአል ማድመቂያ የተከሸነ ወይን ነው ቢባል... Read more »

 የኢትዮጵያ ረቂቅ ሙዚቃ እናት

እማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ፣ ምናልባት ይህን ስም ሲጠራ የሰማ ሰው አንዲት ገዳም ገብተው የመነኮሱ፣ ዓለማዊ ሕይወት በቃኝ ብለው የመነኑ ሴት ስለመሆናቸው ብቻ ያስብ ይሆናል። እርግጥ ነው እንዲህ ቢታሰብ ስህተት አይደለም፡፡ ነገር ግን... Read more »

 ‹‹የከተማው መናኝ››

ገዳም የገባን ፈጣሪው እንጂ ማን ያየዋል? ይህ መናኝ ግን ከሁሉም የተለየ ነበር። ከሰውም ከፈጣሪውም ያልተሸሸገ የእራሱን የሙዚቃ ገዳም አበጅቶ የመነነ ታላቅ ጥበበኛ ጭምር ነበር። በራሱ ገዳም ውስጥ ቁጭ ብሎ ሙዚቃን እየሰራ ብቻ... Read more »

 የኢትዮጵያ ሥነ- ጽሁፍ ዋርካ

 ያሳለፍነው ሳምንት የካቲት 27 ቀን 2015 ዓ/ም ለኢትዮጵያ የሥነ-ጽሁፍም ሆነ የምርምር ዓለም ጥሩ ቀን አነበረችም። ሊነጋጋ ሲል ሰማዩ ይጠቁራል፤ ያቺ ሌሊት ግን የምርም የጠቆረችና ምህረት የለሽ ጨለማን ያዘለች ነበረች። ምክንያቱ ደግሞ ጉምቱውን... Read more »

የቃቄ ውርድወት

በዚያን ዘመን..ለመሆኑ በየትኛው ዘመን?..ዘመኑን የሚወክል አሀዛዊ ቁጥር ስለሌለ ዝም ብሎ በዚያን ዘመን ማለቱ ይሻላል። እናም በዚያ ዘመን ሴትነትም ሆነ የሴቶች መብት ከትልቅ ዋርካ ስር እንደምትገኝ አበባ ነበረች። ዋርካው ካልራራላት በቀር ጸሃይም ሆነ... Read more »

ሰላዩ፣ የዓድዋ ድግስ አሰናባሪ

**ጣሊያን ሞኙ…. የሀበሻን ልክ አያውቅማ…ባንዳ ሁሉ ባንዳ ይመስለዋል እንዴ?….አይሁዳዊው ይሁዳ ጌታውን ስሞ በሰላሳ ዲናር ሸጠው፤ ኢትዮጵያዊው ይሁዳ ግን ሀገራቸውን ለማዳን ሲሉ የጄኔራሉን ጉልበት ስመው ሄዱ…የኢትዮጵያን አርበኛ አበላለሁ ብሎ የሞት ድግስ ደገሰ አሉ….የማን... Read more »

ታላቁ ብስክሌተኛ- ገረመው ደንቦባ

አንጋፋ ስፖርተኛ ናቸው። ለተሳተፉበት የስፖርት ዘርፍ በኢትዮጵያ እንዲሁም በዓለም ኦሊምፒክ ፈር ቀዳጅ ናቸው። ይሄ ግነት ሳይሆን ታሪክ ቁልጭ አድርጎ በገፆቹ የከተበው እውነት ነው። እኚህ ሰው ለአገር ባለውለታ ናቸው። ስፖርቱ አሁን ካለበት አንፃር... Read more »

የኛ ሰው በናሳ

ብዙዎች ስለታላቁ የኢትዮጵያ ሊቅ ብዕራቸውን እያነሱና በቃላት እያሞካሹ ይከትቡለታል። የእውቀቱንም ጥግ እየጠቀሱ በዓለማችን ግዙፍ በሆነው የስፔስ ሳይንስ የምርምር ማዕከል ወይም ናሳ ውስጥ ስለሰሯቸው ስራዎችም በልበ ሙሉነት ይመሰክራሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ በተቃራኒው ይህ ሰው... Read more »

የሙዚቃ አብዮተኛው የዜማና ግጥም ቀማሪ

የግጥምና ዜማን ቀመር እሱ ብቻ ያገኛት እስኪመስል ድረስ ከሁለት ሺህ በላይ የሙዚቃ ግጥምና ዜማዎች ላይ አሻራውን አሳርፏል። በወርቃማው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዘመን ከብዙዎቹ እውቅና ተወዳጅ ድምጻዊያን ዘመን ተሻጋሪ ውብ ዘፈኖች ጀርባ እሱ ነበረ።... Read more »