ሕይወት ፈርጇ ብዙ ነው።አንዳንዶች ከጅምሩ በአንድ የሙያ ዘርፍ ተክነው በዛው ታውቀው ወደሌላ ሳያማትሩ ሰጥመው ይቀራሉ።አንዳንዶች ሕይወትን ለማሸነፍ በተለያዩ ምክንያቶች በየጊዜው የሙያ መስካቸውን ለመቀያየር ይገደዳሉ።በዛሬው የዝነኞች ገፅ አምዳችን ልንመለከታቸው የወደድነው የዝናው ዓለም ሰው... Read more »
ብዙ ጊዜ የእናት አባት ቤት ጭር ለማለት አይዘገይም። የደመቀ ሁካታና ፌሽታ፣ የልጆች ጸብና ጨዋታው ሁሉም ጎጆ በያዘ ማግስት ‹‹ነበር›› ይሰኛል። ቤቱም ለዝምታ እጅ ይሰጣል፡፡ ይህ ዝምታ ግን ውሎ አድሮ በልጅ ልጆች ቡረቃ... Read more »
የነሐሴ ጭጋግ በርግጥ ሊለቅ ስለመሆኑ ማረጋገጫው በሀገራችን የሚገኙ አብዛኞቹ የቴሌቪዥንና የሬድዮ ጣቢያዎች መተኪያ ያላገኙለትን አንድ ዜማ በተደጋጋሚ ለአየር ማብቃታቸው ነው። «ስርቅታዬ» የተሰኘው ዘፈን በመገናኛ ብዙኃኑ፤ እንዲሁም በብዙኃኑ አድማጭ ቤት መሰማቱ ለቡሄ መድረስና... Read more »
ጥሎባት ዘፈን ትወዳለች፤ የልቧን መሻት እንዳታጣጥም ቤታቸው ሙዚቃ የምትሰማበት ቴፕ ይሉት የለም። ‹‹ሳይደግስ አይጣላም›› ሆነና ጨርቆስ ከሚገኘው ቤታቸው ፊት ለፊት በ ‹‹ራህመቶ›› ሻይ ቤት ከጠዋት አንስቶ ሙዚቃ ይከፍታል። እሷም ነግቶ ሙዚቃ እስኪከፈትና... Read more »
“ችሎታ አለኝ የምትሉ አንድ አምስት ልጆች ከመጣቹህ ይበቃል፤ እኛ ጦር አይደለም የምናሰለጥነው። ደህና ደህና አንድ አምስት ልጆች ካሉ ይበቃል።” ይህ ንግግር የዛሬውን እንግዳችንና እውቅ ተዋናይ ወደ ጥበቡ ዓለም የጠራች ታሪካዊ ንግግር ናት።... Read more »
ባለሁለት መዘውር የተዋበ የሕይወት ሠረገላ፤ በሁለት ግዙፍ ባለጋሜ ፈረሶች እየተገፋ መጥቶ ከመዓዛ ፊት ቆመ። ያኔ! እንቁዋ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የሕልም ጉዞዋን የጀመረች እለት። መዓዛ ሌሎችን መጠየቅን እንጂ እምብዛም ስለራሷ መናገርም ሆነ መጠየቅን... Read more »
የ20ኛውን ክፍለ ዘመን ሙዚቃዎች ያጣጣመ ሰው አያሌውን አለማስታወስ አይችልም። ‘ጓል አስመራይ፣ ቻለው ሆዴ፣ ላንቺ ምን ሰርቼ፣ ማልቀስ ምን ጠቀመ፣ አደራ እየሩስ፣ ላሌ ጉማ፣ እናቴ ናፈቅሽኝ፣ እንደሄድኩ አልቀርም… ወዘተ’ በመሳሰሉ ሙዚቃዎቹ መድረክ ላይ... Read more »
የእውቀትና የጥበብ ላምባ ለኩሰው፣ የኢትዮጵያን የሥነ ጽሑፍ ዓለም ዞረዋታል ለማለት ከሚያስደፍር ልዩ ተሰጥኦ ጋር ተወልደው፣ ኖረውና እንደ ኦሪዮን ኮከብ የሚያበሩ ሥራቸውን አኑረውልን ሄደዋል። ታላቁ ኢትዮጵያዊ የክብር ዶክተር ከበደ ሚካኤል። የተሰጥኦ ገጸ በረከቶቻቸው... Read more »
ብዙዎች ‹‹የመድረኳ ንግስት…..እቴጌ›› እያሉ ይጠሯታል። እርሷ የትኛውም አይነት ስም የሚበዛባት አይደለችም። ከዚህም ባሻገር ሌላ አንድ እውነታ አለ፤ እርሷ የጥበብ ሰው ብቻ ሳትሆን ፈጣሪ ጥበብ እንዳትጠፋ ሲል በውስጧ በክብር ያኖረባት እንቁ የጥበብ ሙዳይ... Read more »
መልከ ሙሴ እንደ ሙሴ ሆነው መሩት ስንቱን ጊዜ በእጆች እጅ ውዝዋዜ አበራዩት ያን ትካዜ። ካስተማሩን ትምህርቶች ከነገሩንም ተረቶች ገና ሲሉን ልጆች ልጆች ወደድናቸው እኚያን እጆች። ከልጅነት ትዝታ ከአፍላነት ጨዋታ ካቋደሱንም ስጦታ እንዴት... Read more »