አዲስ አበባ፣ የካ ሚካኤል ጌታቸው ጸጋዬ ይሄን ምድር የተቀላቀለበት ሰፈር ነው። «አዲስ አበባ» በተሰኘው ዘፈኑ∶- ውብ አዲስ አበባ የትውልድ ሀገሬ ያደኩብሽ መንደር መርካቶ ሰፈሬ ሲል ያቀነቀነላት መርካቶ ደግሞ አብዛኛው የልጅነት ሕይወቱን የኖረባት... Read more »
እልፍ የዘመን ፍርግርጎችን በመርገጥ ወደ ኋላኛው ዘመን የታሪክ ቋት ስናመራ ዘመን እንደ ቀልድ ያለፋቸው አንድ ሰው እናገኛለን፤ አለቃ ገብረ ሀናን። በአብዛኛዎቻችን የልጅነት ትዝታዎች ውስጥ የአለቃ ገብረ ሀና ቀልድ አይጠፋም። አሉ፤ እያልን የምናወራቸው... Read more »
ውልደቱ በ1928 ፋሺስት ኢጣልያ ሀገራችንን በወረረበት ወቅት፤ በይፋትና ጥሙጋ አውራጃ፣ ልዩ ስሙ ዝግባ በተባለ ሰፈር ነበር። ልጅነቱን ካሳመሩለት የሙዚቃ መሳሪያዎች ክራር እና ዋሽንት የሚወዳቸው ነበሩ። ከልጅነቱ ጀምሮ ለሙዚቃ ልዩ ፍቅር አለው፤ በራዲዮ... Read more »
ፒያሳ ጊዮርጊስ አፍ ቢኖረው፣ ዶሮ ማነቂያ ቢናገር፣ ደጃች ውቤም ቢመሰክር፣ ምናልባት ስለ ሜሪ አርምዴ ሳይሆን ሜሪ አርምዴን ዛሬም መልኳን ባሳዩን ነበር። እሷ እኮ የፒያሳ ድምቀት፤ የፒያሳ ጊዮርጊስ ጌጥ፤ የአዲስ አበባ ፈርጥ ነበረች።... Read more »
ሁለት እጥፋት አንድም ከጋዜጠኝነት አንድም ከቴሌቪዥን መስኮት፤ ከመዝናኛው ቤት ሞት ጭካኔው ከፋ፡፡ ሞት ሆይ ስለምንስ አንዣበብክ አይባልም፤ ምክንያቱም መወለድ ካለ ሁሌም ሞት አለና፡፡ አንዳንድ ጊዜ ግን አያያዝና አወሳሰዱ ሲታይ `ሞት ምነው? አሁንስ... Read more »
ውልደቱ የካቲት 1938 ዓ.ም በጎንደር ነው። የሕይወቴ ወርቃማ ጊዜ ብሎ የሚያሰበውን፣ አብዛኛውን ጊዜ በዛው በጎንደር አሳልፏል። ያኔ ኤሌክትሪክ ይሉት ሥልጣኔ እነሱ አካባቢ አልደረሰም። ቀን ቀን ከአካባቢው ልጆች ጋር ማሳ ለማሳ ሲቦርቁ ይውላሉ።... Read more »
በ1939 ዓ.ም በመስከረም አንድ የዓውዳ ዓመቱ ግርግር በደመቀበትና ልጃገረዶች አበባዮሽ (አበባ አየሽ ወይ?) በሚጨፍሩበት ዕለት እችን ምድር ተቀላቀለች። በተወለደችበት ቀን የሰማችው የልጃገረዶች ዜማ ይሁን የአጋጣሚ ነገር ከልጅነቷ አንስቶ ለሙዚቃ የተለየ ፍቅር ነበራት፡፡... Read more »
እጅግ በርካታ ዓመታትን ከትያትር ቤት ሳይርቅ በኪነ-ጥበብ ሙያ ውስጥ ቆይቷል:: ትያትር አንዴ ከገቡበት ለመተው የሚቻል ሙያ ስላለመሆኑም ያነሳል:: ለዚህም ይመስላል በተለያዩ የቴሌቪዥን ድራማዎች፣ ፊልሞች እና ፕሮግራሞችን በማቅረብ በቴሌቪዥን መስኮት ብንመለከተውም እሱ ግን... Read more »
ለወጣቱ አያልነህ ሙላት በሩሲያ ኑሮ ተመችቶታል። አካሄዱ በድርሰት ማህበር አማካኝነት ባገኘው የትምህርት እድል ነበር። በሞስኮ ሬዲዮ ጣቢያ የአማርኛ ክፍለ ጊዜ “የገጣሚው ደብተር” የተባለ ዝግጅት ያቀርባል። በትምህርቱም ሁለተኛ ዲግሪውን ከማጠናቀቁም ባሻገር ሦስተኛ ዲግሪውን... Read more »
ከቀድሞዋ ላኮመልዛ ከአሁኗ ደሴ ከተማ አምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ቁርቁር ቀዬ አጎሮ ጨባ የምትሰኝ መንደር ውስጥ ሼህ ሙሃባ ይመርና ወይዘሮ የተመኙ ወልዴ የተባሉ ጥንዶች በፍቅር በቀለሱት ጎጆ ይኖሩ ነበር:: ታዲያ... Read more »